cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መንፈሳዊ ግጥም ብቻ

በዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኦርቶዶክሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ . . . . . . . . ለአስተያየትና ግጥም እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉ ለመላክ @Mgetem_Bot @Mgetem_group

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
18 942
Suscriptores
+124 horas
+597 días
+23430 días
Archivo de publicaciones
ማን ይመራመር? ድንቅ የበገና መዝሙር ዘሰሙነ ሕማማት -  መምህር ኤርምያስ ኃይላይ 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/dLcgblYBiDY https://youtu.be/dLcgblYBiDY
Mostrar todo...
23
Repost from N/a
በሚታየው ሁኔታ ያልተከፋፈለ በወጥ። ይደውሉ ይዘዙን በፍጥነትና በጥራት እናስረክቦታለን። ይደውሉ ወይም Telegram 0977605523 @HawassaWallartandGift
Mostrar todo...
👍 6 2
ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ | መምህር አቤል ተስፋዬ | መጽሐፈ መሠረት https://youtube.com/watch?v=Q4JvAQKVZmQ&si=vE5X4dcHvysG0QuB
Mostrar todo...
👍 11
Repost from N/a
Mostrar todo...
👍 1
በቀላሉ የቢትኮይን ሳንቲም በመሰብሰብ ገንዘብ ይስሩ 👇👇👇 https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_33743311
Mostrar todo...
3👍 1🥰 1
Repost from N/a
Mostrar todo...
👍 2 1
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
Hawassa Wall art and Gifts 0977605523
Mostrar todo...
3
Repost from N/a
Mostrar todo...
1
Photo unavailableShow in Telegram
«ተዋሕድዋ» - ኦርቶዶክስ እና አድዋ +++++++++++++++++++++++++++++++ ይኽ ጥናት ቀመስ አድዋዊ ጽሑፍ ከሦስት ዓመት በፊት የዳረጎት ዲጂታል መጽሔት ላይ የወጣና ዛሬ ለ127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በጸሐፊው ተተርኮ የቀረበ ነው። 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/7_6A_kMAvSs https://youtu.be/7_6A_kMAvSs
Mostrar todo...
👍 6
Repost from N/a
Mostrar todo...
3
Repost from N/a
Mostrar todo...
3👍 1
Repost from N/a
Mostrar todo...
1
Repost from N/a
Mostrar todo...
👍 5 5
Repost from N/a
አልተዘዋወረችም Altezewawerechim ክፍል 1 ምእራፍ  3 , 4 እና 5 Alex Abreham አሌክስ አብረሃም 👇👇👇 https://youtu.be/yhw8Ifpbcso?si=kWdDKXdmIYc9Jr6J
Mostrar todo...
🤬 4👍 3
Repost from N/a
Mostrar todo...
6👍 3
"ማርያም እኮ ሞተች" ኤልያስ ሽታኹን * * * * * "የአብ ወዳጁ የወልድ ደጁ የቅዱስ መንፈስ እጁ፡፡" ማርያም እኮ ሞተች፡፡ የአባጊዮረጊስ ዘጋስጫ የማትወዳደር ምረጫ የአባ ሕርያቆስ ቅዳሴው የቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴው ዮሴፍ ሲገፍፍ የለበሳት ያዕቆብ በልቡ ያነገሣት ማርያም እኮ ሞተች፡፡ ገብርኤል ለብስራት ወዴት ልላክ? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው የቱ ጋር ነች? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው እናትህ የቷ ናት? ብሎ ያልጠየቀው በሚካኤል አክናፍ መልኳን ስለሚያውቀው፡፡ ሰማይን ያለባላ ያቆመ ወንዳቺ ሆድ ያዘመመ ጥንተ ናፍቆት የመለኮት ዓይንሽ የሰባቱ ሰማያት መስኮት፡፡ ያ ትሁት ገፅሽን በክንፍ ላይ ስሎሽ መላእክት ያያሉ ለምነውት ነበር ፍጠራት እያሉ፡፡ (ቶሎ በል እያሉ) ማርያም እኮ ሞተች፡፡ በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ ነፍሴ ወዴት ደረስሽ? ማርያምን ሳትነኪ አንቲ ውዕቱ እኔ ምዑቱ አንቲ መሶበ ወርቅ እኔ የበደል ጨርቅ አንቺ እመአምላክ የቱ መግነዝ ቻለሽ ትንሳኤን ወልደሽው ሞትን ትቀምሻለሽ? አንቺም? እመብርሃን ማርያምእኮ ሞተች፡፡ ሰማይና ምድር ወይቦ መልካቸው ሀዘን እያማጡ እስከዛሬ አሉ መላእክት ሁሉ እንደደነገጡ፡ ለክልዔቱ ጊዜ እስራኤል ጨነቀው ከስደት ጀምሮ ኮቴዋን የሚያውቀው፡፡ የዳዊት በገና ብቻውን ያለቅሳል ራሱን በመግረፍ ዳዊት አላወቀም የልጅ ልጁን ማረፍ፡፡ ክልዔቱ ጊዜ ጨነቀው እስራኤል እንኳንና አርፋ ሲከፋት አይችልም በእርሷ እኮ ሚካኤል:: ክልዔቱ ጊዜ ሰማይ አለቀሰ የመረረ ከሀሞት መላእክት አያውቁም ማርያም እንደምትሞት፡፡ ማርያም እኮ ሞተች፡፡ ስትሰማ ኖሯ በሆዷ ቅዳሴ አረፈች ይሉኛል ወዮ ነው ለራሴ፡፡ አንቺን እመብርሃን ሞት በምኑ ያዘሽ አላየሽም እንዴ አምላኩን እንዳዘዝሽ፡፡ የቱ መልአክ ሞት ተላከ ወዳንቺ ችሎ አይገባም ቤትሽ እሺ ብለሽ እንጂ፡፡ ፍትሃት የለም ለማርያም የተፈታ የሚገባባት እርሷ ራሷ አርያም፡፡ ለማርያም አይቀደስላት እርሷ ራሷ ቅዳሴ ናት፡፡ ማርያም እኮ ሞተች፡፡ * * * * * * #ማስታወሻ * በነገረ - ማርያም * ስንክሳርም እንደተነገረን እመቤታችን በ፷፬ አመቷ በገዛ ፍቃዷ አርፋ፡፡ ሞትን ቀምሳለች፡፡ነሐሴ ፲፮ ከሞት ተነስታ ማረጓን ልብ ይሏል፡፡ "ሞትሰ ለመዋቲ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኩሉ"
Mostrar todo...
57👍 34🥰 7👎 1
አዲስ ዝማሬ ዲ/ን ናትናኤል አለሙ “ሥሉስ” የበገና ዝማሬ https://youtu.be/PeIEHl-28pU
Mostrar todo...
9
Photo unavailableShow in Telegram
🔴 በዘባነ ኪሩብ - ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ https://youtu.be/uehIWh2LtIg
Mostrar todo...
5
Mostrar todo...
6👍 5
Repost from N/a
Mostrar todo...