fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

አህሉል ዊርዲ

አህሉል ዊርዲ

رفتن به کانال در Telegram

{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ [ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።] 🔰የተውሒድ ደርስ 🔰የተዝኪያ ደርስ 🔰የሲራ ደርስ 🔰የሉጋ ፋኢዳ T.me/Ustaz_ebin_Selman Comment👉 https://t.me/Tafach_Tarikoch

نمایش بیشتر
7 919
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
-2130 روز
آرشیو پست ها
🌗 أذكار المساء 🌓 የማታ አዝካር

☀️ أذكار الصباح ☀️ የጥዋት አዝካር

☀️ أذكار اصباح ☀️ የጥዋት አዝካር

📗የተከበረው ቁርኣን 29ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ ሀያ ስድተኛው ጁዝ (26)

የመኝታ አዝካር እና ዱአዎች.pdf3.55 KB

🗓የእሁድ ቀን የደላኢሉል ኸይራት ዊርድ የመክፈቻ ዱዓ…🤲 የእሁድ ዊርድ…📿 ከደላኢሉል ኸይራት ቡኋላ የሚቀራ ዱዓ…🤲 #አህሉል_ዊርዲ…💚 https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

Repost from N/a
✅የዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርት እና የልማት ድርጅት አባላት በዳሩል ሂጅረተይን ውስጥ ምን ምን ይሰራሉ?
🔥የአህለ ሱና ወልጀመዐ መንሀጅ የተገነዘበ ትውልድ ማፍራት፤ የተረዳውን ማጎልበት እና ማብዛት(ያልተረዳውን በሂክማ አስረድቶ ማምጣት ወንድማማችነትን ማጠንከር የዒልም ባለቤቶች ህልውና ማስጠበቅ(ከዒልምና ከበረካቸው ለመጠቀም)
🌟በሳምንት አንድ ቀን የኦንላይን ሙዛከራ/የመማማር ፕሮግራም በየግሩፓቸው በቮይስ ቻት አማካኝነት ይቀርባል ✅ፕሮግራሙ የሚቀርበው እዛው በሃያ አባላት አማካኝነት ነው ይህን ፕሮግራም ለማቅረብ አባላት ኪታቦችን ማየት፣ ዓሊሞችን መጠየቅ፣መፅሀፍ ማንበብ ላይ ይሰራሉ! ✨ቀኑም ሰኞ ከ3:00-4፡30 በኦንላይን ቮይስ ቻት ይሆናል። ፕሮግራሞቹም:- ➡️ቲላዋ(መክፈቻ)=5ደቂቃ ➡️ሲራ/ሸማኢል=30 ደቂቃ ➡️መድህ 10 ደቂቃ ➡️ለዲን የኻደሙ እና የሀገራችን ዑለሞች እንወቅ=30ደቂቃ (አንድ ዓሊም አንድ ወር ማለትም አራት ሳምንት ይዘከራሉ ስራዎቻቸው  መድሆቻቸውን ይታወሳሉ) ➡️ ሹራ:-የቀጣይ  ሳምንት ስራ ምደባ ፣ዚያራ ከነበረ የዚያራ ሪፖርት ይቀርባል ፣ የቀን ዊርድ መጠየቅ=15 ደቂቃ ❄️በአጠቃላይ የቮይስ ቻት ፕሮግራሙ  ለአንድ ሰዓት ተኩል ይሆናል ✨ ዑለማ ዚያራ ፕሮግራም ✨ በወር የያሲን እና የቁርኣን ኺትማ የእለት ተእለት የቁርዓን እና የሰለዋት ዊርድ ኺትማ እና ማስታወስ ስራ 🔥አባላት አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሆኑ ዑለማዎችን ዚያራ ያደርጋሉ ቢያንስ ሲገቡ እንዳያስቸግሩ (እዳያስጨንቁ ) ትንንሽ ብሮች ሼር አድርገው ይገባሉ )ትንሽ ብሮች የተፈለገው ሰው በገንዘብ ምክንያት እዳይሸሽብን እና እንዳይሰላችብን ነው፡፡ ይህ ዚያራ ሲያድግ አንድ ዓሊም የአንድ ግሩፕ ሀላፍትና ይሆናሉ ከአህለል ኸይሮች ጋር በመሆኖን የነሱን ፣የልጆቻቸውን የዱንያ ሀላፍትና መውሰድ ይሆናል ✨ ፕሮግራም ወጥቶ መድረሳዎች፣ሀሪማዎች ይጎበኛሉ (ለዲን የሚከፈለው ዋጋ ለመረዳት) ፕሮግራም ወጥቶ የቀብር፣የእስር ቤት፣የሆስፒታሎች ፣አህለል ኸይር ማእከላት ዚያራ ይደረጋል(ለተፈኩር እና ቀልቦቻቸውን ለመጠበቅ) 🔥በወር አንድ ቀን የቁርኣን እና የያሲን ፕሮግራም አዲስ አበባ እና ለሎሚ ሜዳ ቅርብ የሆኑ በአካል ሩቅ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሆኑትን ደግሞ በቴሌግራም እና በቲክቶክ የላይቭ ፕሮግራም ማሳተፍ ✅ለበለጠ መረጃ:- Contact us @Khamoshiaa @Alishq_Alsufiy ➡️ቻናሉን ለመቀላቀል👇 https://t.me/DarulHijreteinMembers

✅የዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርት እና የልማት ድርጅት አባላት በዳሩል ሂጅረተይን ውስጥ ምን ምን ይሰራሉ? 🔥የአህለ ሱና ወልጀመዐ መንሀጅ የተገነዘበ ትውልድ ማፍራት፤ የተረዳውን ማጎልበት እና ማብዛት(ያልተረዳውን በሂክማ አስረድቶ ማምጣት ወንድማማችነትን ማጠንከር የዒልም ባለቤቶች ህልውና ማስጠበቅ(ከዒልምና ከበረካቸው ለመጠቀም) 🌟በሳምንት አንድ ቀን የኦንላይን ሙዛከራ/የመማማር ፕሮግራም በየግሩፓቸው በቮይስ ቻት አማካኝነት ይቀርባል ✅ፕሮግራሙ የሚቀርበው እዛው በሃያ አባላት አማካኝነት ነው ይህን ፕሮግራም ለማቅረብ አባላት ኪታቦችን ማየት፣ ዓሊሞችን መጠየቅ፣መፅሀፍ ማንበብ ላይ ይሰራሉ! ✨ቀኑም ሰኞ ከ3:00-4፡30 በኦንላይን ቮይስ ቻት ይሆናል። ፕሮግራሞቹም:- ➡️ቲላዋ(መክፈቻ)=5ደቂቃ ➡️ሲራ/ሸማኢል=30 ደቂቃ ➡️መድህ 10 ደቂቃ ➡️ለዲን የኻደሙ እና የሀገራችን ዑለሞች እንወቅ=30ደቂቃ (አንድ ዓሊም አንድ ወር ማለትም አራት ሳምንት ይዘከራሉ ስራዎቻቸው  መድሆቻቸውን ይታወሳሉ) ➡️ ሹራ:-የቀጣይ  ሳምንት ስራ ምደባ ፣ዚያራ ከነበረ የዚያራ ሪፖርት ይቀርባል ፣ የቀን ዊርድ መጠየቅ=15 ደቂቃ ❄️በአጠቃላይ የቮይስ ቻት ፕሮግራሙ  ለአንድ ሰዓት ተኩል ይሆናል ✨ ዑለማ ዚያራ ፕሮግራም ✨ በወር የያሲን እና የቁርኣን ኺትማ የእለት ተእለት የቁርዓን እና የሰለዋት ዊርድ ኺትማ እና ማስታወስ ስራ 🔥አባላት አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሆኑ ዑለማዎችን ዚያራ ያደርጋሉ ቢያንስ ሲገቡ እንዳያስቸግሩ (እዳያስጨንቁ ) ትንንሽ ብሮች ሼር አድርገው ይገባሉ )ትንሽ ብሮች የተፈለገው ሰው በገንዘብ ምክንያት እዳይሸሽብን እና እንዳይሰላችብን ነው፡፡ ይህ ዚያራ ሲያድግ አንድ ዓሊም የአንድ ግሩፕ ሀላፍትና ይሆናሉ ከአህለል ኸይሮች ጋር በመሆኖን የነሱን ፣የልጆቻቸውን የዱንያ ሀላፍትና መውሰድ ይሆናል ✨ ፕሮግራም ወጥቶ መድረሳዎች፣ሀሪማዎች ይጎበኛሉ (ለዲን የሚከፈለው ዋጋ ለመረዳት) ፕሮግራም ወጥቶ የቀብር፣የእስር ቤት፣የሆስፒታሎች ፣አህለል ኸይር ማእከላት ዚያራ ይደረጋል(ለተፈኩር እና ቀልቦቻቸውን ለመጠበቅ) 🔥በወር አንድ ቀን የቁርኣን እና የያሲን ፕሮግራም አዲስ አበባ እና ለሎሚ ሜዳ ቅርብ የሆኑ በአካል ሩቅ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሆኑትን ደግሞ በቴሌግራም እና በቲክቶክ የላይቭ ፕሮግራም ማሳተፍ ✅ለበለጠ መረጃ:- Contact us @Khamoshiaa @Alishq_Alsufiy ➡️ቻናሉን ለመቀላቀል👇 https://t.me/+uVUFiO4WXTsxYjhk

🌗 أذكار المساء 🌓 የማታ አዝካር

🌗 أذكار المساء 🌓 የማታ አዝካር

🦋✨ተስፋ አለ… የአንድ እናት ያልተዘመረላት ድካም ሁልጊዜ ጥዋት ብን ብላ ትነሣለች.. የቤቱን ሥራ ጨርሳ ከልጇ ጎን በመሆን ትምህርቱን ታግዘዋለች። የልጇ ደረጃ አነስተኛ ስለነበር በእያንዳንዱ ጥያ
🦋✨ተስፋ አለ… የአንድ እናት ያልተዘመረላት ድካም ሁልጊዜ ጥዋት ብን ብላ ትነሣለች.. የቤቱን ሥራ ጨርሳ ከልጇ ጎን በመሆን ትምህርቱን ታግዘዋለች። የልጇ ደረጃ አነስተኛ ስለነበር በእያንዳንዱ ጥያቄ ላይ ሲሳሳት ማብራሪያውን ከ1_10* ትደግምለታለች። ሌሊት እየገፋ ሲሄድ እርሷም ከድካም የተነሣ ብቻዋን አልጋዋ ላይ ሆና ታለቅሳለች፦ "ጌትዬ! የምችለውን ሁሉ አድርጌአለሁ ለምን ውጤቱን ማየት አቃተኝ?" ትላለች። አንድ ቀን ግን ልጁ ከፈተና ሲመለስ አዘኖ እንዲህ አላት፦ "እኔ እንደ ጓደኞቼ ብልህ አይደለሁም ምንም ያህል ባጠና ከንቱ ነው" ይህች ቃል ከማንኛውም ውጤት በላይ ልቧን ሰበረችው። ሆኖም አጠገቡ ተቀምጣ እጁን በመያዝ እንዲህ አለችው፦ "አንተ አልተሸነፍክም ገና እየተማርክ ነው። አብረን እንቀጥላለን" ቀናት ነጎዱ… ውጤቱ መጀመሪያ ላይ ባያምርም እናትየው ተስፋ አልቆረችም። በመጨረሻም የዓመቱ ውጤት ሲወጣ፣ የክፍሉ አንደኛ ባይሆንም በከፍተኛ ሁኔታ መሻሻል አሳይቷል። ልጁ በደስታ እየሮጠ መጥቶ፦ "እማዬ! ተሳካልኝ! አየሽው አይደል?" አላት። በዚያን ጊዜ እናትየው በደስታ እንባ ታጠበች ምክንያቱም ያለፈችባቸው አስቸጋሪ ሌሊቶች እና የድካም ቀናት ሁሉ ከንቱ እንዳልነበሩ ተረዳች። 🌿 ለእያንዳንዱ የምትደክሚ፣ የምታስተምሪና ዱዐ የምታደርጊ እናት፦ ፍሬውን ለማየት አትቸኩይ ልጅሽ አሁን ላይ ከፍተኛ ውጤት ባያመጣም ጥረሽ ያሳደግሽው ሁልጊዜ ይታወሳል። የእናትነት ድካም መቼም ከንቱ አይቀርም። አላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ በቁርኣን እንዲህ ይላል፦ ﴿وَأَنَّ سَعْيَهُ سَوْفَ يُرَىٰ﴾ «የሰው ልጅም ጥረቱ ወደፊት የሚታይ መሆኑን (ይወቁ)» (ሱረቱ አን-ነጅም፣ 40) 🩵ጌትዬ.. የተርቢያቸውን ጥረት ሰብርና ተድህያ ለከፈሉት ሁሉ በበጎ መልስላቸው🤲

☀️ أذكار الصباح ☀️ የጥዋት አዝካር

☀️ أذكار اصباح ☀️ የጥዋት አዝካር

📗የተከበረው ቁርኣን 29ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ ሀያ አምስተኛው ጁዝ (25)

ደርስ ሁለት فصاحة الكلمة

የመኝታ አዝካር እና ዱአዎች.pdf3.55 KB

ከደላኢሉል ኸይራት የቅዳሜ ቀን ዊርድ

🌗 أذكار المساء 🌓 የማታ አዝካር

🌗 أذكار المساء 🌓 የማታ አዝካር

🤍የሱረቱል ካህፍ ዱዐ🤍 💝﴿ دعاء سورة الكهف﴾💞 للحبيب أبي بكر العدني بن علي المشهور🤍 الْلَّهُمَّ يَا ذَا الجَلَالِ وَالإِكْرَامِ، وَالمَوَاهِبِ العِظَامِ، وَخَالِقِ الحَلَالِ وَالحَرَامِ، وَالمُوَفِّقِ مَنْ يَشَاءُ مِنْ عِبَادِهِ إِلَىٰ أَسْبَابِ وَمُوجِبَاتِ الاِ لْتِزَامِ ؛ نَسْأَلُكَ الْلَّهُمَّ أَنْ تُحْيِيَنَا عَلَىٰ الإِسْلَامِ، وَتُمِيتَنَا عَلَىٰ الإِيمَانِ، وَتُرَقِّيَنَا بَيْنَهُمَا فِي مَرَاتِبِ الإِحْسَانِ وَالإِيقَانِ وَالعِرْفَانِ ، يَا كَرِيمُ يَا مَنَّانُ.. الْلَّهُمَّ ا حْفَظْنَا مِنْ كُلِّ فِتْنَةٍ مُضِلَّةٍ، وا شْفِنَا مِنْ كُلِّ سَقَمٍ وَعِلَّةٍ، وَا غْفِرْ لَنَا كُلَّ مَعْصِيَةٍ وَزَلَّةٍ، وَثَبِّتْنَا عَلَىٰ الحَقِّ وَالمِلَّةِ، وَا جْعَلْ لَنَا مُذَكِّراً وَمُعِينًا مِنْ عِبَادِكَ الأَدِلَّةِ. وَإِذَا أَرَدْتَ بِعِبَادِكَ فِتْنَةً فَا قْبِضْنَا إِلَيْكَ غَيْرَ مَفْتُونِينَ ، وَلا ضَالِّينَ ، وَلَا مُضِلِّينَ ، بِمَنِّكَ وَكَرَمِكَ يَا أَرْحَمَ الرَّاحِمِينِ. الْلَّهُمَّ ا عْصِمْنَا بِفَضْلِكَ مِنْ فِتْنَةِ المَسِيخِ الدَّجَّالِ، وَمنْ سُوءِ الأَعْمَالِ وَفَسَادِ الأَحْوَالِ، وَفُضُولِ الأَقْوَالِ، وَا هْدِنَا لِمَا يُرْضِيكَ عَنَّا في كُلِّ حَالٍ، وَا خْتِمْ أَعْمَارَنَا بِالحُسْنَىٰ فِي خَيْرٍ وَعَافِيَةٍ وَسَلَامَةٍ يَا ذَا الجَلَالِ . وَصَلَّىٰ ا للّٰهُ عَلَىٰ سَيِّدِنَا وَنَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ، وَعَلَىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلَّمَ ، وَالحَمْدُ لِلّٰهِ رَبِّ العَالَمِينَ .