GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
Ir al canal en Telegram
1 422
Suscriptores
Sin datos24 horas
+77 días
-830 días
Archivo de publicaciones
👉ውድ ወላጆች እባክዎ ልጅዎን በጠዋት ይላኩ ተጫውተው ተነቃቅተው ወደ መማርያ ክፍላቸው መግባት ያለባቸው።👫
ቀን:-28/02/2018 ዓ/ም
ለየረር በር ኬጂ እና አንደኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ት/ቤት ወላጆች በሙሉ :
ከመንግሥት በተላለፈው ( በወረደው) አቅጣጫ መሠረት በሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ ውይይት ስለሚደርግ ቅዳሜ ጥቅምት 29/2018ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 በሰዓት ላይ በት/አቤት ግቢ እንድትገኙ እናሳውቃለን::
ግሎው ት/ቤት
ቀን: 14/02/2018 ዓ.ም
ለሁሉም የት/ቤታችን ተማሪ ወላጆች
በቅድሚያ ሰላምታችንን እያቀረብን በመቀጠል የአዲስ አበባ ት/ቢሮ በሁሉም ትምህርት ቤት የተማሪዎችን ምዝገባ በonline ( በበየነ መረብ) እንዲመዘገቡ እና የተማሪዎች መረጃ በአግባቡ እንዲሞላ መመሪያን አውርዷል። ስለሆነም በተማሪዎች የተላከውን መጠይቅ በአግባቡ እና በጥንቃቄ ሞልታችሁ በቀን ሰኞ 17/02/2018ዓ.ም እንድትልኩልን ሰንል በአክብሮት እንጠይቃለን።
ማሳሰቢያ :
1) National ID ወይም የፋይዳ ቁጥር FIN (ልዩ ቁጥር) ባለ 12 ዲጅት ቁጥር ግዴታ መሞላት አለበት።
2) የፋይዳ ቁጥር የሌለው ተማሪ በአስቸኳይ በ3 ቀን ውስጥ ማውጣት ይጠበቅበታል።
3) በወላጅ ምክንያት የሚመጣውን ማንኛውንም ችግር ት/ቤቱ ኃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ጭምር እናሳስባለን።
ት /ቤቱ!
ማሳሰቢያ፦
አርብ መስከረም 23/01/2018 የእሬቻ በዓል ዋዜማ እንግዶች በብዛት የሚገቡበት ቀን በመሆኑ ምክንያት መንገድ ሊዘጋጋ ስለሚችል ትምህርት የማይኖር መሆኑን ይታወቅ።
አርብ መስከረም 23/01/2018 የእሬቻ በዓል ዋዜማ እንግዶች በብዛት የሚገቡበት ቀን በመሆኑ ምክንያት መንገድ ሊዘጋጋ ስለሚችል ትምህርት የማይኖር መሆኑን
ት/ቤቱ
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
