GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
الذهاب إلى القناة على Telegram
1 615
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-67 أيام
+6430 أيام
أرشيف المشاركات
ችግኝ ተከላ በአይሲቲ ፓርክ፣ነሐሴ 17, 2016 What's New Aug 23፣ 2024
https://youtube.com/watch?v=ooi71uGxqvs&si=OQkj7UlO3T9eFsJu
ነሀሴ 09 ቀን 2016 ዓ.ም
ለት/ቤታችን ወላጆች በሙሉ
ጉዳዩ፡- የመፅሐፍ ግዢን ስለማሳወቅ
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች መፅሀፍ በጊዜ ከትምህርት ቢሮ ገዝተን ለማምጣት ስለ ተፈለገ በወቅቱ መጥታችሁ የመፅሃፍቱን ዋጋ እስከ 15/12/2016 ዓ.ም እንድትከፍሉ በትህትና እናሳውቃለን፡፡
👉 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0911699333 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ
ግሎዉ ት/ቤት
ነሀሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም
ለት/ቤታችን ወላጆች በሙሉ
ጉዳዩ፡- የመፅሐፍ ግዢን ስለማሳወቅ
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ከ1-8 ክፍል ላሉ ተማሪዎች መፅሀፍ ስለመጣ በወቅቱ መጥታችሁ እንድትገዙ እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0911699333 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ
ግሎዉ ት/ቤት
ቀን: 20/11/2016 ዓ.ም
ለት/ቤታችን ወላጆች በሙሉ
ጉዳዩ፡- ምዝገባ መጨረሳችንን ስለማሳወቅ
🙏ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ምዝገባ ስለጨረስን ክፍያ ከፍላችሁ ሳትመዘገቡ እጃቹ ላይ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ የያዛችሁ ወላጆች ሰኞ22/11/2016ዓ.ም የመጨረሻ ቀን መሆኑን አውቃችሁ እንድታስመዘግቡ በትህትና እናሳውቃለን::
👉ማሳሰቢያ፡ ከተጠቀሰው ቀን ውጪ
የማናስተናግድ መሆኑን
እናሳውቃለን።
ግሎዉ ት/ቤት
Summer Camp is not teaching also planting new trees!
ቀን :11/11/2016ዓ.ም
ለዉድ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች:-
ለ2017ዓ.ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀሩት ቀናት አንድ ሳምንት ብቻ ነው።
👉👉በጊዜዉ ባልተመዘገቡ ተማሪዎች ቦታ ከሌሎች ትምህርት ቤቶች በመጠባበቅ ላይ ያሉ ተማሪዎችን ለመመዝገብ ስለምንገደድ በወቅቱ ተማሪዎችን በማስመዝገብ ሊፈጠር ከሚችለው ችግር እንድትድኑ አጥብቀን እንመክራለን ።
ት/ቤቱ
ግሎዉ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የክረምት ትምህርት በዚህ መልኩ ተጀምሯል።
