es
Feedback
GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

Ir al canal en Telegram

Always strive for Excellence❤!!

Mostrar más
1 615
Suscriptores
Sin datos24 horas
-67 días
+6430 días
Archivo de publicaciones
ችግኝ ተከላ በአይሲቲ ፓርክ፣ነሐሴ 17, 2016 What's New Aug 23፣ 2024 https://youtube.com/watch?v=ooi71uGxqvs&si=OQkj7UlO3T9eFsJu

ነሀሴ 09 ቀን 2016 ዓ.ም               ለት/ቤታችን ወላጆች በሙሉ     ጉዳዩ፡- የመፅሐፍ ግዢን ስለማሳወቅ     ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች መፅሀፍ በጊዜ ከትምህርት ቢሮ ገዝተን ለማምጣት ስለ ተፈለገ  በወቅቱ መጥታችሁ የመፅሃፍቱን ዋጋ  እስከ 15/12/2016 ዓ.ም እንድትከፍሉ በትህትና  እናሳውቃለን፡፡ 👉 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911699333 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ                    ግሎዉ ት/ቤት

ነሀሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም               ለት/ቤታችን ወላጆች በሙሉ     ጉዳዩ፡- የመፅሐፍ ግዢን ስለማሳወቅ     ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ከ1-8 ክፍል ላሉ ተማሪዎች መፅሀፍ ስለመጣ በወቅቱ መጥታችሁ እንድትገዙ እናሳውቃለን፡፡  ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911699333 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ                    ግሎዉ ት/ቤት

ቀን: 20/11/2016 ዓ.ም        ለት/ቤታችን ወላጆች በሙሉ ጉዳዩ፡- ምዝገባ መጨረሳችንን ስለማሳወቅ     🙏ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ምዝገባ ስለጨረስን ክፍያ ከፍላችሁ ሳትመዘገቡ እጃቹ ላይ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ የያዛችሁ ወላጆች ሰኞ22/11/2016ዓ.ም የመጨረሻ ቀን መሆኑን አውቃችሁ እንድታስመዘግቡ በትህትና እናሳውቃለን:: 👉ማሳሰቢያ፡ ከተጠቀሰው ቀን ውጪ                        የማናስተናግድ  መሆኑን                    እናሳውቃለን። ግሎዉ ት/ቤት

physical fitness is needed now!!

Summer Camp is not teaching also planting new trees!

ቀን :11/11/2016ዓ.ም ለዉድ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች:- ለ2017ዓ.ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀሩት  ቀናት አንድ ሳምንት ብቻ ነው። 👉👉በጊዜዉ ባልተመዘገቡ ተማሪዎች ቦታ ከሌሎች ትምህርት ቤቶች በመጠባበቅ ላይ ያሉ ተማሪዎችን ለመመዝገብ ስለምንገደድ በወቅቱ ተማሪዎችን በማስመዝገብ ሊፈጠር ከሚችለው ችግር እንድትድኑ አጥብቀን እንመክራለን ። ት/ቤቱ

ግሎዉ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የክረምት ትምህርት በዚህ መልኩ ተጀምሯል።