💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ir al canal en Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Mostrar más8 844
Suscriptores
+1724 horas
+97 días
+1130 días
Archivo de publicaciones
وقال سفيان الثوري:
"إذا ماتَ العالمُ، انثلمَ في الإسلامِ ثُلمةٌ لا يسدّها شيءٌ ما اختلف الليلُ والنهار"
(سير أعلام النبلاء للذهبي 7/229)
وفاة فضيلة الشيخ العلامة المجاهد:
ربيع بن هادي المدخلي
إنا لله وإنا إليه راجعون
ራስን ከብዙዎች የከፋ አድርጎ ማሰብ ወደ ተሻለ አቋም ለመሻገር ይጠቅማል ።
በርካታ አማኞች በተቅዋና በመልካም ስራዎች ቀድመውናል እያሉ ማሠብ ለቀልብ ተሃድሶ ያግዛል ። ወደ መልካም ስራዎች ለመነሳት ይረዳል ።
ራስን ከብዙዎች የተሻለ አድርጎ ማሰብ የተከለከለ ነገር ከመሆኑ ጋር ጎታች እና ጎጂ ሃሣብ ነው ።
የተሻለውን አዋቂው አላህ ነው ::
https://t.me/Muhammedsirage
🔖ቀናችንን ከቁረአን የተወሰነውን ቀርተን፣አዝካረ ሶባህ(የጧት ዚክር) ብለን ፣ አመስጋኝ ሆናን ውብ እናድርገው። ውብ ሆነን እንውላለን። የደስታ ሚስጥሮች ናቸውና ሁሌም እንተግብራቸው።”
~
t.me/https_Asselfya
حاشاهُ ..
أن يُعلق قَلبك بما ليس لك بِه نَصيب، وأن يغرُس فيكُ أملًا ليخذلك، فاللَّهُ لا يزرع في أحدٍ أُمنيَّة إلا لأَنَّهُ يعلم بأنها ستكُن له، ولا يلهمك الدُّعاء إلا لأنهُ حتمًا سيستجيبُ، فلا تيأسَ ولا تمل واعلم أن كُلَّ ما ترجوهُ من اللَّه لا يعجزهُ ولا ينقُص من مُلكهِ شيء، وتيقن أن أُمنيتك لك، ومُرادك آتٍ، ودعواتك بإذنه مُجابة لا محالة من ذلك، واسي قلبك المسكِين بأنَّ لهُ رَبُّ يأويه، ولا تَكف عن الدُّعاء، ولا تَبرح حتى تبلُغ؛ فاللَّهُ لا يَمِلُّ حتى تَمِل .
የጋብቻ ዋና ዋና ዓላማዎች
-ጋብቻ የሰኪና ሰበብ ነው
-በዐቅል ላይ ሌላ ተጨማሪ ዐቅል መጨመር ነው
-ልብን ከሌላ ልብ ጋር ማስተሳሰር ነው።
-የሚተካከሙ እጆችን መጨር ነው።
-የሚተጋገዙ ሩሆችን መጨመር ነው።
-አንዱ በአንዷ የተረጋጋች ነፍስ መጨመር ነው
የሠርግ ማታ ባል ለሚስቱ የሰጠው ምክር
የኔ ፍቅር ከእንግዲህ አንቺ ማለት ለኔ የመኖር ትርጉሜ ነሽ በእኔ እና ባንቺ መሃል ከእንግዲህ ምንም አይነት ድብብቆሽ ሊኖር አይገባም።
የኔ ውድ በፊት እኔ ትልቅ ልጅ ነበርኩ አሁን ግን በድጋሚ ህፃን እሆናለሁ፣ ትዝ ይለኛል ህፃን እያለሁ ምግብ ባልቼ እንደሆነ ወይንም እርቦኝ እንደሆነ የምታውቃኝ እናቴ ነበራች ጥዋት ከእንቅልፍ የምትቀሰቅሰኝ እናቴ ነበራች
ከቤት ከመውጣቴ በፊት መስተካከል ያለበትን ነገሮች አስተከክለ የምትሸኘኝ እናቴ ነበራች
ከእንግዲህ ግን እናቴ አንቺ ነሽ ከእንግዲህ የኔን ደካማ ጎን የምታውቅ ሌላ እናት የለችም
ከእንግዲህ ጥማቴን የምታውቅ ሌላ እናት የለችም አየሽ ፍቅር ልጅ እያለሁ የሆንኩትን ነገር ሁሉ ለእናቴ ነበረ መጥቼ የምናግራት እሷም ምስጢሬን ለማንም ነግራ አታውቅም
አሁን ግን እናቴ አንቺ ነሽ ምስጢሬን የምነግርሽ ላንቺ ብቻ ነው ለማንም ምስጢሬን አሳልፈሽ አትስጪ ልጅ እያለሁ ብዙ ጥፋቶችን አጠፋ ነበረ እናቴም ለጊዜው በጣም ትቆጠኝ ነበረ ግን ቁጣዋ ብዙም አይቆይም ወዲያውኑ ተመልሳ መሳቅ ትጀምራለች የኔ ፍቅር ምናልባት አንቺንም ሊያስከፋሽ እችላለሁ እባክሽን ግን ቂም አትያዥብኝ ጥፍቴን ግን አይተሽ ዝም አትበይ ምክር ስጪኝ እቀበላለሁ የኔ ማር ወደ ጣፋጭ የአልጋ ጨዋታ ከመሄደችን በፊት ደግሜ የምነግርሽ ነገር ለሰዎች ወሬ በፍጹም ጆሮ አትስጪ ከእንግዲህ ወዲህ ላንቺ ከእኔ የሚቀርብ ማንም ሊኖር አይችልም መኖር የለበትም። የኔ ፍቅር የብዙ ሰዎች ትዳር መፍረስ ምክንያት ጎሮቤት አልያም የጓደኛ ብዛት ነው ስለዚህ እነዚህን ነገሮች ከልክ በላይ አታቅርቢ
በፈጣሪ ፊት ቃል እገባለሁ እኔም ምርጡ አባትሽ ሁሌም ከጎንሽ መቆም የምችል ከማንም አስቀድሜ ለልጄ ለሚስቴ የሚል መልካም ባል እሆንልሻለሁ
منقول
=
t.me/https_Asselefya11) ከአንድ በላይ ጋብተቻ ሸሪዓዊ ብይኑ ምንድን ነው?2) ሸሪዓ ፍትሀዊ መሆንን አዟልወንዶች ደግሞ ሁለተኛ ሚስት ሲያገቡ ሁለቱንም በእኩል አይን ስለማያዩ ፍትሀዊ አይሆኑም ስለዚህ ወንዶች ማግባት የለባቸውምየሚባል ነገር ይሰማል ይህ ነገር በምል መልኩ ነው መታየት ያለበት?
3) ሁለተኛ ያገቡ ሰዎችን ስንመለከት ትዳራቸው የተረበሸ ፍትሃዊ ያልሆኑ ያልተሳካላቸው ሆነው እናገኛቸዋለን የሚል ምክንያት ያቀርባሉ ይህስ እንደት ይታያል?
4) ከአንድ በላይ ማግባት የፈለገ ሰው ልክ ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዳገቡት እድሜቸው የገፉ ልጆች ያላቸው ትዳር አጥተው ሊያገቡ ያልቻሉ መሆን አለበት የሚሉ አሉ ይህ እንደት ይታያል?
5)ሌላው በዚህ ዘመን ከአንድ በላይ ማግባት አያስፈልግም የሚሉ ሰዎች አሉ ይህ ንግግራቸው እንደት ይታያል?
6)አንዳንድ ሴቶች ባላቸው ሁለተኛ ሚስት ሲያገባ ከፍተኛ ፀብ ውስጥ ከመግባታቸውም የተነሳ ፍች የሚጠይቁ አሉ ለዚህ ፀብ መነሻ የሆነን ማግባቱን ሳይሆን እንደት ሳይነግረኝ የሚል ሃሳብ ያነሳሉ ስለዚህ አንድ ሰው ሁለተኛሚስት ለማግባት በሚወስንጊዜ ለመጀመሪያሚስቱ ማሳወቅ እና ማስፈቀድ ይጠበቅበታል ወይ?
7)አንዳንድ ሴቶች ባላቸውን ከመውደዳቸው የተነሳ የግላቸው እንዲሆን በማሰብ ሁለተኛ እንዳያገባ ይጠላሉ ነገር ግን ለወንድ ልጅ ከአንድ በላይ ማግባት የተፈቀደውን የአላህን ውሳኔ ከመጥላት አይደለም ይህ ተግባራቸው እንደት ይታያል?
8)የሌላእምነት ተከታዮች በእስልምና ከአንድ በላይ ማግባትን በመቃወም ከአንድ በላይ ማግባት የሚቻል ቢሆን ኖሮ ፈጣሪ ለአዳም ከሀዋ ውጭ ሌላ ሴት ይፈጥርለት ነበር የሚል ሎጅክ ሲያቀርቡ ይስተዋላል።ለመሆኑ በሌሎች እምነት ተከታዮች ዘንድ ከአንድ በላይ ጋብቻ ምን ይመስል ነበር?
9) ምን ምን መስለሀዎች አሉት?
https://t.me/EmuIkramAselefiya
« *ሂጃብ(ኒቃብ) የምትለብስ ሴት ወንዶች* እንዴት እንደሚጓጉላት ብታውቅ ኖሮ ይበልጥ ከተደበቀ ውድ ማዕድን በላይ *ውድ ለመሆን ተሸፍናም ሃያእዋን* ጨምራበት ይበልጥ በሷ ምክንያት ወንዶች ለትዳር ሲፈልጋት እሷን ባለማግኘታቸው እንዲሞቱ ታደርጋቸው ነበር።!!
" *ነገር ግን በኛ ምክንያት ከሞቱ ወንጀለኛ* እንሆናለን ብለው ይሆናል _አንዳንዶቹ ሃያአቸውን የቀነሱት!!!_
"እንደ ሴት ሀያእ(እፍረት) የወንድን ልጅ ልብ ቆራርጦ የሚገባ ነገር አልገጠመኝም።!!
👉ከዚሁ ሰፈር የተገኘ!!ራሳችንን እንፈትሸ!!!
*https://t.me/https_Asselfya*
