es
Feedback
ሰላም ካቶሊክ ቴሌቪዥን - PAX Catholic TV

ሰላም ካቶሊክ ቴሌቪዥን - PAX Catholic TV

Ir al canal en Telegram

ሰላም ካቶሊክ ቲቪ Pax Catholic TV መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ባሉበት ሆነው ይከታተሉን ✅ YT – https://youtube.com/pax_ctv ✅ Fb – https://facebook.com/ethiocatholic.addis ✅ X – https://x.com/CatholicTVEthi2 ✅ Ig– https://instagram.com/pax_ctv Contact - 0978 15 8461

Mostrar más
2 299
Suscriptores
+124 horas
+157 días
+1430 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
agosto '26
agosto '26
+58
en 2 canales
julio '26
+59
en 2 canales
Get PRO
junio '26
+50
en 1 canales
Get PRO
mayo '26
+65
en 2 canales
Get PRO
abril '26
+38
en 2 canales
Get PRO
marzo '26
+41
en 1 canales
Get PRO
febrero '26
+51
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+39
en 1 canales
Get PRO
diciembre '25
+47
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+45
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+36
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+29
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+42
en 1 canales
Get PRO
julio '25
+44
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+38
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+39
en 1 canales
Get PRO
abril '25
+46
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+40
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+58
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+49
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+74
en 2 canales
Get PRO
noviembre '24
+87
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+48
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+76
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+63
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+94
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+99
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+147
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+94
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+81
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+83
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+87
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+89
en 1 canales
Get PRO
noviembre '23
+48
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+42
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+40
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+54
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+47
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+39
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+39
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+27
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+41
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+30
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+63
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+117
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+36
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+56
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+37
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+65
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+53
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+54
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+49
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+76
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+81
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+43
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+140
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+66
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+32
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+61
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+73
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+72
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+43
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+41
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+11
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+35
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+57
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+41
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+26
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+571
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
28 agosto+3
27 agosto+2
26 agosto+1
25 agosto+4
24 agosto+4
23 agosto+4
22 agosto+4
21 agosto+3
20 agosto+3
19 agosto0
18 agosto+4
17 agosto+3
16 agosto+2
15 agosto+1
14 agosto+1
13 agosto0
12 agosto0
11 agosto+2
10 agosto+1
09 agosto+2
08 agosto0
07 agosto+3
06 agosto+1
05 agosto+5
04 agosto+1
03 agosto0
02 agosto+3
01 agosto+1
Publicaciones del Canal
2
🔴Live Now: Pax Catholic TV: https://youtube.com/live/fNmMXMokWuc?feature=share
🔴Live Now: Pax Catholic TV: https://youtube.com/live/fNmMXMokWuc?feature=share
1 244
3
https://www.youtube.com/live/ZnXipV6-sGg?si=C-KT8vJe8R3cmA7a
1 050
4
🔴 የማዕረገ ክህነት መስዋዕተ ቅዳሴ ቀጥታ ስርጭት ከኮንሶላታ ማርያም ቤተ - ጸሎት የዲን. ታሪኩ ዘለቀ እና ዲን. ሶሪ ቡራዩ በሰላም ካቶሊክ ቴሌቪዥን በYouTube: Pax Catholic TV YouTube Channel https://youtube.com/live/azwL4jzSxYc በFacebook: ሰላም ካቶሊክ ቲቪ – Pax Catholic TV እሑድ ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ ከ1፡30 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ! መልካም ምኞትዎን አሁን በቀጥታ ስርጭቱ ስር በኮመንት ያጋሩ።
1 004
5
«ወትቀውም ንግሥት በየማንከ፣ በአልባሰ ወርቅ ዑፅፍት ወኁብርት ስምዒ ወለትየ ወርኢ ወአጽምኢ እዝነኪ» ( « በወርቅ ልብስ ተጎናጽፋ ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች » ) መዝሙር 45:9 የፍልሰታ ማርያም መስዋዕተ ቅዳሴ ቀጥታ ስርጭት ከቀበና ኪዳነ ምህረት ቁምስና በሰላም ካቶሊክ ቴሌቪዥን በYouTube: Pax Catholic TV YouTube Channel https://youtube.com/live/XX6z_OXoeQw?feature=share በFacebook: ሰላም ካቶሊክ ቲቪ – Pax Catholic TV ቅዳሜ ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ ከ1፡30 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ! ያልዎትን ማንኛውም አስተያየት በቀጥታ ስርጭቱ ስር በኮመንት ያጋሩ።
946
6
Sin texto...
689
7
+9
Sin texto...
854
8
+9
Sin texto...
672
9
የፍልሰታ ማርያም ጾም ሱባዔ መዝጊያ ተካሔደ ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ አገረ ስብከት ቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን ለ15 ቀናት የተካሄደው የፍልሰታ ማርያም ጾም ሱባዔ በትልቅ መንፈሳዊነት የአዲስ አበባ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነየሱስ ሱራፌል ባሳረጉት መሥዋዕተ ቅዳሴ ተጠናቋል። ብፁዕነታቸው ባሰሙት ቃለ እግዚአብሔርም በያኔዋ ፍልሰታ ማርያም በአሁኗ ጽዮን ማርያም ቤተ ክርስቲያን የተጀመረው የፍልሰታ ማርያም ጾም ሱባዔ ባለፉት 28 ዓመታት በፍልሰታ ለማርያም ዕድገት ማኅበር አስተባባሪነት በአዲስ አበባ አገረ ስብከት በርካታ ቁምስናዎች ሲካሔድ የነበረ መሆኑን አስታውሰዋል። የቅዱስ ዮሴፍ ቁምስና ቆሞስ ክቡር አባ ብርሃኑ ለ2 ሳምንታት ሲካሔድ በቆየው የፍልሰታ ማርያም ጾም ሱባዔ ትብብር ላደረጉት ሁሉ ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የፍልሰታ ማርያም ዕድገት ማኅበር መሪ ካህን ክቡር አባ አስፋው ጌታቸው በበኩላቸው ለብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ ለሐዋሪያዊ አገልግሎታቸው እና አባታዊ መሪነታቸው ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ክቡርነታቸው በተጨማሪም የፍልሰታ ማርያም ዕድገት ማኅበር ባለፉት በርካታ ዓመታት ለሰጡት የፍልሰታ ማርያም ጾም ሱባዔን ማስተባበር አገልግሎት ምስጋናቸውን አቅርበዋል። በቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን የተካሔደው የ2018 ዓ.ም የፍልሰታ ማርያም ጾም መዝጊያ ከብፁዕነታቸው በተጨማሪ በርካታ ካህናት፣ ደናግል፣ ዘማሪያን፣ ምዕመናን እና ተጋባዥ እንግዳዎች በመገኘት በዝማሬ፣ በጸሎት እና በመንፈሳዊ ድምቀት ተከብሯል። ከዓመት ዓመት በተለያዩ ቁምስናዎች እየተካሔደ የቆየው የፍልሰታ ማርያም ጾም ሱባዔ በቀጣዩ የ2019 ዓ.ም የሚካሔድበት ቁምስና የልደታ ማርያም ካቴድራል እንደሆነ ይፋ በማድረግ ተጠናቋል።
656
10
🔴 Live now: https://www.youtube.com/live/L5k-nmQnmFA?si=RbV5wWu07UKLcnyL
822
11
🔴 የፍልሰታ ማርያም ሱባኤ መዝጊያ መስዋዕተ ቅዳሴ ቀጥታ ስርጭት ከቅዱስ ዮሴፍ ቁምስና  በሰላም ካቶሊክ ቴሌቪዥን ▶️ በYouTube: Pax Catholic TV YouTube Channel https://www.youtube.com/live/L5k-nmQnmFA?si=kOvak17dy8n4OxrI 📱 በFacebook: ሰላም ካቶሊክ ቲቪ – Pax Catholic TV 🔴 ዐርብ ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ ከ5፡00 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ! 💬 ያልዎትን ማንኛውም አስተያየት በቀጥታ ስርጭቱ ስር በኮመንት ያጋሩ።
1 030
12
ውድ የጣቢያችን ቤተሰብ ዘወትር ኀሙስ ምሽት 3፡00 ላይ ይተላለፍ የነበረው የቅዱስ ቁርባን ስግደት ቀጥታ ስርጭት ዛሬ ኀሙስ ነሐሴ/14/2018 ዓ.ም እንደማይኖር እናሳውቃለን። በነገው ዕለት ከቅዱስ
ውድ የጣቢያችን ቤተሰብ ዘወትር ኀሙስ ምሽት 3፡00 ላይ ይተላለፍ የነበረው የቅዱስ ቁርባን ስግደት ቀጥታ ስርጭት ዛሬ ኀሙስ ነሐሴ/14/2018 ዓ.ም እንደማይኖር እናሳውቃለን። በነገው ዕለት ከቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን በሚኖረን የፍልሰታ ማርያም ሱባኤ መዝጊያ መስዋዕተ ቅዳሴ ቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን! መልካም ጊዜ! ከአክብሮት ጋር! ሰላም ካቶሊክ ቲሌቪዥን!
762
13
https://youtu.be/OrDy_u27Xc8
992
14
https://youtu.be/dzUC-rhNIbE
1
15
Sin texto...
1 125
16
https://youtu.be/j7dTqrU1mcQ
790
17
https://youtube.com/watch?v=IgrEIe3oeww&si=fXPuzw-vsZpfjI2_
819
18
https://youtu.be/04AICvH3Z74
1 168
19
+1
Sin texto...
916
20
+9
Sin texto...
1 072