ar
Feedback
Soliana Academy Kg - Grade 8

Soliana Academy Kg - Grade 8

الذهاب إلى القناة على Telegram

Broadening the Horizon!

إظهار المزيد
862
المشتركون
-124 ساعات
-27 أيام
-1230 أيام
أرشيف المشاركات
ሶልያና አካዳሚ ለሚመለከታቸው የነባር ተማሪዎች ወላጆች ብቻ ውድ ወላጆች፣ ነገ፣ ሰኞ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም. ለነባር (መደበኛ) ተማሪዎች የምዝገባ የመጨረሻ ቀን መሆኑን በአክብሮት እናሳስባለን። ከማክሰኞ ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ያልተመዘገቡ ነባር ተማሪዎች ቦታ በአዲስ ተማሪዎች ይተካል። ስለዚህ የልጅዎን ምዝገባ በተጠቀሰው የመጨረሻ ቀን ውስጥ በማጠናቀቅ የመማሪያ ቦታውን እንዲያረጋግጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

photo content

ቀን:15/11/2018 ዓ.ም የመጨረሻ ማሳሰቢያ ለሚመለከታቸው ተማሪ ወላጆች ብቻ ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍ ነባራዊ ሁኔታዎችን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት እና የወላጆችን ጥያቄ መሠረት በማድረግ የነባር ተማሪዎች የምዝገባ ወቅት እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ የተራዘመ መሆኑን እየገለፅን ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ለሚመጡ ተማሪዎች ት/ቤቱ ምንም አይነት ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን። ከሰላምታ ጋር ት/ቤቱ

ሶልያና አካዳሚ እጅግ አስቸኳይና ጥብቅ ማስታወቂያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለሁሉም ወላጆች፣ በተማሪዎች ቁጥር መጨመር እና ከሌሎች ትምህርት ቤቶች የሚመጡ አዳዲስ ተማሪዎች ፍላጎት ከፍ በማለቱ፣ ቅድሚያ ለነባር/መደበኛ ተማሪዎቻችን ምዝገባ እየተሰጠ ይገኛል። ሆኖም መደበኛ ወላጆቻችን በተወሰነው የምዝገባ መርሃ ግብር መሠረት ልጆቻቸውን እያስመዘገቡ አይደሉም። ስለዚህ የ2018 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የምዝገባ የመጨረሻ ቀን ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. መሆኑን በድጋሚ እናሳስባለን። የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

photo content

photo content

photo content

ጥብቅ ማሳሰቢያ ለሶልያና አካዳሚ ወላጆች በሙሉ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ እስከ ሀምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን በጥብቅ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ዘግይቶ ለሚመጡ ተማሪዎች ቦታ የማይኖር መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን። ት/ቤቱ

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content