ru
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
9 031
Подписчики
+124 часа
-57 дней
-12930 день
Архив постов
~የዒድ ህግጋቱና ስረአቱ! https://t.me/IbnuMunewor/9188 https://t.me/IbnuMunewor/9188 ገብተው ያንብቡ... ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል።

~ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። አላህን የሚፈሩ (የሙተቆች) ቀልብ ከረመዷን በመለየቷ ታዝናለች። ከሱ በመለየቷ ከሚሰማት ህመም የተነሳ ትንሰቀሰቃለች ~

Голосовое сообщение00:46

📚«وصية في ختام شهر رمضان» 🎙لفضيلة الشيخ: أ.د. عبدالرزاق البدر -حفظه الله- t.me/https_Asselfya

 أستغفر الله العظيم الذي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه🌙

🔖የዛሬዋን 29ኛ ሌሊት በዱአ እንበርታ ! . አቡ ሁረይራህ ባስተላለፈው ሐዲሥ ነቢያችን  صلَّى الله عليه وسلَّم  እንዲህ ብለዋል፦ «ለይለተ-ል-ቀድር 27ኛው ወይምበ29ኛው ሌሊት ናት። በዚህች ሌሊት በምድር ላይ ያሉ መላኢካዎች ለቁጥር ያዳግታሉ።» t.me/https_Asselfya ‏السلسلة الصحيحة (2205)[]

📢📢አሁን ቀጥታ ስርጭት ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ 07-وصايا لقمان الحكيم لابنه <<لفضيلة العلامة أ. د. ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله >> 🎙🎙🎙በሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁላህ ዛሬ ማክሰኞ ረመዷን 28-1447 የኪታቡ ሶፍት ኮፒ https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/7037 የላይቩ ሊንክ https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn?livestream=2e72c38baf0078f84d

ዒድ የአላህን ትዛዝ መፈፀሚያ ምልክት ነው። ውበትሽን እና ጌጥሽን የምታሳይበት ቀን አይደለም። የዒድ ቀን መጠንቀቅ ያሉብሽ ነገሮች፦ - ተጋጊጦ መውጣት። - ታኮ ጫማ መጫማት። - ኩል ተኩሎ መውጣት። - ድምፅ ያለው የእግር ጌጥ መልበስ። - ቅንድብ መቀንደብ፣ ፀጉር መቀጠል። - የወንዶችን ትኩረት ለመሳብ መሞከር። - ከግንባር በኩል የራስ ፀጉርን ማሳየት። - ሙሶላ አካባቢ ከወንዶች ጋር መጋፋት። - ቅርብ ዘመድ ያልሆነን ወንድ መጨበጥ። - ከወንዶች አጠገብ ድምፅን ከፍ ማድረግ። የወጣሽው ሰግደሽ ልትመለሺ ነው። ሌላ የለውም። ሁሉም በነፃ የሚያይሽ እርካሽ አይደለሽም።

- يقُول أحد الصّالحِين: مَا أدمتُ الدعاء فِي رمضَان علىٰ أمرٍ إلاَّ وتجَلىٰ ظاهرًا فِي شوال. . 💡ከደጋግ ከቀደምቶቹ መካከል አንዱ ፦ 🌒 በሆ
- يقُول أحد الصّالحِين: مَا أدمتُ الدعاء فِي رمضَان علىٰ أمرٍ إلاَّ وتجَلىٰ ظاهرًا فِي شوال. . 💡ከደጋግ ከቀደምቶቹ መካከል አንዱ ፦ 🌒 በሆነ ጉዳይ ላይ ዱአን በረመዷን አጥብቄ አልያዝኩም ሸዋል ላይ በተግባር ግልጽ ቢሆን እንጂ ! 🏷 የዱአ ወር ነው ሀጃችን ወደ አላህ እናቅርብ ጾመኛ ደግሞ ቀኑን ሙሉ ዱኣው አይመለስም ሶስት ሰዎች ዱኣቻው አይመለስም ፦ ♦ ጾመኛ እስኪያፈጥር ድረስ ......

💎የሁሉ ነገር ባለቤት የሆንክ አምላኬ ሆይ! ሁሉ ነገሬን ላንተ ትቻለሁ፣ባልጠበቅኩት መልኩ አስደስተኝ። .

💎ጣፋጭ ቂርአት ተጋበዙልኝ

💎ጣፋጭ ቂርአት ተጋበዙልኝ

​🔖ምናልባትም አብዛኛው ሰው አሁን የዒድ ልብሶችን እያዘጋጀና እየገዛ ሊሆን ይችላል።" ​"ውዷ እህቴ ሆይ! የዒድ ቀን ውበትሽ በልብስሽ ጥራት ብቻ ሳይሆን አላህ ዘንድ ባለው ተቀባይነትም ጭምር ነው!" ​ለአንድ ወር ሙሉ በአላህ ፊት ቆመሽ፣ ስታለቅሺ፣ ምህረትንና መሸፈንን (መስተርን) ስትለምኚ ከቆየሽ በኋላ፤ የዒድ ቀን አላህን በማያስደስትና ሸሪዓዊ ባልሆነ ልብስ መታየት ትልቅ ኪሳራ ነው። ​ እውነተኛ ሸሪዓዊ ልብስ የሴት ልጅ ክብርና መለያ ነው። ገላን የሚያሳዩ (ስስ)፣ የሰውነትን ቅርጽ አጉልተው የሚያሳዩ (ጠባብ) እና ሂጃብን የማይመጥኑ ልብሶች በዱንያም በአኺራም ለፀፀት ይዳርጋሉ። ​ ወላጆች ልጆቻችሁ የእናንተ አማና ናቸው። ለዒድ ልብስ ስትገዙላቸው ውበቱን ብቻ ሳይሆን ጌታቸውን የሚያስደስት መሆኑን አረጋግጡ። ሴት ልጆቻችሁ ሰውነታቸውን በሚገባ የሚሸፍንና ስብዕናቸውን የሚጠብቅ ልብስ እንዲለብሱ ማገዝ የእናንተ ኃላፊነት ነው። ​"አንቺ ንጹህ ነፍስና ሐያዕ ያለሽ እህቴ ሆይ! ሸሪዓዊ ልብስሽ በዱንያም በአኺራም መከለያሽ (ሲትርሽ) ነውና ለዒድ ዝግጅትሽ ጥንቃቄ አድርጊ።" ممقول

👈(وتزودوا فإن خير الزاد التقوى) ተሰነቁመልካሙ ስንቅ ማለት አላህን መፍራት ነው። ይለናል ጌታችን! አካል ስንቁ መብል እና መጠጥ ነው ነፍስ ምግቧ ተቅዋ ነው። እናም አካላችን ጠግባ ሩሃችን የተራበች እንዳትሆን እንጠንቀቅ

የተውሂዷ አንበሳ ተውሂድን በማገዝ ደፋ ቀና ያልሺው ከዱንያ ሂወትሽ ዲንን የኻደምሽው አኼራሽ አሳስቦሽ ኸይርን የሸመትሽው የያዝሽውን ይዘሽ ለማይቀረው ሀገር በጊዜ ተጓዝሽው ጀግናዋ እህታችን በድንገት አጣንሽ ምን እንደሆንሽብን ሳንቆም ከጎንሽ ነሲሃ ሳትሰጭን ምን እንደገጠመሽ ተኝተን አመለጥሽ ሚስጥርሽን ይዘሽ ዉዷ እህታችን የተውሂዷ አንበሳ የቢድዓ ጠላት የሱናዋ ሰሳ አላህ ይዘንልሽ ይወፍቅሽ ጀነት ቤትሽም ይስፋልሽ ይሁንልሽ መብራት አላህ ይጠብቅሽ ከቀብርም ቅጣት ከሳሊሆች ተርታ አላህ ይቀስቅስሽ ነገም የሃሽር እለት ወንድም እህቶቼ በዱአ አንርሳት ዙልፋ ቢንት ናስር ውድ እህታችን ናት አንተም እኔም አንችም ነገ ባለተራ ዛሬ ላይ ቁጭ ብለን ወሬ ስናወራ እስኪ ለአኼራችን ቲንሽ ቤት እንስራ ሞት ዲንገት ይመጣል በሩቅ ሳይጣራ                     ...................  ✍🏾

የኔ እህት አላህ ይዘንልሽ የዛኛውን ሀገር አላህ ያሳምርልሽ ።

"ለይለቱል ቀድር የሚከጀልበትን ምሽት ንፅህና መጠብቅ፣ ሽቶ መቀባት እና ጥሩ ልብስ መልበስ ይወደዳል" ኢብኑ ረጀብ

¤ ሙሐደራ            { ስለ ሞት }     🎙 "አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ" 🕌 ኮምቦልቻ መሰጅደል አንሷር https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba