es
Feedback
📚ሀዲሦችና አጫጭር የቁርአን አንቀፆች መልቀቂያ ቻናል 📚

📚ሀዲሦችና አጫጭር የቁርአን አንቀፆች መልቀቂያ ቻናል 📚

Ir al canal en Telegram

የአላህን እዝነት ማግኘት ለምንፈልግ ሁሉ፦ وإذا قرئ القرآن فاستمعوا له وأنصتوا لعلكم تزكمون ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ ጸጥም በሉ ይታዘንላችኋልና።(ሡራ አል-አዕራፍ 204) ቁርኣንን ልብ ሰጥተን በማድመጥ ብቻ የአላህንራሕመት እንላበሳለን አላህ ራሕመቱን ያጎናፅፈን።

Mostrar más
1 247
Suscriptores
+124 horas
+37 días
+330 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+7
en 0 canales
agosto '26
+33
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+26
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+40
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+41
en 1 canales
Get PRO
abril '26
+20
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+14
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+16
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+18
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+16
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+11
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+11
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+15
en 1 canales
Get PRO
agosto '25
+21
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+19
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+23
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+29
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+24
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+45
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+30
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+60
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+53
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+89
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+63
en 1 canales
Get PRO
septiembre '24
+107
en 1 canales
Get PRO
agosto '24
+130
en 1 canales
Get PRO
julio '24
+24
en 1 canales
Get PRO
junio '24
+18
en 2 canales
Get PRO
mayo '24
+34
en 1 canales
Get PRO
abril '24
+63
en 1 canales
Get PRO
marzo '24
+55
en 1 canales
Get PRO
febrero '24
+11
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+17
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+15
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+15
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+12
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+19
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+11
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+14
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+6
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+6
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+12
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+16
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+11
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+15
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+12
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+6
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+8
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+9
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+15
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+8
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+9
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+17
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+28
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+35
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+43
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+200
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+81
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+14
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+22
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+31
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+20
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+43
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+55
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+80
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+146
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+45
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+83
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+70
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+3 081
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
06 septiembre0
05 septiembre+2
04 septiembre+1
03 septiembre+3
02 septiembre+1
01 septiembre0
Publicaciones del Canal
🔖 ከሴት ልጅ ሀያእ ከተወገደ አበቃ ! እንደ ወንድ ወይም ከወንድ የባሠች ትሆናለች። « የሀያእ መወገድ የራሱ ምክንያቶች አሉት፦ • መቀላቀልን ማብዛት... •ከልጅነት ጀምሮ ከጨዋነትና ከሀያእ የራቁ አለባበስን መልበስ ....! 🔖 ከዚያም ይህን ነገር እንድትለምደዉና እንድትፀናበት ያደርጋታል። 🎙الشيخ ابن عثيمين رحمه الله |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

2
የአላህ መልእክተኛ-ﷺ-እንዲህ ብለዋል ✓ አራት ነገሮች የደስታ ምንጭ ናቸው !፦ 1•ሷሊህ ሚስት 2•ሠፊ መኖሪያ ቤት 3•መልካም ጎረቤት 4•ምቹ መጓጓዣ ✓አራት ነገሮች የጥበት (እድለቢስነት) ምንጭ
የአላህ መልእክተኛ-ﷺ-እንዲህ ብለዋል ✓ አራት ነገሮች የደስታ ምንጭ ናቸው !፦ 1•ሷሊህ ሚስት 2•ሠፊ መኖሪያ ቤት 3•መልካም ጎረቤት 4•ምቹ መጓጓዣ ✓አራት ነገሮች የጥበት (እድለቢስነት) ምንጭ ናቸው ፦ 1•መጥፎ ጎረቤት 2• መጥፎ ሚስት 3• (ጠባብ) መኖሪያ ቤት 4• መጥፎ መጓጓዣ 📚صححه الألباني في الصحيحة 282 |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
252
3
ኢድ ተክቢራ.mp3
275
4
Sin texto...
243
5
◾️የዙልሂጃ ቀናቶች መፃም 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ኢማሙ ነወውይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።» «ዘጠኙ የዙል ሂጃ ቀናቶች መፃም በጣም የተወደደ ተግባር ነው። በተለይ ከነዚህ ቀናቶች ውስጥ የዘጠነኛውን
◾️የዙልሂጃ ቀናቶች መፃም 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ኢማሙ ነወውይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።» «ዘጠኙ የዙል ሂጃ ቀናቶች መፃም በጣም የተወደደ ተግባር ነው። በተለይ ከነዚህ ቀናቶች ውስጥ የዘጠነኛውን የአረፋ ቀን መፃም ከሌሎቹ ቀናት በላጭ ነው።» 📚  (شرح مسلم 71/8) ↪️ ማሳሰቢያ‼️ ➖➖➖➖➖ ♦️👉መፃም የፈለገ ከነገ ሰኞ ጀምሮ መፃም ይችላል። ♦️👉አስረኛው የዙልሂጃ ቀን የኢድ ቀን ስለሆነ መፃም ስለማይቻል የሚፃመው ዘጠኙ ቀናቶች ብቻ ነው። ♦️👉እነዚህን ዘጠኝ ቀናቶች መፃም የተወደደ ተግባር እንጂ ግዴታ አይደለምና የፈለገ መፃም ያልፈለገ ማፍጠር ይችላል። ♦️👉እነዚህን ዘጠኝ ቀናቶች በተከታታይ መፃም መስፈርት አይደለም። አንድ ቀን እያፈጠረ ሌላውን ቀን መፃም ይችላል። ♦️👉በበሽታ፣ ሀይድም ሆነ በሌላ ምክንያት የተወሰኑ ቀናቶች ቢያመልጠው ከገራለት ጊዜ ጀምሮ የቀሩትን ቀናቶች መፃም ይችላል። ♦️👉መፃም የፈለገ ሰው ነገ እንደሚፃም በቀልቡ ማሰብ ብቻ በቂ ነው። ሌላ የሚባል የንያ ዚክር የለም። |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
350
6
✓ ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦ « የሸዋል ስድስት ቀን ፃም ለረመዷን ቀዷ ብሎ አስቦ መፃም አይቻልም። ምክንያቱም ስድስቱ የሸዋል ፃም ረመዷንን ተከትለው የሚመጡ (እራሳቸው የቻሉ
✓ ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦ « የሸዋል ስድስት ቀን ፃም ለረመዷን ቀዷ ብሎ አስቦ መፃም አይቻልም። ምክንያቱም ስድስቱ የሸዋል ፃም ረመዷንን ተከትለው የሚመጡ (እራሳቸው የቻሉ) ናቸውና። እነሱም ከፈርድ ሶላት በኋላ እንደሚሰገዱ ራቲማ (በእድያ) ናቸው።» 📚فتاوى نور على الدرب | 175 |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
191
7
ተክቢራ الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد http://t.me/+TOuxbrki5gY2iIpt http://t.me/+
ተክቢራ الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد http://t.me/+TOuxbrki5gY2iIpt http://t.me/+TOuxbrki5gY2iIpt
302
8
ኢድ ሙባረክ አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን። عيد مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
ኢድ ሙባረክ አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን። عيد مبارك  تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
247
9
የአይን ጠብታ ለፆመኛ ~ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ لا بأس على الصائم أن يقطر في عينه وإن وجد طعمه في حلقه فإنه لا يفطر به ، لأنه ليس بأكل ولا شرب، ولا بمعنى الأكل والشرب . "በፆመኛ ላይ አይኑ ውስጥ ጠብታ ቢያደርግ ችግር የለውም። ጣእሙን ጉሮሮው ላይ ቢያገኘው እንኳ በሱ ፆሙን አይፈታም። (ፆሙ አይጠፋም።) ምክንያቱም ይሄ መመገብም መጠጣትም አይደለምና። እንዲሁም የመመገብና የመጠጣትን ብይን የሚያዝም አይደለምና።" [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 19/ 205] = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
274
10
በረመዷን በብዛት የሚፈፀሙ ስህተቶች ~ ① ሶላት ሳይሰግዱ መፆም፣ ② ሌሊቱን በጫት ካሳለፉ በኋላ ሰሑርን አስቀድሞ በመመገብ ሱብሕ ሳይሰግዱ መተኛት፣ ③ ቀኑን በእንቅልፍ፣ ሌሊቱን በተከታታይ ፊልም (ሙሰልሰላት) ማሳለፍ፣ ④ ረመዷንን ጠብቆ መንዙማና ነሺዳ እየለቀቁ ሰዎችን ከቁርኣን ማዘናጋት፣ ⑤ ተራዊሕን በንቃት እየሰገዱ ፈጅር ሶላትን በእንቅልፍ ማሳለፍ፣ ⑥ ተራዊሕ ላይ በየአራቱ ረከዐ መሐል የቢድዐ እና የሺርክ እንጉርጉሮዎችን ማስገባት፣ ⑦ የተራዊሕ ኢማሞች በጣም ረጅም የቁኑት ዱዓእ ማድረግ፣ ⑧ መግሪብ ሶላት ሲጠናቀቅ ስርአት በሌለው መልኩ ለፊጥራ መጣደፍ (ሰጋጆችን የሚያቋርጥ፣ የሰው ጫማ የሚያቀያይር፣… አለ) ⑨ ሌሊት ላይ "ተሰሐሩ" እያሉ መዞር፣ (10) የሱሑር ጊዜ ሳያልቅ ለጥንቃቄ በሚል ቀድሞ አዛን ማድረግ፣ (11) ሱሑር ላይ "ነወይቱ ሰውመ ገዲን" እያሉ በቃል መነየት፣ (12) እያንቀላፉ ተራዊሕ መስገድ፣ (13) ልጆች "እንፁም" ሲሉ ማበረታታት ሲገባ መከልከል፣ "ውሃ አያስፈጥርም፣ ተደብቀህ ብላና ትፆማለህ" እያሉ መዋሸትና ውሸት ማለማመድ፣ (14) ሴቶች በተጋነነ የምግብ ዝግጅት ሰፊ ጊዜያቸውን ማቃጠል፣ (15) ሴቶች ሽቶ ተቀብተው ለተራዊሕ መውጣት፣ (16) በተራዊሕ ወቅት የሴቶችና የወንዶች በየ ጎዳናውና በየካፌው አላስፈላጊ መዝረክረክ፣ (17) በዒሻእ ሶላት ላይ እየተዘናጉ አሳልፎ ዘግይቶ መግባት፣ (18) ፊጥራ ላይ ከመጠን በላይ መመገብ፣ (19) ቀኑን በካርታ፣ በዳማ እና መሰል አጉል ነገሮች ማሳለፍ፣ (20) ሙዚቃ ማዳመጥ፣ (21) የሰው ስራ የሚሰሩ ተቀጣሪዎች ጧት በሰዓት አለመግባት (አማና መጠበቅ፣ ቃልን ማክበር ግድ ይላል። ግዴታ ያልሆኑ ዒባዳዎች ተፅእኖ የሚያሳድሩብን ከሆነ መተው ወይም መቀነስ ነው)፣ (22) በተለይ በስራ ቦታዎች ላይ በመንዙማና በነሺዳ ማሳለፍ (መሆን ያለበት ከተመቼ ቁርኣን መቅራት፣ ካልሆነ ዚክር ማድረግ ወይም ደዕዋ ማዳመጥ፣ ካልሆነ ዝምታ ይሻላል።) (23) ለይለተል ቀድርን ለማየት ሰማይ ሰማይ እያንጋጠጡ ተሰብስበው እያወሩ መጠበቅ (የሚታይ ነገር የለም)፣ (24) አንዳንድ አካባቢዎች የዒሻእ ሶላትን በጣም በማዘግየት ሰው ጀማዐ ላይ እንዳይካፈል እንቅፋት መሆን፣ (25) አንዳንድ አካባቢዎች መስጂድ ውስጥ ጫት ይዞ ገብቶ መቃም፣ (26) አንዳንድ አካባቢዎች "ተርቲብ" ብለው ንፍሮ፣ ቆሎና መሰል ምግቦችን ወደ መስጂድ እንዲያቀርቡ ሰዎችን ማስገደድ፣ ወዘተ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
310
11
🌹Quran_Mp3_Collection🌹 1 @mishary_rashid_al_afasi 2 @Yassen_Al_Jazairi 3 @Sheikh_Abu_Bakr_Al_Shatri 4 @Sheikh_Muhammad_Al_Luhaidan 5 @Abdulbasit_Abdussamed1 6 @Sheikh_Abdul_Rahman_Al_Sudais 7 Ali_Al_Huzaifi 8 @Khalifah_At_Tonaeijy 9  Ahmad_Al_Ajmy 10 @Sheikh_Saad_Al_Gamidi 11 Emad_Al_Mansary 12 @Abdullah_ibn_Al_Basfar 13 @Sheikh_Nasser_Al_Qatami 14 @Abdulhadi_Kanakeri 15 @Sheikh_Maher_Al_Muaiqly 16 @Sheikh_Adel_Rayan 17 @Khalil_Al_Hussary 18 @Sheikh_Muhammad_Ayyub 19 @Abdullah_Awad_Al_Juhany 20 @Abdul_Rashid_Ali_Sufi 21 @Mohamed_Siddiq_El_Minshawi 22 @Abdul_Rahman_Al_Ossi 23 @Sheikh_Saud_Al_Shuraim 24 @Yasser_Al_Dosarii 25 @Muhammad_Al_Kurdi1 26 @Fares_Abbad1 27 @Sheikh_Salah_Bukhatir 28 @Imad_Zuhair_Hafez 29 @Muhammad_AbdulKareem 30 Ahmad_Misbahi 31 @Abdulaziz_Az_Zahrani 32 @Ibrahim_Al_Asirii 33 @Abdulbosit_Qobilov1 34 @Abdullah_al_Matrood1 35 @Afzal_Rafiqov1 36  Hani_Ar_Rifai 37 @Abdullah_Ali_Jaber 38 @Sheikh_Muhammad_Jibril 39 Jazza_Alswaileh 40 Bandar_Balila 41 @Mohammad_Al_Tablawi 42 Wadee_Al_Yamani 43 @Ghassan_Al_Shorbajyi 44  Zaki_Dagistan 45 Ahmad_Al_Lahdan 46 @Abdullah_Xalif 47 @Yasser_Al_Qureshi 48  Nabil_Al_Rifai 49  Salah_Al_Hashem 50  Shirazad_Taher 51 @Tawfeeq_As_Sayeghh 52  Rashid_Al_Arkani 53 @Sheikh_Mustafa_Ismail 54  Ali_Yakupov 55 Abdullah_Kamel 56 @Mahmud_Ali_Albanna 57 @Sheikh_Idris_Abkar 58  Hassen_Saleh 59  Moeedh_Al_Harthi 60  Ahmed_Naina 61  Waleed_Al_Naehi 62 Saber_AbdulHakam 63 @Mohammad_Saleh_Shah 64 @AbdulMuhsin_Qasim 65 Salah_Al_Budair 66  Akram_Alalaqimy 67  Jamaan_Alosaimii 68 @Abdulmohsen_Harty 69 @Abdul_Wadood_Haneef 70 @Mohammad_Al_Abdullah 71  Yahya_Hawwa 72 @Hasanxon_Yahyo_Abdulmajid 73 Khalid_Al_Jaleel 74 @Noreen_Muhammad_Siddique 75 @Ahmad_Al_Shalabii 76 @Alzain_Muhammad_Ahmad 77 @Abdulmohsin_Al_Obeikan 78 @Ibrahim_AlAkhdar 79 @Rahmatulloh_qori_Obidov 80 @Muhammadloiq_qori_Aminov 81 @Shayx_Alijon_qori_Haydarov 82 @sheikh_badr_alturki http://t.me/+TOuxbrki5gY2iIpt http://t.me/+TOuxbrki5gY2iIpt
259
12
🌹 Quran_Mp3_Collection🌹 1 @mishary_rashid_al_afasi 2 @Yassen_Al_Jazairi 3 @Sheikh_Abu_Bakr_Al_Shatri 4 @Sheikh_Muhammad_Al_Luhaidan 5 @Abdulbasit_Abdussamed1 6 @Sheikh_Abdul_Rahman_Al_Sudais 7 Ali_Al_Huzaifi 8 @Khalifah_At_Tonaeijy 9  Ahmad_Al_Ajmy 10 @Sheikh_Saad_Al_Gamidi 11 Emad_Al_Mansary 12 @Abdullah_ibn_Al_Basfar 13 @Sheikh_Nasser_Al_Qatami 14 @Abdulhadi_Kanakeri 15 @Sheikh_Maher_Al_Muaiqly 16 @Sheikh_Adel_Rayan 17 @Khalil_Al_Hussary 18 @Sheikh_Muhammad_Ayyub 19 @Abdullah_Awad_Al_Juhany 20 @Abdul_Rashid_Ali_Sufi 21 @Mohamed_Siddiq_El_Minshawi 22 @Abdul_Rahman_Al_Ossi 23 @Sheikh_Saud_Al_Shuraim 24 @Yasser_Al_Dosarii 25 @Muhammad_Al_Kurdi1 26 @Fares_Abbad1 27 @Sheikh_Salah_Bukhatir 28 @Imad_Zuhair_Hafez 29 @Muhammad_AbdulKareem 30 Ahmad_Misbahi 31 @Abdulaziz_Az_Zahrani 32 @Ibrahim_Al_Asirii 33 @Abdulbosit_Qobilov1 34 @Abdullah_al_Matrood1 35 @Afzal_Rafiqov1 36  Hani_Ar_Rifai 37 @Abdullah_Ali_Jaber 38 @Sheikh_Muhammad_Jibril 39 Jazza_Alswaileh 40 Bandar_Balila 41 @Mohammad_Al_Tablawi 42 Wadee_Al_Yamani 43 @Ghassan_Al_Shorbajyi 44  Zaki_Dagistan 45 Ahmad_Al_Lahdan 46 @Abdullah_Xalif 47 @Yasser_Al_Qureshi 48  Nabil_Al_Rifai 49  Salah_Al_Hashem 50  Shirazad_Taher 51 @Tawfeeq_As_Sayeghh 52  Rashid_Al_Arkani 53 @Sheikh_Mustafa_Ismail 54  Ali_Yakupov 55 Abdullah_Kamel 56 @Mahmud_Ali_Albanna 57 @Sheikh_Idris_Abkar 58  Hassen_Saleh 59  Moeedh_Al_Harthi 60  Ahmed_Naina 61  Waleed_Al_Naehi 62 Saber_AbdulHakam 63 @Mohammad_Saleh_Shah 64 @AbdulMuhsin_Qasim 65 Salah_Al_Budair 66  Akram_Alalaqimy 67  Jamaan_Alosaimii 68 @Abdulmohsen_Harty 69 @Abdul_Wadood_Haneef 70 @Mohammad_Al_Abdullah 71  Yahya_Hawwa 72 @Hasanxon_Yahyo_Abdulmajid 73 Khalid_Al_Jaleel 74 @Noreen_Muhammad_Siddique 75 @Ahmad_Al_Shalabii 76 @Alzain_Muhammad_Ahmad 77 @Abdulmohsin_Al_Obeikan 78 @Ibrahim_AlAkhdar 79 @Rahmatulloh_qori_Obidov 80 @Muhammadloiq_qori_Aminov 81 @Shayx_Alijon_qori_Haydarov 82 @sheikh_badr_alturki
2
13
t.me/Quran_Mp3_Collection 1 @mishary_rashid_al_afasi 2 @Yassen_Al_Jazairi 3 @Sheikh_Abu_Bakr_Al_Shatri 4 @Sheikh_Muhammad_Al_Luhaidan 5 @Abdulbasit_Abdussamed1 6 @Sheikh_Abdul_Rahman_Al_Sudais 7 Ali_Al_Huzaifi 8 @Khalifah_At_Tonaeijy 9  Ahmad_Al_Ajmy 10 @Sheikh_Saad_Al_Gamidi 11 Emad_Al_Mansary 12 @Abdullah_ibn_Al_Basfar 13 @Sheikh_Nasser_Al_Qatami 14 @Abdulhadi_Kanakeri 15 @Sheikh_Maher_Al_Muaiqly 16 @Sheikh_Adel_Rayan 17 @Khalil_Al_Hussary 18 @Sheikh_Muhammad_Ayyub 19 @Abdullah_Awad_Al_Juhany 20 @Abdul_Rashid_Ali_Sufi 21 @Mohamed_Siddiq_El_Minshawi 22 @Abdul_Rahman_Al_Ossi 23 @Sheikh_Saud_Al_Shuraim 24 @Yasser_Al_Dosarii 25 @Muhammad_Al_Kurdi1 26 @Fares_Abbad1 27 @Sheikh_Salah_Bukhatir 28 @Imad_Zuhair_Hafez 29 @Muhammad_AbdulKareem 30 Ahmad_Misbahi 31 @Abdulaziz_Az_Zahrani 32 @Ibrahim_Al_Asirii 33 @Abdulbosit_Qobilov1 34 @Abdullah_al_Matrood1 35 @Afzal_Rafiqov1 36  Hani_Ar_Rifai 37 @Abdullah_Ali_Jaber 38 @Sheikh_Muhammad_Jibril 39 Jazza_Alswaileh 40 Bandar_Balila 41 @Mohammad_Al_Tablawi 42 Wadee_Al_Yamani 43 @Ghassan_Al_Shorbajyi 44  Zaki_Dagistan 45 Ahmad_Al_Lahdan 46 @Abdullah_Xalif 47 @Yasser_Al_Qureshi 48  Nabil_Al_Rifai 49  Salah_Al_Hashem 50  Shirazad_Taher 51 @Tawfeeq_As_Sayeghh 52  Rashid_Al_Arkani 53 @Sheikh_Mustafa_Ismail 54  Ali_Yakupov 55 Abdullah_Kamel 56 @Mahmud_Ali_Albanna 57 @Sheikh_Idris_Abkar 58  Hassen_Saleh 59  Moeedh_Al_Harthi 60  Ahmed_Naina 61  Waleed_Al_Naehi 62 Saber_AbdulHakam 63 @Mohammad_Saleh_Shah 64 @AbdulMuhsin_Qasim 65 Salah_Al_Budair 66  Akram_Alalaqimy 67  Jamaan_Alosaimii 68 @Abdulmohsen_Harty 69 @Abdul_Wadood_Haneef 70 @Mohammad_Al_Abdullah 71  Yahya_Hawwa 72 @Hasanxon_Yahyo_Abdulmajid 73 Khalid_Al_Jaleel 74 @Noreen_Muhammad_Siddique 75 @Ahmad_Al_Shalabii 76 @Alzain_Muhammad_Ahmad 77 @Abdulmohsin_Al_Obeikan 78 @Ibrahim_AlAkhdar 79 @Rahmatulloh_qori_Obidov 80 @Muhammadloiq_qori_Aminov 81 @Shayx_Alijon_qori_Haydarov 82 @sheikh_badr_alturki
3
14
ሰዑዲያ ነገ ረቡዕ ረመዷን የረመዷን የመጀመሪያ ቀን እንደሆነ አውጃለች። እንኳን አደረሰን። አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሓት!
ሰዑዲያ ነገ ረቡዕ ረመዷን የረመዷን የመጀመሪያ ቀን እንደሆነ አውጃለች። እንኳን አደረሰን። አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሓት!
206
15
Sin texto...
1
16
የወረቀት ብር ኖት ዘካ ~ በጥንት ዘመን ሰዎች ግብይት የሚፈፅሙት እቃን በእቃ በመለዋወጥ ነበር። የልውውጥ ገበያ ለአጠቃቀም አስቸጋሪ በመሆኑ የተነሳ ቀስ በቀስ እየቀዘቀዘ ሄዶ አንዳንድ እቃዎችን (ለምሳሌ በሃገራችን አሞሌ ጨው) እንደመገበያያ ገንዘብ በመጠቃቀም ተተካ። ይሁን እንጂ እነዚህ እቃዎች ለአያያዝ አስቸጋሪ በመሆናቸው የተነሳ ሰዎች ወደ ሌሎች አማራጮች ማማተር ይጀምራሉ። በዚህም የተነሳ ነበር ወርቅና ብር ለመገበያያነት መዋል የጀመሩት። ወርቅና ብር ታዲያ በጊዜ ሂደት በአንጣሪዎች አማካኝነት ተመሳሳይ መጠንና ክብደት እንዲይዙ ተደርገው ለአስተማማኝነታቸው ማህተም ዲዛይን ተደርጎባቸው መዘጋጀት ያዙ። እነዚህን ገንዘቦች ለደህንነታቸው በመስጋት ገንዘብ መንዛሪዎችና አንጥረኞች ዘንድ በማስቀመጥ መተማመኛ ደረሰኞችን በምትካቸው ይቀበሉ ነበር። ሰዎች በነዚህ ድርጅቶች ላይ ያላቸው እምነት በጨመረ ቁጥር ደረሰኞቹ በግብይት ላይ ለክፍያ መዋል ያዙ። የወረቀት ብር ኖት ታሪካዊ አነሳሱ በዚህ መልኩ ነበር። በጊዜው እነዚህ ከገንዘብ መንዛሪ ድርጅቶች የሚመጡ ወረቀቶች ሰውየው በነዚህ የግል ድርጅቶች ዘንድ ወርቅ/ ብር እንዳስቀመጠ በመግለፅ ወረቀቱን የተቀበለ ሰው ሄዶ ወርቁን/ ብሩን መውሰድ እንደሚችል ከመጠቆም ባለፈ ኦፊሴላዊ ይዘትም ሆነ የህግ ከለላ አልነበራቸውም። አገልግሎታቸው በሰፋ ቁጥር ግን በጊዜ ሂደት መንግስታት የህግ ሽፋን ሊሰጡ ግድ ብሏቸዋል። በዚህን ጊዜ የታወቀ ተመን በመስጠት ላምጪው እንዲከፈል አስገዳጅ ህግ ወጣ። የማተሙ/ የማሳተሙ ኃላፊነትም የመንግስታት ሆነ። ይህ ነገር የተጀመረው በ1833 እንደሆነ ድርሳናት ይጠቁማሉ። (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሮሳውያን አቆጣጠር ነው።) መንግስታት ካላቸው ተቀማጭ የወርቅ መጠን በላይ እነዚህን የወረቀት መገበያያዎች ገበያ ላይ ሲያቀርቡ ጊዜ ግን በነባሩ የወርቅ መገበያያ ላይ ፈተና ተደቀነ። በዚህን ጊዜ የወረቀት መገበያያዎችን ወደ ወርቅ ከመቀየር የሚከለክል ህግ መውጣት ያዘ። በዚህ ረገድ ቀዳሚዋ ብሪታኒያ ስትሆን ይህ የሆነውም በ1931 ነበር። አሜሪካ በ1934 ተከተለቻት። የክልከላው ተግባራዊነት ግን ድንበር ተሻጋሪ ሳይሆን በሃገራቱ ውስጥ የተገደበ ነበር። ሃገራት ከሃገራት ጋር ሲገበያዩ ግን የወረቀት ብሩን ወደ ወርቅ የመቀየር ውላቸውን ይጠብቁ ነበር። ከ1971 ጀምሮ ግን የወርቅ መጠን እያነሰ ስለመጣ አሜሪካ ይህኛውን አሰራር ጭምር አቆመች። የመጨረሻው ወርቅን ለግብይት ተመን የመጠቀም አሰራር በዚህ መልኩ ተዘጋ። የወረቀት ብር ኖት እነዚህን ታሪካዊ ለውጦች በማሳለፉ የተነሳ ምንነቱን በመግለፅ ላይ የኢስላም ምሁራን እይታቸው ሊለያይ ችሏል። የብዙሃን ዑለማዎችን አቋም ብቻ ሳሰፍር የወረቀት ብር ማለት ራሱን የቻለ የተለየ መገበያያ ገንዘብ ሲሆን ወርቅና ብርን (ሲልቨር) የሚመለከቱ ህጎች ይመለከቱታል። የየሃገራቱ የወረቀት ኖት ራሱን የቻለ አንዱ ከሌላው የሚለይ ገንዘብ ነው። ለማሳጠር ስል ለዚህ ትርጓሜ የሚውሉ አጋዥ መረጃዎችን አልጠቅስም። እነዚህ የወረቀት ብር ኖት ሲጀመሩ አካባቢ ዘካ ይወጅብባቸዋል ወይስ አይወጅብባቸውም በሚለው ላይ በኢስላም ምሁራን መካከል ውዝግብ ተከስቶ ነበር። የልዩነቱ መነሻ ለዚህ ገንዘብ ምንነት የተሰጡ ትርጓሜዎች መለያየት ነበር። ነገር ግን ይሄ መገበያያ በከፍተኛ መጠን በመስፋፋቱና የወርቅና የብርን ቦታ በመተካቱ የተነሳ ውዝግቡ ሙሉ ለሙሉ በሚባል መልኩ ከስሟል። ስለዚህ ትኩረታችን ይህ የወረቀት ብር ኖት ለዘካ መጠን በሚደርስበት መነሻ መጠን (ኒሷብ) ላይ ይገደባል ማለት ነው። ዲጂታል ገንዘብም በተመሳሳይ ነው የሚታየው። የወረቀት ብር ኖት ዘካ የሚወጅብበት መነሻው መጠን (ኒሷብ) ስንት ነው? በዚህ ላይ ሶስት የተለያዩ ሃሳቦች ተሰንዝረዋል። አንደኛ:– የወረቀት መገበያያ ኖት መነሻ የዘካ መጠን የብር (ሲልቨር፣ ፊዷ) ኒሷብ ነው ያሉ አሉ። ይህም 200 ዲርሃም ማለትም 595 ግራም ነው። ሁለተኛ:– ኒሷቡ የወርቅ ኒሷብ ማለትም 20 ዲናር ወይም 85 ግራም ነው ያሉም አሉ። ሶስተኛ:– መነሻው መጠን ከወርቅና ከብር መነሻ ተመኖች ዝቅ ያለው ነው ያሉም አሉ። ከሶስቱ ሃሳቦች ውስጥ ሶስተኛው ሚዛን የሚደፋ እንደሆነ በርካታ ዑለማዎች ደምድመዋል። መነሻቸውም:– 1ኛ፦ ድሃዎቹን የተሻለ ተጠቃሚ ያደርጋል። 2ኛ፦ ለዘካ አውጪውም ከውዝግብ ቀጠና ለመውጣት፣ ከተጠያቂነት ስጋት ለመትረፍ ይበልጥ ሰላማዊ ነው። 3ኛ፦ የመጀመሪያዎቹን ሁለት አቋሞች ያንፀባረቁ ምሁራን የሚያቀርቧቸውን መርጃዎችና ትንታኔዎች አንፃራዊ በሆነ መልኩ የተሻለ የሚያቀራርብ ነው። 4ኛ፦ ለዚህ የወረቀት መገበያያ ኖት የዘካ መነሻ መጠን ከወርቅና ከብር (ሲልቨር) አንዱን መጠቀም ግድ ከሆነ ከሁለት አንዱ ቀድሞ የደረሰውን ኒሷብ በምን አሳማኝ መነሻ ልንዘለው እንችላለን? እንደሚታወቀው የብር (ሲልቨር) ኒሷብ ዛሬም በነብዩ ﷺ  ዘመን ከነበረው አይቀየርም። ዛሬም እንደ ጥንቱ 200 ዲርሃም ማለትም 595 ግራም ብር ያለው ሰው ዘካ ማውጣት ግድ ይለዋል። ይህ አቋም የሰዑዲያ የታላላቅ ዑለማእ ምክር ቤት፣ የእውቀታዊ ምርምር ቋሚ ኮሚቴ (ለጅነተ ዳኢማህ)፣ በራቢጦተል ዓለሚል ኢስላሚ ስር ያለው ቀራረል መጅመዒል ፊቅሂይ እና የሌሎችም ምርጫ ነው። የዘንድሮ የወረቀት ብር ዘካ መነሻ (ሂሳብ) ስንት ነው? ወቅታዊውን የ 1 ግራም ብር (ሲልቨር) አማካኝ ዋጋ አጣርቶ በ595 በማባዛት ማግኘት ይቻላል። ለምሳሌ የ 1 ግራም ብር ዋጋ 200 ብር ከሆነ x 595=119,000 ብር ይሆናል ማለት። ስለዚህ ይህን ያህል ብር ያለው ሰው አመት ከቆየ ዘካ አለበት ማለት ነው። የቀረበው ምሳሌ ነው። ወቅታዊውን የ 1 ግራም ብር (ሲልቨር) አማካኝ ጠይቃችሁ አስሉ። (ረመዳን 15/1442፣ ሚያዚያ 20/ 2013) ተነካክቶ በድጋሜ የተለጠፈ = ቴሌግራም:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
229
17
ረሱል 〰🌱〰 እንዲህ ብለዋል፦ “ፀሀይ ከወጣችበት ቀን በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በሷ ቀን፦ አደም የተፈጠረበት ነው። ወደ ጀነት የገባበት ከጀነትም የወጣበት ነው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 854 �
ረሱል 〰🌱〰 እንዲህ ብለዋል፦ “ፀሀይ ከወጣችበት ቀን በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በሷ ቀን፦ አደም የተፈጠረበት ነው። ወደ ጀነት የገባበት ከጀነትም የወጣበት ነው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 854 🎀🎀🎀🎀🎀 🐈‍⬛️@Islamic_post17🤩
230
18
🤲☪☪☪☪☪️ 〰️〰️〰️〰️ ▫️ሐሜት ነሚማህ▫️ ⏱እረመዳን ከመድረሱ በፊት ትምህርቶችን እንቀጥላለን ኢንሻአላህ🍃ክፍል5⃣ ➮ሐሜት ምንድነው? ➮ከሃሜት ለመራቅ ምን ላድርግ? ➮የሐሜት ቅጣት? ➮ሌሎችም ሰፍ ያለ ዳሰሳ ። ◍በእኅት ዝሃራ ሙስጠፍ🎙
239
19
📖ሱረቱል ሙልክ🎧 📚ቁርአን..... 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ◾️የሰዉ ልጅ ብዙ መካሪ ቢኖራቸዉም ለአንድ አማኝ ግን ከቁረአን በላይ መካሪ የለዉም ♦️የጨለመን ህይወት በብርሃን የሚሞላ ◾️የተሳሳ
📖ሱረቱል ሙልክ🎧 📚ቁርአን..... 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ◾️የሰዉ ልጅ ብዙ መካሪ ቢኖራቸዉም ለአንድ አማኝ ግን ከቁረአን በላይ መካሪ የለዉም ♦️የጨለመን ህይወት በብርሃን የሚሞላ ◾️የተሳሳተን የሚገስፅና የሚያመላክት... ♦️ውበቱ ማራኪ ተደምጦ የማይጠገብ የማያቋርጥ የልብ ብርሃን ነው። 🌸አሏህ ልባችን ለቁርዐን ገር ያርግልን። ↷ ⇣🌹⇣↷ https://t.me/joinchat/pQmow9m7DXc0OGY0
295
20
☞ረመዳን እየመጣ ነው ሰማታቹኃል አይደል…እና ወዳጆቼ እስከዛሬ ከነበርንበት ቀልብ እና የኢማን ደረጃ በጣም ከፍ ብለን መልካም ስራን ተላምደን ከወድሁ የዘጋጁተን ልንጠብቀው ግድ ይላል።የኢማን ደረጃችንን ከፍ ለማድረግ ፕሮግራም አውጥተን ብንጠቀም መልካም ነው እላለው፡፡  📄እኔ ለምሳሌ ይህንን ፕሮግራም አውጥቻለው(ከተስማማችሁ መልካም… ምክኒያቱም የሁሉም ሰው የስራ ዘርፍ እና ክፍት ክፍለ ግዜ ይለያያል እና…) ① ማታ አራት ሰዓት እንተኛለን፡፡ ② ሌሊት አስር ሰኣት አሊያም ዘጠኝ ሰዓት ተኩል እንነሳለን፡፡ ለኔ ዓይነቱ ደካማ ሰው በአንድ ምሽት ዉስጥ 6 ሰዓት ከተኛ በቂ ነው፡፡ ③ ከዉዱእ በኋላ ለሀያ ወይም ለአርባ ደቂቃ ዊትር እንሰግዳለን፡፡ እንደ ከእንቅልፍ አነሳሳችን እና አቅማችን ማድረግ እንችላለን፡፡ ④ እስከ አሥራ አንድ ከሩብ ድረስ በኢስቲግፋርና በዚክር እንቆያለን፡፡ ይህ ከንጋት በፊት ያለው ሰዓት እጅግ የተወደደና ዱዓዉም ምላሽ የሚያገኝበት ነው፡፡ በጣም ልንጠቀምበት ይገባል ። ስሜቱም ደስ ይላል። መስገጃችን ላይ ሆነን ወይም ጋደም ብለን ዚክር ዱዓና ኢስቲግፋር እናብዛ። ⑤እስከ አሥራ አንድ ሰዓት ተኩል ሱብሒ እንሰግዳለን፡፡ የሱብሒን ሱንና መርሳት የለብንም፡፡ ⑥ከዚያ በኋላ ፀሐይ እስክትወጣ ድረስ ባንተኛ መልካም ነው፡፡ ለዚክርና ዱዓ የሚወደድ ሰዓት ነውና እንድሁም ቁርኣንን ልንቀራበት የሚገባ ሰኣት ነው፡፡ ⑦ከዚያ ተነስተን ቤተሰብ እናግዛለን፤ ወደ ት/ት መሄድ ካለብን እንሄዳለን ቤታችንን እናስተካክላለን፤ ለዕለት ዉሏችን መስመር እንሲዛለን፡፡ ⑧ምሳ ከበላን ብኃላ የተወሰነ 30_40 ደቂቃ ያክል አረፍ ብንል ይህ አንድም ማታ ላይ ስንሰግድ እንቅልፍ እንዳያሸንፈን ያግዘናል፡፡ የቀይሉላ ሰዓትም ነዉና ሱናዉን አገኘን ማለት ነው፡፡ ⑨ከዐስር በኋላ እስከ መግሪብ ባለው ሰኣት ሁሉም እንደ ፕሮግራሙ… በዚህ ሰኣት ክፍት ክፍለ ግዜ ያለው መስጁድ ቁጭ ብሎ የ ዒልም ሀለቃን ቢጣድ ለሱ የተሻለ ነው። ⑩አስራ አንድ ሰኣት ተኩል አከባቢ የማታ ዚክር(አዝካረል_መሳእ) እናድርግ። ⑪ሦስት ሰዓት ላይ እራት ብንበላ፡፡ ጎን ለጎን  ኘሮግራሞች ካሉ መርጠን እናስኪድ። ከእራት በኋላ ባናመሽ መልካም ነው፡፡ ♻️እናንተስ ምን አሰባቹህ? ይህ እኔ ያሰብኩት ነው(አላህ ኢኽላስን እና በተናገርኩት መተግበርን ይስጠኝና)
250