es
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
8 812
Suscriptores
-224 horas
-137 días
-7630 días
Archivo de publicaciones
ከሁካም ቢን ሲልም አል-ኪናኒ እንደተወራው እንዲህ አለ፡ «ሱፍያን አል-ሰውሪ ዘንድ ነበርኩ፤ አንድ ሴት ወደ እርሱ መጥታ "ስለ አንድ ነገር ልጠይቅህ እፈልጋለሁ" አለችው። እርሱም "በሩን ዝጊውና ከበሩ በስተጀርባ ሆነሽ ተናገሪ" አላት።» [ዘም አል-ሀዋ ]

الآدابُ الْمُهِمَّةُ لِنِسَاءِ الْأُمَّةِ 🏝 አዲስ ደርስ ለሴቶች 【 ክፍል ሀያ አንድ ②① 】 https://t.me/misbahulhu

በመጀመሪያ ምት የገደለው መቶ አጅር አለው። በሁለት ምት የገደገው ደግሞ ከመቶ ያነሰ አጅር አለው። በሶስተኛ ምት የገደለው ደግሞ ከዛ ያነሰ አጅር አለው። ብቻ በየትኛውም ያክል ምት ብትገለው ምንዳ
በመጀመሪያ ምት የገደለው መቶ አጅር አለው። በሁለት ምት የገደገው ደግሞ ከመቶ ያነሰ አጅር አለው። በሶስተኛ ምት የገደለው ደግሞ ከዛ ያነሰ አጅር አለው። ብቻ በየትኛውም ያክል ምት ብትገለው ምንዳ አለህ መጠኑ ቢቀንስም። እኛ ግን ፈርተን እሱ ከሚሸሸው በላይ ሩጫ ሆነብን እንጂ።

"አንድ ቀን
ተሳካልን የምንልበት ቀን ይመጣል
ኢንሻ አላህ!!

🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!      ➖➖➖➖➖➖ 👉የኪታቡ ርዕስ   ➫➫➫➫➫➫ 🌐 «ما هي السلفية ➡️ (ክፍል አስራ አንድ ) 🎙በኡስታዝ  አቡ አብዲላህ ተውፊቅ t.me/ibnumohammedyimer t.me/ibnumohammedyimer 📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵ t.me/ibnumohammedyimer/1319

ከባለቤትህ ጋር እነዚህን ❼ ቀልዶች በፍፁም አትቀልድ ፦ 1,በእድሜዋ እና በገፅታዋ አትቀልድ ፣ ድብርት ውስጥ እና ራሷን የመጥላት መስመር ውስጥ ይከታታል። 2,በፍች አታስፈራራት ማለቴ አትቀልድ፣ የቤትህን ሰላም በገዛ እጅህ አታደፍርስ። 3, በተአዱድ አትቀልድ፤ የውስጧን ሰላም ያሳጣታል ጥርጣሬ ውስጥ ያስገባታል። 4, በቤተሠቦቿ  አትቀልድ፤ ቤተሠቦቿ የአይን ብሌኗ ናቸው እና አትደራደርም ። 5, ከሌላ ሴት ጋር አታነፃፅራት፤ የመፈቀር እና የመወደድ እድልህን ሙሉ በሙሉ እንዳታጣ። 6,ቤት ውስጥ ምትሰራውን ስራ አታጣጥል፤ ሞራሏን ይገለዋል ስራዋም ዋጋ እንደሌለው ታስባለች እና። 7,በሰውነቷ ክብዴት መጨመርም ሆነ መቀነስ አትቀልድ፤ ስሜቷ ስስ የው እና ትጎዳለች።   የትዳርህን ጣዕም እና ውበት ጠብቅ። منقول

አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። በተጨማሪ ከ2 _ 10ኛ ለወጡ ልዩ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋሉ የ "አንብብ"  ከዋሻው  መውጣት ሲደንቀኝ  ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል ...በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ዉድድር ተጀመረ። በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱል-ወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን  በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ እና በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀ የአፕልኬሽን መፅሐፍ  ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉 ✍ የውድድሩ ሂደት ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን የንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው። ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ...... ⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️ ⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=005 🏢በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት ደውለው መመዝገብ ይችላሉ 🌟0946248626 🌟0942189967 📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓

👈- ﻋﻦ ﻋﺒﺪﺍﻟﻠﻪ ﺑﻦ ﻣﺴﻌﻮﺩ، ﻗﺎﻝ : ﺳﻤﻌﺖ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ - ﷺ - ﻳﻘﻮﻝ : ‏[ﺇﻥ ﺃﺷﺪّ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﻋﺬﺍﺑﺎً ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﻮﻡ ﺍﻟﻘﻴﺎﻣﺔﺍﻟﻤﺼﻮﺭﻭﻥ ‏] ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ‏( 5950 ‏)،ﻭﻣﺴﻠﻢ ‏(2109 ‏) 👉ዐብደላህ ቢን መስዑድ አላህ መልካም ስራዉን ይወደድለትና የ አላህ መልእክተኛ እንዲህ ሲሉ ሰማሁ አለ፦ ከሰዎች መካከል አላህ ዘንድ ቅጣት በጣም የሚበራታባቸው  ቀራፆች(ፎቶ አንሺዎች) ናቸው።
ቡኻሪ(5950, ሙስሊም(2109)
👉እህቶቼ! ህይወታችንን
ልብ ብለን ስንመለከት ከረሱሉ ሱና ያፈነገጥን ነን። የከለከሉትን በመዳፈር፣ያዘዙትን ችላ በማለት ቀዳሚ ሆነናል።
👈وَمَا آتَاكُمُ الرَّسُولُ فَخُذُوهُ وَمَا نَهَاكُمْ عَنْهُ فَانْتَهُوا መልእክተኛዉ  የሰጧችሁን ያዙ!የከለከላችሁን ነገር ደግሞ ተከልሉ። 👉ፎቶ ኡለማዎች የሚፈቅዱት ለደሩራ ብቻ ነው። ለምሳሌ ፦ለመታወቂያ ~ለፓስፖርት ~ለመንጃ ፍቃድ ~እና የመሳሰሉት - ለማስታወሻ እየተባለ ፎቶ ማንሳት/መነሳት - ለሰርግ እየተባለ ፎቶ ማንሳት/መነሳት - ለፕሮፋይል እየተባለ ፎቶ ~በተለይ የሱና እህቶች ነን ብለን ሒጃብ(ኒቃብ) ለብሶ መነሳት ...........!

✅ فَلَمَّا أَنجَاهُمْ إِذَا هُمْ يَبْغُونَ فِي الْأَرْضِ بِغَيْرِ الْحَقِّ ◾️በአዳናቸውም ጊዜ እነሱ ወዲያውኑ ያለ አግባብ በምድር ላይ ወሰን ያልፋሉ፡፡ ✅ يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّمَا بَغْيُكُمْ عَلَىٰ أَنفُسِكُم ◾️እናንተ ሰዎች ሆይ! ወሰን ማለፋችሁ (ጥፋቱ) በነፍሶቻችሁ ላይ ብቻ ነው፡፡ ✅ مَّتَاعَ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا ◾️(እርሱም) የቅርቢቱ ሕይወት መጠቀሚያ ነው፡፡ ✅ ثُمَّ إِلَيْنَا مَرْجِعُكُمْ فَنُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ ◾️ከዚያም መመለሻችሁ ወደኛ ነው፡፡ ትሠሩት የነበራችሁትንም ሁሉ እንነግራችኋለን፡፡
📚(ሱረቱ ዩኑስ - 23)
t.me/https_Asselfya

አንድ ባርያ በሱ ዘንድ ካለው ነገር በላይ በአላህ ዘንድ መተማመኑ ነው፡፡ አል-ሐሰን አል-በስሪ እንዲህ ብለዋል፡- “የየቂንህን መድከም ከሚያሳዩ ምልክቶች መካከል በአላህ እጅ ካለው ይልቅ በእጅህ ያለዉን መተማመንህ ነው፡፡”

🔖በዚች ግቡና  አበረታቱኝ  እናንተየዋ  አሯ  ሀላል ስራ የሚሰራን ሰዉ  አጠናክሩ የብርታት ስበብ ሁኑ።  t.me/Online_Eslamawiy_Market t.me/Online_Eslamawiy_Market

አንዳንዶቹ  እጅግ ወሰን ያለፈ አድናቆት  ለዘመናዊ ግለሰቦች ባላቸው ስሜታዊ ተፅዕኖ መሸነፍ የተነሳ፤ ከነቢዩ ﷺ ባልደረቦች (ሶሃቦች) ይልቅ ለኋለኞች የበለጠ እንዲያደሉ እና እንዲቆረቆሩ ያደርጋቸዋል።