es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
8 802
Suscriptores
-324 horas
-317 días
-2330 días
Archivo de publicaciones
~“ነብዩን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም መውደድ ማለት መደነስ ወይም አሮጌ በሬ ማረድ ጫት ማኘክ ማለት አይደለም። ~እሳቸውን መውደድ ማለት ሱናቸውን መከተል የከለከሉትን መከልከል የሰሩትን መስራት ማለት ነው። ሼይኽ መሀመድ ወሌ አላህ ይዘንላቸዉ። ~

✅ መዉሊድ....! 🎙በሸይኽ ሙሀመድ ወሌ ረሂመሁሏህ = t.me/https_Asselfya

~ዉበት ብሎ ማለት ኢማን ነዉ። ~ዉበት ብሎ ማለት ኢልም ነዉ። ~ዉበት ብሎ ማለት ተቅዋ ነዉ። ዉበት ብሎ ማለት ከዚህ ጋር የተያያዘዉ ብቻ ነዉ። ~

የተቅዋ የኢማን ውበት ከታኢያ የተቆረጠ አጭር ምክር 🎤ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር https://t.me/Muhammedsirage

💦يَٰبُنَىَّ أَقِمِ ٱلصَّلَوٰةَ وَأْمُرْ بِٱلْمَعْرُوفِ وَٱنْهَ عَنِ ٱلْمُنكَرِ وَٱصْبِرْ عَلَىٰ مَآ أَصَابَكَ ۖ إِنَّ ذَٰلِكَ مِنْ عَزْمِ ٱلْأُمُورِ «ልጄ ሆይ! ሶላትን አስተካክለህ ስገድ፡፡ በበጎ (በመልካም)ነገርም እዘዝ፡፡ ከመጥፎ ሁሉ ከልክል፡፡ በሚያገኝህም መከራ ላይ ታገስ፡፡ ይህ በጥብቅ ከታዘዙ  ነገሮች ጭምር ናቸዉ፡፡ 💦وَلَا تُصَعِّرْ خَدَّكَ لِلنَّاسِ وَلَا تَمْشِ فِى ٱلْأَرْضِ مَرَحًا ۖ إِنَّ ٱللَّهَ لَا يُحِبُّ كُلَّ مُخْتَالٍۢ فَخُورٍۢ «ጉንጭህንም (በኩራት) ከሰዎች አታዙር፡፡ በምድርም ላይ ተንበጥርረህ አትሂድ፡፡ አላህ ተንበጥራሪን ጉረኛን ሁሉ አይወድምና። 💦وَٱقْصِدْ فِى مَشْيِكَ وَٱغْضُضْ مِن صَوْتِكَ ۚ إِنَّ أَنكَرَ ٱلْأَصْوَٰتِ لَصَوْتُ ٱلْحَمِيرِ «በአካኼድህም መካከለኛ ኹን፡፡ ከድምጽህም ዝቅ አድርግ፡፡ ከድምጾች ሁሉ አስከፊው የአህዮች ድምጽ ነውና፡፡» = t.me/https_Asselfya

እስከምናረጋግጥ ዝም ብንልስ? ~ "ሙስሊም አይደለችም ተብሏል"፣ " በተደጋጋሚ ስርቆት ላይ የተያዘች ነች ተብሏል።" እንዲህ አይነት ያልተረጋገጡ ወሬዎችን ባናሰራጭ ይሻላል። ከተጠራጠርን በሶብር እንጠብቅ። ምንም ቢሆን ደግሞ እንደ ህግ አስከባሪ የተፈፀመው ተግባር ልክ አይደለም። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

አውሬዎቹ ለህግ ይቀርቡ ዘንድ ድምፅ እንሁን ሁላችንም ሼር በማድረግ እንተባበር http://t.me/nuredinal_arebi

ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል ወይ አጨካከን

እስኪ አሁን ይሄ ምን ይባላል? ለምንስ ነው እንዲህ የሚደረገው? ህግ አስከባሪ ህግ ማክበር የለበትም ወይ? ሁለ ነገራችን ግራ የሚያጋባ አገር? = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

📱 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ከተጠቀማችሁ አይቀር እንዚህ 🔤🔤🅰️🔤🔤🔤🔤 ተቀላቀሉ ✅✅ 🔈 🔠🔠🔠🔠 🔤🔤🔘 የ 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🅰️🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 https://t.me/VbaDmOohsw5ZDg0 https://t.me/VbaDmOohsw5ZDg0 ✔️✔️✅✅✔️✔️💎 ለተጨማሪ ጥቆማ @twhidfirst1

«آيتان في تذكير النساء عامة وطَالباتِ العلمِ خاصة»
الشيخ صالح العصيمي حَفظه الله.

🔠🔠🔠🔠 ተጀመረ ገባ ገባ በሉ 🖋ኪታብ ፦ የመልካም ሚስት ባህሪ ፀሀፊ ።፦ሸይኽ አብደረዛቅ አል በድር ሀፊዘሁሏህ 🎙አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ https://t.me/tdarna_islam?livestream

የልብ ድርቀትን ለማከም ~ 1- ዱዓእ ማድረግ፣ 2- ቁርኣን መቅራት፣ መልእክቱን ተደቡር ማድረግ፣ 3- ዚክር ማብዛት፣ 4- ሞትን ማስታወስ፣ የቀብር ዚያራ፣ 5- ከደጋጎች ጋር መቀማመጥና መጎዳኘት፣
የልብ ድርቀትን ለማከም ~ 1- ዱዓእ ማድረግ፣ 2- ቁርኣን መቅራት፣ መልእክቱን ተደቡር ማድረግ፣ 3- ዚክር ማብዛት፣ 4- ሞትን ማስታወስ፣ የቀብር ዚያራ፣ 5- ከደጋጎች ጋር መቀማመጥና መጎዳኘት፣ 6- ለደካሞች መልካም መዋል እና 7- ኢስቲግፋር እና ተውበት ማብዛት። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

«የመውሊድ ማምታቻዎችና ሹብሐዎች» 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ☞︎︎︎ የአህባሾች ቅጥፈትና ውሸት! t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3790 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3790 ☞︎︎︎ መውሊድን ማን ጀመረው? t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3678 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3678 ☞︎︎︎ ነብዩ መቼ ተወለዱ? t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3694 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3694 ☞︎︎︎ መውሊድን በተመለከተ ግንዛቤ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3735 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3735 « ለመውሊድ ደጋፊዎች የተሰጠ መልስ» 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ☞︎︎︎ ክፍል አንድ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3661 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3661 ☞︎︎︎ ክፍል ሁለት ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3690 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3690 ☞︎︎︎ክፍል ሶስት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3704 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3704 ☞︎︎︎ ክፍል አራት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3736 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3736 ☞︎︎︎ክፍል አምስት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3737 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3737 ☞︎︎︎ክፍል ስድስት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3755 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3755 ☞︎︎︎ ክፍል ሰባት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3766 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3766 ☞︎︎︎ ክፍል ስምንት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3787 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3787 ☞︎︎︎ክፍል ዘጠኝ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3794 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3794 «ተጨማሪም ብዙ ነጥቦች ስለ መዉሊድ የተሰጡበት ትምህርት በቻናሉ ያገኛሉ ⇗⇗⇗»

﴿ يَوْمَ تَرَى الْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ يَسْعَىٰ نُورُهُمْ بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَبِأَيْمَانِهِمْ ﴾. #تلاوة

🔖አቢ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፦ ✅ ሁል ጊዜ የሌሊቱ አንድ ሶስተኛ ሲቀር አላህ (ለሀያልነቱና ለልቅናው በተገባው መልኩ) ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ይወርዳል። ማነው የሚለምነኝ የምሰጠው? ማነው የሚጠይቀኝ እሺ የምለው? ማነው መሀርታ የሚጠይቀኝ የምምረው ይላል። 📚(ኢማሙ ቡኻሪ ዘግቦታል)