💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ir al canal en Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Mostrar más8 844
Suscriptores
+2824 horas
+187 días
-4330 días
Archivo de publicaciones
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የተከበራችሁ ወነድሙች እና አህቱች በዝህ ቻናል
የሚሰጡ ደርሱች ሰኣታቸዉ
ከጣቱ 3:00 እስከ 3:20
كتاب لا إله إلا الله معناها شروطها نواقضها فضا ئلها
لضلة الشيخ محمد سعيد رسلان (حفظه الله)
ከ 320 _340 بلوغ المرام
ከ 340 _4:00 ደረስ
رياض الصاليحين ከ 4:00 450 صحيح البخاري
450_ 540 صحيح مسليم
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
*ثلاثة أشياء تهدئ الأعصاب:*
1- الزواج
2- الزوجة الصالحة
3- الزوج الصالح
ومن قال لك: *النعناع والليمون والزنجبيل*
قل له: أشربهم أنت✅
ነርቭን የሚያረጋጉ (ጭንቀትን የሚቀንሱ) ሶስት ነገሮች፦
1. ጥሩ ትዳር
2. መልካም ሚስት
3. መልካም ባል
እናም ማንም መጥቶ " የናና ሻይ፣ ሎሚ እና ጅንጅብል" ነው ብሎየነገረህን ሰው...
"አንተ ራስህ ጠጣው!" በለው። ✅
(توضيح بسيط)
የቀልዱ መልዕክት፦ እውነተኛ የአእምሮ እና የነርቭ እረፍት የሚገኘው ከዕፅዋት የተቀመሙ መጠጦችን በመጠጣት ሳይሆን፣ በትክክለኛ ትዳር እና በጥሩ የህይወት አጋር (ባል ወይም ሚስት) አማካኝነት ነው የሚል ቀልድ አዘል ሀሳብ ነው።©
ሸርሑ ሱና ደርስ
~
ተ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/ibnumohammedyimer?livestream
~ባለዉ የተብቃቃ በተሰጠዉ ፀጋ
አመስጋኝ የሆነ በመሸ በነጋ
በደሳሳ ጓጆ በፈራረሰ ቤቱ
በፍቅር ይኖራል ከነባለቤቱ
~
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
🚨አዲስ ቻሌንጅ ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ 🚨
➲➢ ቻናላቺሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ ማሳደግ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ
🏷 1k+ subscribers
🏷 2k+ subscribers
🏷 4k+ subscribers
🏷 6k+ subscribers
🏷 10k+ subscribers
ከ1000 ጀምሮ እንቀበላለን ℹ️
ቻናል በነፃ ለመሳደግ ያናግሩን ፍጠኑ
Repost from ስለ ቀልባችን
ወንጀል በውስጥህ ተደብቆ አይቀርም፤ የሰራኸው ወንጀል ፊትህ ላይ ይመሰክርብሃል! የአላህን ትዕዛዝ መጣስና በፈጸምከው ወንጀል መዘፈቅ ገና በወጣትነትህ የፊትን ኑር ይገፍፈዋል።
ውበትህን አጥፍቶ፣ ፊትህን አጨልሞ፣ በቁምህ እንደበሰበሰና እንደጠወለገ አስፈሪ ሬሳ ያደርገዋል። ከአላህ ቅጣትና ቁጣ በፊት፣ ፊትህ ላይ የሚታየው የወንጀልህ ክፋትና ውርደት ለሰው ሁሉ ማሳፈሪያ ይሆንብሃል!»
ሸይኽ ሙሐመድ ሙኽታር አሽ-ሺንቂጢ
➠ t.me/Sle_qelbachn1
🌸أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذَا الْيَوْمِ، فَتْحَهُ، وَنَصْرَهُ، وَنُورَهُ، وَبَرَكَتَهُ، وَهُدَاهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ
"ጠዋትን ደረስን፤
ንግሥናም ሁሉ የዓለማት ጌታ የሆነው የአላህ ነው። አላህ ሆይ! የዚህን ቀን መልካም ነገር፣ ድሉን፣ እርዳታውን፣ ብርሃኑን፣ በረከቱን እና መመሪያውን እለምንሃለሁ። በዚህ ቀን ውስጥ ካለው ክፉ ነገር እና ከዚህ በኋላ ከሚመጣው ክፉ ነገር ባንተ እጠበቃለሁ።"Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
➲➢ ትላልቅ ኢስላማዊ
የቴሌግራም ቻነሎች መግዛት ይፈልጋሉ ?
አስቾካይ 2 ቻናል ብቻ ነዉ ያለን
🏷 9.3k subscribers
🏷 7.6k subscribers
👆በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ
Repost from ABU MUSLIM A-DUROOS
📢 አስደሳች ዜና
📢 بشرى سارة
🔶 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ።
🔶 ዛሬ አርብ ከመግሪብ ሰላት በኋላ በአላህ ፈቃድ በሀዋሳ ከተማ በሰላም 01 መስጂድ እና በቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም እና በዩቱብ ሙሀደራ ይኖረናል።
🔹 محاضرة بعنوان - "مَا بَعْدَ التَّخَرُّجِ... مَسْؤُولِيَّةُ الْعِلْمِ وَأَمَانَةُ الدَّعْوَةِ"
🔹 የሙሀደራው ርእሰ "#ከምረቃ በኋላ... የእውቀት ኃላፊነት እና የዳዕዋ አደራ!!"
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🗓 አርብ ሰፈር 03/1448 ሂጅሪ, (ሐምሌ 10,2018),
⏰ ሰዐት: ከመግሪብ ሰላት በኋላ
(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)።
🕌በሀዋሳ ከተማ በበሰላም 01 መስጂድ!!!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi
Repost from ABU MUSLIM A-DUROOS
📢 አስደሳች ዜና
📢 بشرى سارة
🔶 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ።
🔶 ዛሬ አርብ ከአስር ሰላት በኋላ በአላህ ፈቃድ በሀዋሳ ከተማ በዳቶ ሙሐጂር መስጂድ እና በቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም እና በዩቱብ ሙሀደራ ይኖረናል።
🔹 محاضرة بعنوان - "الزَّوْجَةُ الصَّالِحَةُ الذَّكِيَّةُ وَأَثَرُهَا فِي سَعَادَةِ الْبَيْتِ الْمُسْلِمِ!!"
🔹 የሙሀደራው ርእሰ "#ደግና ብልህ ሚስት በሙስሊም ቤተሰብ ደስታ ላይ ያላት ሚና!!"
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🗓 አርብ ሰፈር 03/1448 ሂጅሪ, (ሐምሌ 10,2018),
⏰ ሰዐት: ከአስር ሰላት በኋላ 10:30
(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)።
🕌በሀዋሳ ከተማ በዳቶ ሙሐጂር መስጂድ!!!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi
➠ጭንቀትህ.... በዓሣነባሪ ሆድ ውስጥ ከነበሩት ከዩኑስ (ዐ.ሰ) ጭንቀት አይገዝፍም፤
➠ህመምህ... ለዓመታት በሽታን ከታገሱት የአዩብ (ዐ.ሰ) ስቃይ አይበልጥም።
➠ሀዘንህ..... ከሐዘን ብዛት ዓይኖቹ ከበሩት የያዕቁብ (ዐ.ሰ) ሐዘን አይበልጥም፤
➠ስጋትህም... ልጇን ወደ ወንዝ በጣለችበት ወቅት በሙሳ እናት ልብ ላይ ከነበረው ስጋት አይበልጥም…
ይህ ሁሉ ሆኖ ግን የአላህ እፎይታ (ፈርጅ) መጣላቸው! ✨
🌱 በዚህች ምድራዊ ህይወት ውስጥ የአላህ ሱና(ሕግ) ይሄው ነው፡- ከፈተናዎችና ከመከራዎች በኋላ ሁል ጊዜ መፅናናት፣ እፎይታ እና መገራት ይከተላል። ©
🌸وَٱللَّهُ أَخْرَجَكُم مِّنۢ بُطُونِ أُمَّهَٰتِكُمْ لَا تَعْلَمُونَ شَيْـًۭٔا وَجَعَلَ لَكُمُ ٱلسَّمْعَ وَٱلْأَبْصَٰرَ وَٱلْأَفْـِٔدَةَ ۙ لَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ
አላህም ከእናቶቻችሁ ሆዶች ምንም የማታውቁ ሆናችሁ አወጣችሁ፡፡ ታመሰግኑም ዘንድ ለእናንተ መስሚያን ማያዎችንም ልቦችንም አደረገላችሁ፡፡
📚 ሱረቱል አል _ነህል78Repost from قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
https://t.me/ibnumohammedyimer?livestream
ሸርሑ ሱና ደርስ
ተ
ጀ
መ
ረ
🎧👆 خطبة الجمعة من دار الحديث بدماج حرسها الله تعالى ورحم مؤسسها.
🎙️لشــيـخنا أبي عبدالله:
عادل بن معوض الوادعي
حفظه الله ورعاه
⬅️ بعنوان :
🔹أعمال تستمر أجورها بعد موت أصحابها 🔹
⏰ مدة الخطبة ٢٧:٢١
🗓️ بتاريخ ١٤ جمادى الآخرة ١٤٤٧هـ
