es
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
9 023
Suscriptores
-724 horas
-157 días
-12030 días
Archivo de publicaciones
🔖"ፆመኛ ሁለት ደስታዎች አሉት ሲያፈጥር እና ከጌታው ጋር ሲገናኝ።" ~
🔖"ፆመኛ ሁለት ደስታዎች አሉት ሲያፈጥር እና ከጌታው ጋር ሲገናኝ።" ~

+1
በረመዳን ወር መደሰት .mp34.65 KB

📣 ታላቅ የደዕዋ ጥሪ ከትልቅ እንግዳ ጋር! ― በረመዳን ዋዜማ ነገ ማክሰኞ !― 🔜ሰዓት : ከምሽቱ 3፡00 LC ሰዓት ጀምሮ  ታላቅ እና ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል ። 💎― ተጋባዥ እንግዶች ―🎙 1⃣ከየመን ታላላቅ መሻይኾች መካከል :-   شيخ الفاضل أبو عبد الرحمن خالد مرجح العدني 2⃣ ትርጉም በኡስታዝ : አቡ ሱፍያን 3⃣ ኡስታዝ አህመድ ኑር 4⃣ ኡስታዝ አቡ ረያን 🎤ዐረብኛ ቋንቋ ለማይችሉ ወንድም እህቶች ፕሮግራሙ ከአማርኛ ትርጉም ጋር አብሮ ይቀርባል።  😂 ፕሪግራሙ የሚተላለፍበት ቦታ  😘 📖 አህሉ ተውሒድ ኢስላሚክ ሴንተር ቻናል 🛫ሊንክ : t.me/sefinetunuh

⓷ የአላህ መልእክተኛﷺ ነገ የውመል ቂያመህ ለባሪያው አስታራቂ ሸማጋይ ይሆናሉ ያሉት ምንን ነው⁉️
Anonymous voting

⓶ ረመዷንን ህገደንብና ስርአቱን የጠበቀ እንደሚገባው አድርጎ የፆመ የሆነ ሰው⁉️
Anonymous voting

⓵ከሚከተሉት ውስጥ ረመዷንን አስመልክቶ ትክክል የሆነው የቱ ነው⁉️
Anonymous voting

. 📱 የ smart ስልክ ባለቤት የሆንከው ሆይ !📲 ከሰዎች በተገለልክ ግዜ ራስክን ተቆጣጠር . ስልክህ ለወንጀል ሰበብ ፣ የጥፋት በር እንዳይሆን ተጠንቀቅ ። 🔓 የድብቅ ወንጀል ቀላላ አድርገህ እንዳትመለከት ! - የእድሜን በረካ ለማጣት - የፊትን ብርሃን ለማስወገድ - መልካም ስራዎችን ለማበስ ምክንያት ነው ። ✅ አንድ ቀደምት እንድህ ይላል ፦ ለሰአታት የምሰራው ድብቅ ወንጀል ለብዙ ወራቶች የነበረውን የቀልብ ብርሃን ያጠፋል ። https://t.me/SleSlkachin https://t.me/SleSlkachin

👉በረመዷን: 👇 ⓵,ጊዜህን ጠብቅ (በአግባቡ ተጠቀም) ⓶, የጌታህን መፅሀፍ ቁርኣን በደምብ አጥብቀህ ያዝ ⓷, እጆችህን በዱዐ ወደ አሏህ አንሳ! ~

🌙 فِي رمضَان: 💡احفَـظ وقـتَكَ.. 💡الـزَم كتـاب ربِّـكَ.. 💡ارفَـع يديـك بالدُّعَـاء إلى ربِّـكَ..

رَبِّ أَوْزِعْنِي أَنْ أَشْكُرَ نِعْمَتَكَ الَّتِي أَنْعَمْتَ عَلَيَّ وَعَلَى وَالِدَيَّ وَأَنْ أَعْمَلَ صَالِحًا تَرْضَاهُ وَأَدْخِلْنِي بِرَحْمَتِكَ فِي عِبَادِكَ الصَّالِحِينَ .

አሰላሙ አለይኩም ~ ዱባይ አልዓይን ስራ የፈታችሁ እህቶች የጀመዓ ስራ አለ ቶሎ ፈጠን ብላችሁ አናግሩን! @Umu_Abdella_t

👉ጥሩ እናት ለልጇ እንዲህ ብላ መከረችልጄ ሆይ! 【عندما يغضب زوجك أغلقي أذنيك وعندما تغضبين أقفلي فمك..وستكون الحياة جميلة】 ባልሽ በተቆጣ ጊዜ ጆሮሽን ያዢ። አንቺ በተቆጣሽ ጊዜ አፍሽን ዝጊ። ይህ ካደረግሽ የትዳር ህይወትሽ ያማረና የሰመረ ይሆናል። ~

ኢላሂ ቻናሏ ተሰረቀች ማለት ነው !

የድብቅ ወንጀሎች .... ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር https://t.me/msirage4

ለረመዳን ዝግጅት ከሚደረጉባቸው ነገሮች የስልክ አጠቃቀምን መቀነስ አንዱና ዋነኛው ነገር ነው........። الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله👉