es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
8 828
Suscriptores
-524 horas
-207 días
-3330 días
Archivo de publicaciones
ከብርቱ እንስት ጋር ስለመጣመር አትፍራ። ምናልባት አንድ ወቅት ላይ ብቸኛዋ ሰራዊትህ እርሷ ብቻ ትሆናለች። ረሱል ﷺ በፍርሃት ርደው ተሸፋፍነው የተኙ እለት "አላህ አንተን መቼም ጥሎ አይጥልህም።" ከሚለው አጀጋኝ ንግግሯ በስተጀርባ በሳቸው የዳዕዋ ህይወት  እጅግ ፈታኝ ክስተቶች ውስጥ  ምርኩዛቸው ሆናለች።  ዘመናቸውን በርብረው ፣ ውጣውረዱን አይተው እሷን የሚመስል ስብዕና አላገኙም ነበር ረሱል። አመታት አልፎም "እኔ ፍቅሯን ተሰጥቻለሁ" ሲሉ ልብን በሚበተብት አፍቃሪ አንደበታቸው እሷን የሚያወድሱት በህይወታቸው ውስጥ ታላቅ፣ ብርቱና የዓላማቸው አጋር እንስት ስለነበረችስ አይደል?   ኸዲጃ ቢንቱ ኹወይሊድ ቡሽራኪ t.me/abdu_rheman_aman

🔖የጀግና ሴት እቅድ ነው። ~ ~ "የዕድሜ ልክ ምኞቴ፤ በኢስላም እምነቴ በተውሒድና በሱና ጠንክሬ ፤አንገቷን ቀና አድርጋ ዓለምን በሙሉ ዓይኗ ማየት የምትችል ፤ የምትሄድበትን መንገድ የምታዉቅና አ
🔖የጀግና ሴት እቅድ ነው። ~ ~ "የዕድሜ ልክ ምኞቴ፤ በኢስላም እምነቴ በተውሒድና በሱና ጠንክሬ ፤አንገቷን ቀና አድርጋ ዓለምን በሙሉ ዓይኗ ማየት የምትችል ፤ የምትሄድበትን መንገድ የምታዉቅና አረማመዷም እርግጠኝነት የሚታይበት  ለነጎድጓድም ሆነ ለመብረቅ የማትደነግጥ ሰዉ መሆን ነዉ።" منقول     t.me/https_Asselfya

ታዋቂ የሆችም ሆነ ያልሆነችው ምትገላለጥ ሴት ላይ የሚደራረብባት የወንጀሎች ብዛት‼️ ①-የመገላለጥና የመራቆት ወንጀልر ②-እሷን ሞዴል አድርገው የሚከተሏት      ሴቶች ወንጀል ا ③-የተመለከቷት ሰዎች ሁሉ ወንጀል ④-በእሷ ምክንያት ሀራም የሚፈፅሞ      ሰዎች ወንጀልا ⑤-ቀልቡን ያበላሸችበት ወንድ ሁሉ ወንጀል 💢እህቴ ሆይ የስሜት ስካርሽ አይሸንግልሽ       የተውበት በርሽ አሁንም ድረስ ክፍት ነው...! منقول

👉👂ይደመጥ ~አላህ እርም(ሀራም) ካደረጋቸዉ ነገሮች ባጠቃላይ አይንህን ስበር!! 🔖አላህ ሀራም ካደረገዉ ነገር አይኑን የሰበረ ልቡን ጠበቀ። ~ አይኑን ልቅ ያደረገ ልቡን አበላሸ አቆሸሸ ~ የክስተቶች የጥፋቶች ሁሉ መነሻዉ እይታ ነዉ። ~ t.me/https_Asselfya

🔖ኢብኑል አረብይ አልማሊኪይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። «መልካም ሚስት የምትገኘው ባንተ ጥረት አይደለም። እሷ ማለት አላህን ለሚፈራ ሰው የምትሰጥ የአላህ  ሲሳይ (ሪዝቅ) ናት።» 📖أحكام القرآن (1/536) =     t.me/https_Asselfya

✍✍✍ርዕስ:– የስሜት ፈተና 🎤🎤🎤በኡስታዝ አቡል አባስ በየጤሮ አንዋር መስጅድ ደሴ የተደረገ
ጆይን ይበሉ
https://t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel

➡️ኢህሳን jobs Advertising✅ ⚙ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ             ወንድም እህቶች በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው  ✅ በቻናሉ ያለምንም ክፍያ የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል ሲሆን እናንተም ወደቻናሉ በመቀላቀል የቻናሉ አባል ሁኑ እናንተም ይህንንም ቻናል ሼር በማድረግ የቻናሉን እድገት አስቀጥሉ አላማችን ወንድምና እህቶቻችን ስራ አጥ እንዳይሆኑ ሰበብ ማድረስ ነው 🔗ተቀላቀሉ ✅ https://t.me/ihsan_jobs https://t.me/ihsan_jobs

ተነሱ ከያያላቹህበት የዛሬውን የሙሓደራ ድግስ እንዳትረሱ! ሌሎች አፈንጋጭ ቡድኖች በወር ስንት ጊዜ ይገናኛሉ እኛ ግን በአመት ሁለት ጊዜ መገናኘት ሲከብደን ይስተዋላል: ለምን?? ወሎ ባህል አምባ t.me/abumuazhusenedris t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel

#تلاوة من خواتيم سورة القصص🍃🌸 القارئ: ماهر المعيقلي •••

ጠያቂ፡- ምን አዘዝኩሽ ? መላሽ፡- ጫት ጫት ከአፈር ጋር ሲቀላቀል ልጅ መሆን ይችላልን ? ልጅ አባቱን በእድሜ ሊበልጥ ይችላልን ? ጅብ ይጋለባልን ? በእናታችን ማህፀን መውጣት በቆሻሻ ቦታ መውጣት ነውን ? አክታ እና ምራቅ መቀባት ? አላህ ስልጣኑን የሰጠው ተጋሪ አለውን ? ለሩሃኒያ ደም ማስጠጣት ? አላህ አንተን መቼ ነው መርሃባ ያለህ ? ከድምፅ ማሰረጃ ጋር https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

«ተውሒድ ለ ሰው ልጅ ከመብል፣ ከመጠጥ እንድሁም ከ እስትንፋስ በላይ ያስፈልገዋል!» ሸይኽ ሱለይማን አል-ሩሓይሊ

«ﺃﺣﺒﺐ ﻣﻦ ﺷﺌﺖ ﻓﺈﻧﻚ ﻣﻔﺎﺭﻗﻪ» 👉መለያየት በእርግጥ የሕይወት አንድ አካል ነው። የሆነ ቀን ወደድንም ጠላን እንለያያለን። በእርግጥ አሁን ጊዜው አልደረሰም ይሆናል። t.me/https_Ass
«ﺃﺣﺒﺐ ﻣﻦ ﺷﺌﺖ ﻓﺈﻧﻚ ﻣﻔﺎﺭﻗﻪ» 👉መለያየት በእርግጥ የሕይወት አንድ አካል ነው። የሆነ ቀን ወደድንም ጠላን እንለያያለን። በእርግጥ አሁን ጊዜው አልደረሰም ይሆናል። t.me/https_Asselfya

በትዳር ውስጥ ፍቅርን የሚያጠፉ ነገሮች እውነት ነው፤ በትዳር ውስጥ ፍቅርን ሊያቀዘቅዙ አልፎ ተርፎም ሊገድሉ የሚችሉ ብዙ ነገሮች አሉ። ከእነዚህም ውስጥ ጥቂቶቹን እነሆ፦ 1. መግባባት ማጣት •  በቂ አለመነጋገር: ስሜትን፣ ሐሳብን፣ ችግሮችን በግልጽ አለመነጋገር የትዳርን መሰረት ያናጋል። •  አለመስማማት: የሌላውን ሐሳብ ለማዳመጥ ፈቃደኛ አለመሆንና ሁልጊዜ የራስን ሐሳብ ብቻ ማራመድ። •  የቃላት አጠቃቀም: ስድብ፣ መሳደብ፣ ማዋረድና በንቀት መናገር ፍቅርን ያቀዘቅዛል። 2. መተሳሰብና መከባበር ማጣት •  ግዴለሽነት: ለትዳር አጋር ስሜት፣ ፍላጎትና ለችግሮቹ ደንታ ቢስ መሆን። •  አለመተሳሰብ: በትዳር አጋር ላይ ጫና መፍጠር፣ በኃላፊነት አለመተባበርና እሱን/እሷን አለማገዝ። • አክብሮት ማጣት: በሰዎች ፊት ማዋረድ፣ ማንቋሸሽና በትንሹም በትልቁም አለማክበር። 3. ክህደት •  መዋሸት: በትንንሽም ይሁን በትልልቅ ነገሮች መዋሸት የትዳርን እምነት ያሳጣል። •  ከሌላ ሰው ጋር ግንኙነት መፍጠር: አካላዊም ሆነ ስሜታዊ ክህደት በትዳር ውስጥ ያለውን ፍቅር ይገድላል። •  እውነቱን አለመናገር: አንድ ነገር ተደብቆ ሲቆይና እውነቱ ሲጋለጥ የትዳርን ፍቅር ያቀዘቅዛል። 4. የዕለት ተዕለት ኑሮ ጫና •  ገንዘብ ነክ ችግሮች: የገንዘብ እጥረትና የገንዘብ አጠቃቀምን በተመለከተ አለመግባባት። •  የቤት ውስጥ ሥራ ጫና: የቤት ውስጥ ሥራን በእኩል አለመካፈልና አንዱ ላይ ብቻ መጫን። •  የልጆች ኃላፊነት: ልጆችን በማሳደግ ረገድ ያለመግባባትና ጫና መፍጠር። 5. የፍቅር መገለጫ ማጣት •  ስሜትን አለመግለጽ: "እወድሻለሁ/እወድሃለሁ" አለማለት፣ ማቀፍ፣ መሳም፣ ስጦታ አለመስጠት። •  አብሮ ጊዜ አለማሳለፍ: አብሮ አለመጫወት፣ ወሬ አለማውራትና የፍቅር ጊዜን አለማሳለፍ። •  የፍቅር ቃላትን አለመጠቀም: አፍቃሪና አነቃቂ ቃላትን አለመናገር። 6. ለራስ ትኩረት አለመስጠት •  የአካል ጤናን አለመጠበቅ: ራስን መንከባከብን ማቆም፣ ጤናማ አለመሆን። • ስሜታዊ ጤናን አለመንከባከብ: ጭንቀትንና ቁጣን መቆጣጠር አለመቻል፣ ስሜትን መደበቅ። • የግል ጊዜን አለመውሰድ: ለራስ ጊዜ አለመስጠትና በግል ጉዳዮች ላይ አለማተኮር። እነዚህና የመሳሰሉት ነገሮች በትዳር ውስጥ ያለውን ፍቅር ሊያቀዘቅዙ አልፎ ተርፎም ሊገድሉ ይችላሉ። እነዚህ ነገሮች እንዳይከሰቱ ጥንቃቄ ማድረግና ችግሮች ሲፈጠሩ በውይይት መፍታት የፍቅርን ግንኙነት ለማጠናከር ይረዳል። ይቀጥላል... ✍ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

🔖اللَّهُمَّ إنّا نسألُكَ علمًا نافعًا ورزقًا طيبًا وعملًا مُتقبَّلًا #صباح_الخير
🔖اللَّهُمَّ إنّا نسألُكَ علمًا نافعًا ورزقًا طيبًا وعملًا مُتقبَّلًا #صباح_الخير

- القارئ مًعاذ بن حامد.

~አላዋቂ ጃሂል ከሆንክ ብትኖርም ተረስተሃል ። ~አዋቂና የዒልም ባለቤት ከሆንክ  ብትሞትም ብትጠፍም አንተ የተገኘህ ህያው ነህ! 📕 تائية الإلبيري

➤አንዳንድ ሴቶች....⁉️ ባንድ ምላስ መንታ ወሬ ---------------------- አንድ ሰሞን ማሬ ውዴ አይነት ጨዋታ  ከሆነ አዳም ጋር ፎንቃ ቢጤ ጀምራ ሂወቴ  መኖሬ ያለሱ ባዶ ነው...ንገሩት ናፍቆኛል ምናምን በሚሉ ፖስቶች ፌስቡኩን፣ ቴሌግራሙን፣ ቲክቶኩን፣ ኢሞውን የሚዲያውን  መንደር እንዳለ... የሮማንስ ቀበሌ ካላደረኩ በሚል ቀውጢ ስትል ቆይታ ወር እንኳ ሳይሞላው በውል በማይታወቅ ተልካሻ ምክንያት ጥርግ በል፣ አንተ ብትሄድ ሌላ ይመጣል፣ ቀረሁብህ እንጂ  አልቀረህብኝም,,,  ንገሩት አስጠልቶኛል" ምናምን እያለች ፕሮፋይል በመቀያየር በቻይንኛ ድጋሜ በሚዲያ መንደር ከወንድ ነፃ ነኝ አይነት ማስታወቂያ የምታሸሙር ባንድ ምላስ መንታ ወሬ የምትቀምር ሴት ሳይ ሆዴን ያዞረኛል። እግሬን ያጥወለውለኛል። እህቴ ተረጋጊ በቃ ይህ አይነት ሙድ ከተበላበት ቆዬ ተነቅቶበታል ይልቅ ቆም ብለሽ አስቢና ለባልሽ ሚስት ሁኝ ሚስትነትን አምነሽ ኑሪበት ገና ስታገቢ ቢፈታኝ በሚዲያ ስሙን አጠፋዋለሁ በሚል የበቀል ስሜት ገብተሽ የራስሽን ህይወት አትመርዥ ፀፀቱ ለራስሽ ነው። አሏህ ካዘነላቸው ውጭ የዚህች አይነት ሴቶች ናቸው በንፁህ ወንድ ህይወት ውስጥ ገብተው ህይወቱን ያመሰቃቅሉና በደለኝ ፣ጨቆነኝ እያሉ በውሸት ሌሎች እህቶች  ትዳር እንድጠሉ የሚያደርጉት የዚህን ፀባይ ባለቤት የሆኑ ሴቶችን ተጠንቀቋቸው። ....ኑረዲን t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

በረካ ባልትና እቤት ውስጥ የተዘጋጁ ከባቲ የመጡ የባልትና ውጤቶች በርበሬ ሹሮ በሶ ሚጥሚጣ ሳዑድ ከተሞች ለምትኖሩ እንዲሁም ሐገር ከፈለጋችሁ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ ! ለማዘዝ ሳዑድ፦ @Abuoumer12
በረካ ባልትና  እቤት ውስጥ የተዘጋጁ ከባቲ የመጡ የባልትና ውጤቶች በርበሬ ሹሮ በሶ ሚጥሚጣ ሳዑድ ከተሞች ለምትኖሩ እንዲሁም ሐገር ከፈለጋችሁ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ ! ለማዘዝ  ሳዑድ፦  @Abuoumer12345 ለማዘዝ ኢትዮ ፦ @Umu_Umer_Bint_Ebrahim ወደ ግሩፕ  ለመቀላለቀል 👇👇 https://t.me/Bereka_Baltna https://t.me/Bereka_Baltna

የመጀመሪያው ፕሮግራም 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله ተ ጀ መ ረ "ገባ ገባ በሉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream

አንዳንዴ…የትም ይሁን የት ብቻ ህመም ምናምን ወደሌለበት እርቆ መሄድን እንመኛለን! ~