ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
8 806
订阅者
-724 小时
-287 天
-530 天
帖子存档
እስከምናረጋግጥ ዝም ብንልስ? ~ "ሙስሊም አይደለችም ተብሏል"፣ " በተደጋጋሚ ስርቆት ላይ የተያዘች ነች ተብሏል።" እንዲህ አይነት ያልተረጋገጡ ወሬዎችን ባናሰራጭ ይሻላል። ከተጠራጠርን በሶብር እንጠብቅ። ምንም ቢሆን ደግሞ እንደ ህግ አስከባሪ የተፈፀመው ተግባር ልክ አይደለም። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

አውሬዎቹ ለህግ ይቀርቡ ዘንድ ድምፅ እንሁን ሁላችንም ሼር በማድረግ እንተባበር http://t.me/nuredinal_arebi

ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል ወይ አጨካከን

እስኪ አሁን ይሄ ምን ይባላል? ለምንስ ነው እንዲህ የሚደረገው? ህግ አስከባሪ ህግ ማክበር የለበትም ወይ? ሁለ ነገራችን ግራ የሚያጋባ አገር? = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

📱 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ከተጠቀማችሁ አይቀር እንዚህ 🔤🔤🅰️🔤🔤🔤🔤 ተቀላቀሉ ✅✅ 🔈 🔠🔠🔠🔠 🔤🔤🔘 የ 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🅰️🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 https://t.me/VbaDmOohsw5ZDg0 https://t.me/VbaDmOohsw5ZDg0 ✔️✔️✅✅✔️✔️💎 ለተጨማሪ ጥቆማ @twhidfirst1

«آيتان في تذكير النساء عامة وطَالباتِ العلمِ خاصة»
الشيخ صالح العصيمي حَفظه الله.

🔠🔠🔠🔠 ተጀመረ ገባ ገባ በሉ 🖋ኪታብ ፦ የመልካም ሚስት ባህሪ ፀሀፊ ።፦ሸይኽ አብደረዛቅ አል በድር ሀፊዘሁሏህ 🎙አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ https://t.me/tdarna_islam?livestream

የልብ ድርቀትን ለማከም ~ 1- ዱዓእ ማድረግ፣ 2- ቁርኣን መቅራት፣ መልእክቱን ተደቡር ማድረግ፣ 3- ዚክር ማብዛት፣ 4- ሞትን ማስታወስ፣ የቀብር ዚያራ፣ 5- ከደጋጎች ጋር መቀማመጥና መጎዳኘት፣
የልብ ድርቀትን ለማከም ~ 1- ዱዓእ ማድረግ፣ 2- ቁርኣን መቅራት፣ መልእክቱን ተደቡር ማድረግ፣ 3- ዚክር ማብዛት፣ 4- ሞትን ማስታወስ፣ የቀብር ዚያራ፣ 5- ከደጋጎች ጋር መቀማመጥና መጎዳኘት፣ 6- ለደካሞች መልካም መዋል እና 7- ኢስቲግፋር እና ተውበት ማብዛት። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

«የመውሊድ ማምታቻዎችና ሹብሐዎች» 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ☞︎︎︎ የአህባሾች ቅጥፈትና ውሸት! t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3790 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3790 ☞︎︎︎ መውሊድን ማን ጀመረው? t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3678 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3678 ☞︎︎︎ ነብዩ መቼ ተወለዱ? t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3694 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3694 ☞︎︎︎ መውሊድን በተመለከተ ግንዛቤ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3735 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3735 « ለመውሊድ ደጋፊዎች የተሰጠ መልስ» 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ☞︎︎︎ ክፍል አንድ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3661 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3661 ☞︎︎︎ ክፍል ሁለት ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3690 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3690 ☞︎︎︎ክፍል ሶስት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3704 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3704 ☞︎︎︎ ክፍል አራት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3736 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3736 ☞︎︎︎ክፍል አምስት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3737 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3737 ☞︎︎︎ክፍል ስድስት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3755 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3755 ☞︎︎︎ ክፍል ሰባት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3766 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3766 ☞︎︎︎ ክፍል ስምንት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3787 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3787 ☞︎︎︎ክፍል ዘጠኝ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3794 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3794 «ተጨማሪም ብዙ ነጥቦች ስለ መዉሊድ የተሰጡበት ትምህርት በቻናሉ ያገኛሉ ⇗⇗⇗»

﴿ يَوْمَ تَرَى الْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ يَسْعَىٰ نُورُهُمْ بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَبِأَيْمَانِهِمْ ﴾. #تلاوة

🔖አቢ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፦ ✅ ሁል ጊዜ የሌሊቱ አንድ ሶስተኛ ሲቀር አላህ (ለሀያልነቱና ለልቅናው በተገባው መልኩ) ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ይወርዳል። ማነው የሚለምነኝ የምሰጠው? ማነው የሚጠይቀኝ እሺ የምለው? ማነው መሀርታ የሚጠይቀኝ የምምረው ይላል። 📚(ኢማሙ ቡኻሪ ዘግቦታል)

أمر مهم في معنى قول النبي #ﷺ: «خيركم من تعلم القرآن وعلمه» الشيخ : عبدالرزاق البدر حفظه الله.

ሸይኽ ሙሐመድ ቢን አብዲልወሃብ - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ብለዋል፡- “ዕውቀት ፍሬ ካላፈራ በቀር ዕውቀት አይባልም። ፍሬ ካላፈራ ድንቁርና ነው፣ ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ እንዲህ ብሏል፡-     “ አላህን ከባሮቹ ውስጥ የሚፈሩት ዐዋቂዎቹ ብቻ ናቸው፡፡” [ አር'ረሳኢሉ አሽ'ሸኽስያህ : 6/162 ] https://t.me/AbulBukhariSeid

قَـال الامــام ابـنُ القيّـم رحمـه اللـه ከሰወች ሁሉ ጠንካራ መሆን የፈለገ በአሏህ ላይ ይመካ በእርሱ ይተማመን 📚ዛዱ አል- ማኣድ (364-2)

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ በምስሉላይ የምትመለከቱት ልጅ ሰሙ ሁሴን ሲራጅ ኡመር ይባላል የትውልድ ሃገሩ ወሎ ኬሚሴ አካባቢ ጭሪ የምተባል ቦታ ነው በስደት ሲመጣ የመን ደ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ በምስሉላይ የምትመለከቱት ልጅ ሰሙ ሁሴን ሲራጅ ኡመር ይባላል የትውልድ ሃገሩ ወሎ ኬሚሴ አካባቢ ጭሪ የምተባል ቦታ ነው በስደት ሲመጣ የመን ደርሷል መባሉን ሰምተን ነበር ... ካገር ከወጣ አምስት አመቱን ይዟል አለም ሞተም አልሰማነም እስካሁን ጓደኞቹ የመን ላይ ነው የተለያየነው ነው የሚሉት  እስካሁን ምንም አልሰማነም ያለበትን የምታውቁ በማሳወቅ ተባበሩን ምን አልባት አላህ ብሎ ለመገኘቱ ሰበብ ልትሆኑ ትችላላችሁ እና ሸር በማድረግ ተባበሩን ሰልክ ቁጠር +966 59 786 4227 እና +966501736847 በዚህ አሳውቁን بارك الله فيكم ኢላሂ እኛ ባንተ ተስፋ አንቆርጠም ሁሉን ነገር ለማድረግ ቻይ ነህ እና ደምፁን አሰማን ያረብ

- آيات السَّكينة بترتيل يروي ظمأ القلب🤍. القارئ: هزاع البلوشي. -

"በወንጅል የሚገኝ እርካታ ወንጀሉ በሚያስከትለው ጭንቀት ይፋቃል"።