💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ir al canal en Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Mostrar más8 828
Suscriptores
-524 horas
-207 días
-3330 días
Archivo de publicaciones
~ልብን ከሚያረጥቡ ነገራቶች መሀከል
👉አማናን መጠብቅ
👉ስራ ሲሰሩ ሀራም የሆነዉን ርቆ በሀላሉ ብቻ መገደብ ይገኛሉ ።
~
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁
😊አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳
🎁ነገ ሰኞ ማታ ለየት ያለ ፕሮግራም
🔥በትዳር እና ኢስላም ቻናል ✅
☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭
የረመዳን ዝግጅት አስመልክቶ
ተጋባዥ ኡስታዞች
⭐️
⚙️አቡ ሂበቱላህ
⚙️አብዱረዛቅ አል ባጂ
⚙️አብደሽኩር አቡ ፈውዛን
⚙️አቡ ሁዘይፋ
⚙️አቡ አይመን
☹️🙁😭🥳🙁🤩😭🙁
🏠ቀን እና ሰዓት ነገ/ ሰኞ ማታ
😓ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ🔋
0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል✨
😋
🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣
t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam
🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣
~ልጅ እያለን እንባ ለማስመሰል አይናችን
ስር ውሃ እናደርግ ነበር። አሁን ስናድግ ደግሞ እንባን ለመደበቅ በውሃ እንታጠባለን።
~🔖ስደት እና ገንዘብ አያያዝ !
🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
𝐓𝐞« t.me/MuhaderahChannel
"- هل سمعتَ ما حدثَ لفُلان؟
- لا لمْ أسمع!
- أينَ تعيشُ أنتَ؟
- أعيشُ في حياتي، وليسَ في حياةِ الناس!".
☹️ኢህሳን 😤🔠🔠🔠🔠😤✈️
ይህ ቻናል ነፃ የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል ነው☹️ ቻናሉ ለየት የሚያደርገው ሁሉም ነገር በነፃ መሆኑ ነው
☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭
ቻናሉን በበለጠ እንዲዳረስ join እንዲሁም ሼር በማድረግ የበኩላችሁን ተወጡ☹️
😣🙁🙁☹️🙁🥳🤩☹️
ቻናሉን ለመቀላቀል
🙁☹️⚡️
✅ t.me/ihsan_jobs 🎁
✅ t.me/ihsan_jobs 🎁
Repost from SadatKemal Abu Meryem
አሁን live የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የህይወት ታሪክ (ሲራ)
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
🔖እናስተውል።አንሳነፍ!
~ዊትር
ከአንድት ረከዓም ይጀምራል። ዑስማን ቢን ዐፋን በአንድት ረከዓ ብቻ ዊትርን ይሰግድ ነበር። በርግጥ በአንዷ ረከዓ ሁሉንም ቁርአንን ይቀራም ነበር። ቡኻሪ በሶሂሃቸው ላይ እንደዘገቡት በሙዓዊያ ደስተኛ ያልነበሩ ሰዎች ኢብኑ ዐባስ ዘንድ በመቅረብ የሙእሚኖች አሚር የሆነው ሙዐዊያኮ በአንዲት ረከዓ ካልሆነ በስተቀር ዊትርን አይሰግድም ብለው ነገሩት። ኢብኑ ዐባስም «ሙዐዊያ ሱንናውን አግኝቷል። በርግጥም እሱ ምሁር ነው» ብሎ መለሰላቸው።
رضي الله عنهم جميعا
=
t.me/https_Asselfya🛑👉3 ኛ ቀጥታ ስርጭት ሙሀደራ
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
እውነት/ሀሰት
_በአላህና በመልእክተኛው እንዲሁም በቁርአን መቀለድ ከእምነት ያስወጣል ❓
⚙️ከትክክለኛው መልስ ጀርባ የሚሰጣችሁ አድድ በማድረግ ተቀላቀሉ
👇👇👇
🛑👉ፕሮግራማችን ልንጀምር ነዉ ገባ ገባ በሉ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/+6HIGsnQmJ3UxZjZk
https://t.me/+6HIGsnQmJ3UxZjZk
Repost from Abu_Oubeida~channel
ዛሬ እዚህ ነን አይደል አረሳችሁም‽
""""
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
~የራሱን ሀላፊነት ከማይወጣ ወንድ ጋር አትጣመሪ:: ለራሱ ያልሆነ ለአንቺ እና ለልጆችሽ አይተርፍም:: ለአንቺ ባታስቢ እንኳ ለልጆችሽ እዘኝላቸው::
~
t.me/https_Asselfya
~የራሷን ሀላፊነት መሸከም ከተሳናት ሴት ጋር አትጣመር:: ለራሷ ያልሆነች ለአንተም ሆነ ለልጆችህ አትተርፍም:: በራስህ ብትጨክን እንኳ ለልጆችህ እዘን::
~
t.me/https_Asselfya
🔖ሴቶች ከፋጢማ ተማሩ !!
➖➖➖➖➖
✅
ፋጢማ አላህ መልካም ስራዋ ይውደድላትና የጅሙአ ቀን ከአሱር በኋላ አንድ ሰው ታስቀምጥና ፀሀይ እንዲመለከትላት ታዘዋለች። ይህ ሰው ፀሀይ ልትገባ እየተቃረበች መሆኑን ሲነግራት፦ ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጋ በመተው ፀሀይዋ እስክትጠልቅ ድረስ ወደ ዱአ ትዞር ነበር።
📚فتح الباري./ كتاب الجمعة(١٦٢٢)
👉የጅሙአ ቀን ወቅተል ኢጃብ የተባለው ሰአት እቤታችሁም ሆናችሁ ማግኘት ትችላላችሁ። በተለይ የጅሙአ የቀኑ መጨረሻ ፀሀይ ልትገባ በምትቃረብበት ሰአት ጌታችሁን በመለመን ላይ በርቱ። ምናልባትም የተለመነ ነገር ሁሉ እሺ ሚባልበት ወቅት ሊሆን ይችላልና።
t.me/https_Asselfyaማንኛዉም ጉዳይ ሲከብድህ
ዱንያ ከመስፋቷ ጋር ስትጠብህ
ልብህን ጥደህ አላህን በ الفتاح ስሙ ችክ ብለህ ተማጸነው
