ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 828
Подписчики
-524 часа
-207 дней
-3330 дней
Архив постов
~ልብን ከሚያረጥቡ ነገራቶች መሀከል 👉አማናን መጠብቅ 👉ስራ ሲሰሩ ሀራም የሆነዉን ርቆ በሀላሉ ብቻ መገደብ ይገኛሉ ። ~

🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 😊አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🎁ነገ ሰኞ ማታ ለየት ያለ ፕሮግራም 🔥በትዳር እና ኢስላም ቻናል ✅ ☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭 የረመዳን ዝግ
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 😊አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🎁ነገ ሰኞ ማታ ለየት ያለ ፕሮግራም 🔥በትዳር እና ኢስላም ቻናል ✅ ☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭 የረመዳን ዝግጅት አስመልክቶ ተጋባዥ ኡስታዞች ⭐️ ⚙️አቡ ሂበቱላህ ⚙️አብዱረዛቅ አል ባጂ ⚙️አብደሽኩር አቡ ፈውዛን ⚙️አቡ ሁዘይፋ ⚙️አቡ አይመን ☹️🙁😭🥳🙁🤩😭🙁 🏠ቀን እና ሰዓት  ነገ/ ሰኞ ማታ 😓ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ🔋 0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል✨ 😋 🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣 t.me/tdarna_islam t.me/tdarna_islam 🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣

~ልጅ እያለን እንባ ለማስመሰል አይናችን ስር ውሃ እናደርግ ነበር። አሁን ስናድግ ደግሞ እንባን ለመደበቅ በውሃ እንታጠባለን። ~

Голосовое сообщение12:10

ሙሓደራ صراع الحياة የ "ህይዎት" ትግል 🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

🔖ስደት እና ገንዘብ አያያዝ ! 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን 𝐓𝐞« t.me/MuhaderahChannel

‏"- هل سمعتَ ما حدثَ لفُلان؟ - لا لمْ أسمع! - أينَ تعيشُ أنتَ؟ - أعيشُ في حياتي، وليسَ في حياةِ الناس!".

☹️ኢህሳን 😤🔠🔠🔠🔠😤✈️ ይህ ቻናል ነፃ የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል ነው☹️ ቻናሉ ለየት የሚያደርገው ሁሉም ነገር በነፃ መሆኑ ነው ☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭 ቻናሉን በበለጠ እንዲዳረስ join እንዲሁም ሼር በማድረግ የበኩላችሁን ተወጡ☹️ 😣🙁🙁☹️🙁🥳🤩☹️ ቻናሉን ለመቀላቀል 🙁☹️⚡️ ✅ t.me/ihsan_jobs 🎁 ✅ t.me/ihsan_jobs 🎁

አሁን live የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የህይወት ታሪክ (ሲራ) https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

🔖እናስተውል።አንሳነፍ! ~ዊትር ከአንድት ረከዓም ይጀምራል።  ዑስማን ቢን ዐፋን በአንድት ረከዓ ብቻ ዊትርን ይሰግድ ነበር። በርግጥ በአንዷ ረከዓ ሁሉንም ቁርአንን ይቀራም ነበር። ቡኻሪ በሶሂሃቸው ላይ እንደዘገቡት በሙዓዊያ ደስተኛ ያልነበሩ ሰዎች ኢብኑ ዐባስ ዘንድ በመቅረብ የሙእሚኖች አሚር የሆነው ሙዐዊያኮ በአንዲት ረከዓ ካልሆነ በስተቀር ዊትርን አይሰግድም ብለው ነገሩት። ኢብኑ ዐባስም «ሙዐዊያ ሱንናውን አግኝቷል። በርግጥም እሱ ምሁር ነው» ብሎ መለሰላቸው። رضي الله عنهم جميعا = t.me/https_Asselfya

🛑👉3 ኛ ቀጥታ ስርጭት ሙሀደራ 🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ጀ        መ                  ረ https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

እውነት/ሀሰት _በአላህና  በመልእክተኛው እንዲሁም በቁርአን መቀለድ ከእምነት ያስወጣል ❓ ⚙️ከትክክለኛው  መልስ ጀርባ የሚሰጣችሁ አድድ በማድረግ ተቀላቀሉ     👇👇👇

🛑👉ፕሮግራማችን ልንጀምር ነዉ ገባ ገባ በሉ ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/+6HIGsnQmJ3UxZjZk https://t.me/+6HIGsnQmJ3UxZjZk

ዛሬ እዚህ ነን አይደል አረሳችሁም‽ """" t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
ዛሬ እዚህ ነን አይደል አረሳችሁም‽ """" t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

~የራሱን ሀላፊነት ከማይወጣ ወንድ ጋር አትጣመሪ:: ለራሱ ያልሆነ ለአንቺ እና ለልጆችሽ አይተርፍም:: ለአንቺ ባታስቢ እንኳ ለልጆችሽ እዘኝላቸው:: ~       t.me/https_Asselfya

~የራሷን ሀላፊነት መሸከም ከተሳናት ሴት ጋር አትጣመር:: ለራሷ ያልሆነች ለአንተም ሆነ ለልጆችህ አትተርፍም:: በራስህ ብትጨክን እንኳ ለልጆችህ እዘን:: ~ t.me/https_Asselfya

🔖ሴቶች ከፋጢማ ተማሩ !! ➖➖➖➖➖ ✅ ፋጢማ አላህ መልካም ስራዋ ይውደድላትና የጅሙአ ቀን ከአሱር በኋላ አንድ ሰው ታስቀምጥና ፀሀይ እንዲመለከትላት ታዘዋለች። ይህ ሰው ፀሀይ ልትገባ እየተቃረበች መሆኑን ሲነግራት፦ ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጋ በመተው ፀሀይዋ እስክትጠልቅ ድረስ ወደ ዱአ ትዞር ነበር። 📚فتح الباري./ كتاب الجمعة(١٦٢٢) 👉የጅሙአ ቀን ወቅተል ኢጃብ የተባለው ሰአት እቤታችሁም ሆናችሁ ማግኘት ትችላላችሁ። በተለይ የጅሙአ የቀኑ መጨረሻ ፀሀይ ልትገባ በምትቃረብበት ሰአት ጌታችሁን በመለመን ላይ በርቱ። ምናልባትም የተለመነ ነገር ሁሉ እሺ ሚባልበት ወቅት ሊሆን ይችላልና። t.me/https_Asselfya

ማንኛዉም ጉዳይ ሲከብድህ ዱንያ ከመስፋቷ ጋር ስትጠብህ ልብህን ጥደህ  አላህን በ الفتاح ስሙ ችክ ብለህ ተማጸነው