es
Feedback
አህሉል ዊርዲ

አህሉል ዊርዲ

Ir al canal en Telegram

{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ [ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።] 🔰የተውሒድ ደርስ 🔰የተዝኪያ ደርስ 🔰የሲራ ደርስ 🔰የሉጋ ፋኢዳ T.me/Ustaz_ebin_Selman Comment👉 https://t.me/Tafach_Tarikoch

Mostrar más
8 021
Suscriptores
-424 horas
-267 días
-830 días
Archivo de publicaciones
☀️ أذكار الصباح ☀️ የጥዋት አዝካር

☀️ أذكار اصباح ☀️ የጥዋት አዝካር

📗የተከበረው ቁርኣን 26ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ ሀያ ሶስተኛው ጁዝ (23)

የመኝታ አዝካር እና ዱአዎች.pdf3.55 KB

ከደላኢሉል ኸይራት የቅዳሜ ቀን ዊርድ

🌗 أذكار المساء 🌓 የማታ አዝካር

🌗 أذكار المساء 🌓 የማታ አዝካር

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን የአብዶሼ ሽኝት በታላቁ አንዋር መስጂድ😭 አላህ ይዘንልሆ
+2
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን የአብዶሼ ሽኝት በታላቁ አንዋር መስጂድ😭 አላህ ይዘንልሆ

ﺇﻧَّﺎ ﻟِﻠَّﻪِ ﻭَﺇِﻧَّﺎ ﺇِﻟَﻴْﻪِ ﺭَﺍﺟِﻌُﻮﻥَ (ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን) ​ታላቁ የዲን አባት፣ አሊም እና ዳዒ አብዶሼ አርፈዋል! ​ባለፉት 40 ዓመታት ህይወታቸውን በ
ﺇﻧَّﺎ ﻟِﻠَّﻪِ ﻭَﺇِﻧَّﺎ ﺇِﻟَﻴْﻪِ ﺭَﺍﺟِﻌُﻮﻥَ (ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን) ​ታላቁ የዲን አባት፣ አሊም እና ዳዒ አብዶሼ አርፈዋል! ​ባለፉት 40 ዓመታት ህይወታቸውን በሙሉ ለኢስላማዊ ዳዕዋ (አት-ተብሊግ) እና ለኡማው ሲሰጡ የነበሩት ሸይኽ አብዶሽ በዳዕዋዉ ዘርፍ ኡማውን ሲኻድሙ ኖረዋል። ከነዚህም ውስጥ:- በተለይም ደግሞ #በሴቶቹ ዘርፍ እና በእናቶቻችን ​ የዳዕዋ እና የዒልም ማስፋፋት አሻራቸው፡ • ​ከነ ሃጂ ሙሳ ኪኪያን እና ኡስታዝ አቡበከር አብደላ ጋር በመሆን ስፍር ቁጥር የሌላቸውን ሳምንታዊ የጁምዓ የሴቶች ዳዕዋ በመላው ሃገሪቱ እንዲሰራጭ አቋቁመዋል። ​ ልዩ ስብዕናቸው እና ቸርነታቸው፡ ዛሂድነታቸዉ • ​የአንዋር መስጂድ ምሰሶ፡ ቁርሳቸውን በቤታቸው ተመግበው የማያውቁት ሸይኽ አብዶሽ ፤ ሁሌም መርከዝ በለሊትጠተነስተዉ የሱብሂ በያን ካለቀ በኋላ ያሲን ተባረክ እንዲሁም የኢሽራቅ ሰላትን ማዘዉተርና ሰዉ እንዲተገብራቸዉ በጣም የሚያነሳሱ እጅግ ታላቅ የደዐዋዉ ምሰሶ ነበሩ ቁርሳቸዉንም አህለ ሹራ ክፍል ከሚገኙ የሹራ ቀዲሞች ጋር ነበር ማዕድ የሚጋሩት። • ​ሸይክ አብዶሽ መዝሃብ፣ መንሃጅ፣ ብሄር እና ሃይማኖት ሳይለዩ ሰዎችን በፍቅር የሚያሸማግሉ የሰላም አባት ነበሩ። ​ ​አላህ የኸይር ስራቸውን ምንዳ ሁሉ ይወፍቃቸው፤ ማረፊያቸውን ጀነተል ፊርደውስ ያድርግልን! ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጆቻቸው እና ለመላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ መጽናናትን እንመኛለን። የታላቁ አንዋር መስጂድ ወጣት ጀመዓ

🤍የሱረቱል ካህፍ ዱዐ🤍 💝﴿ دعاء سورة الكهف﴾💞 للحبيب أبي بكر العدني بن علي المشهور🤍 الْلَّهُمَّ يَا ذَا الجَلَالِ وَالإِكْرَامِ، وَالمَوَاهِبِ العِظَامِ، وَخَالِقِ الحَلَالِ وَالحَرَامِ، وَالمُوَفِّقِ مَنْ يَشَاءُ مِنْ عِبَادِهِ إِلَىٰ أَسْبَابِ وَمُوجِبَاتِ الاِ لْتِزَامِ ؛ نَسْأَلُكَ الْلَّهُمَّ أَنْ تُحْيِيَنَا عَلَىٰ الإِسْلَامِ، وَتُمِيتَنَا عَلَىٰ الإِيمَانِ، وَتُرَقِّيَنَا بَيْنَهُمَا فِي مَرَاتِبِ الإِحْسَانِ وَالإِيقَانِ وَالعِرْفَانِ ، يَا كَرِيمُ يَا مَنَّانُ.. الْلَّهُمَّ ا حْفَظْنَا مِنْ كُلِّ فِتْنَةٍ مُضِلَّةٍ، وا شْفِنَا مِنْ كُلِّ سَقَمٍ وَعِلَّةٍ، وَا غْفِرْ لَنَا كُلَّ مَعْصِيَةٍ وَزَلَّةٍ، وَثَبِّتْنَا عَلَىٰ الحَقِّ وَالمِلَّةِ، وَا جْعَلْ لَنَا مُذَكِّراً وَمُعِينًا مِنْ عِبَادِكَ الأَدِلَّةِ. وَإِذَا أَرَدْتَ بِعِبَادِكَ فِتْنَةً فَا قْبِضْنَا إِلَيْكَ غَيْرَ مَفْتُونِينَ ، وَلا ضَالِّينَ ، وَلَا مُضِلِّينَ ، بِمَنِّكَ وَكَرَمِكَ يَا أَرْحَمَ الرَّاحِمِينِ. الْلَّهُمَّ ا عْصِمْنَا بِفَضْلِكَ مِنْ فِتْنَةِ المَسِيخِ الدَّجَّالِ، وَمنْ سُوءِ الأَعْمَالِ وَفَسَادِ الأَحْوَالِ، وَفُضُولِ الأَقْوَالِ، وَا هْدِنَا لِمَا يُرْضِيكَ عَنَّا في كُلِّ حَالٍ، وَا خْتِمْ أَعْمَارَنَا بِالحُسْنَىٰ فِي خَيْرٍ وَعَافِيَةٍ وَسَلَامَةٍ يَا ذَا الجَلَالِ . وَصَلَّىٰ ا للّٰهُ عَلَىٰ سَيِّدِنَا وَنَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ، وَعَلَىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلَّمَ ، وَالحَمْدُ لِلّٰهِ رَبِّ العَالَمِينَ .

ሱረቱል–ከህፍን አንዘንጋ። በነሻጣ እንቅራው። መቅራት ያልቻልን እናድምጠው። የማይቀሩት እህት ወንድሞችን፣ ልጆቻችንን እናስደምጥ። ጁሙዐ ሙባረካ!

قَالَ رَسُولُ الله ﷺ : «من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَينِ». 🌹✨ጁሙዐ የሳምንቱ ልዩ የቁርኣን ቀን ነው። ❝በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል❞ይሉናል ትልቁ ሠው ❤ሶለዋቱ ረቢ ወሠላሙሁ #አህሉል_ዊርዲ…💚 https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

☀️ أذكار الصباح ☀️ የጥዋት አዝካር

☀️ أذكار اصباح ☀️ የጥዋት አዝካር

📗የተከበረው ቁርኣን 26ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ ሀያ ሁለተኛው ጁዝ (22)

የመኝታ አዝካር እና ዱአዎች.pdf3.55 KB

ከደላኢል አልኸይራት የጁሙዓ ቀን ዊርድ 🔑መክፈቻ ዱዓ 💚የጁሙዓ ሰለዋት (ዊርድ) 🔐መዝጊያ ዱዓ #አህሉል_ዊርዲ 📿 https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

🌗 أذكار المساء 🌓 የማታ አዝካር

🌗 أذكار المساء 🌓 የማታ አዝካር