GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
Ir al canal en Telegram
1 422
Suscriptores
Sin datos24 horas
+77 días
-830 días
Archivo de publicaciones
ለተማሪዎች
ለተማሪ ወላጆች / አሳዳጊዎች
እንኳን ለደመራ/ ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ!!
መልካም በዓል ✝
ግሎው ት/ቤት
ሰላም
👉ነገ በ16/1/2018 ዓም የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት አለመኖሩን ትምህረት ቢሮ አሳውቋል ።
ቀን፡-13/01/2018 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለግሎው ት/ ቤት ተማሪ ወላጆች በሙሉ
ለሁለተኛ ዙር የመፅሀፍ ክፍያ እየመዘገብን መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ያልከፈላችሁ ወላጆች ካላችሁ ነገ መስከረም 14/2018 ዓ.ም የመጨረሻ ቀን መሆኑን አውቃችሁ እድሉን እንድትጠቀሙ እና ለልጆቻችን መማሪያ መፅሀፍት እንድናመጣላቸው በትህትና እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-- ይህ ሁለተኛ ዙር በመሆኑ ለሶስተኛ ዙር እድል እንደማይኖር በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ
እንደምን አመሹ!
ከቅድመ አንደኛ ደረጃ - 8ኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎች
=======================
👉ከሰኞ(12/01/2018) ጀምሮ ት/ት ሙሉ ቀን በመሆኑ
ቁርስ ፣ምሳና ንፁ የመጠጥ ውሃ ( 9: 15)
ዩኒፎርም ሙሉውን መልበስ
ፀጉር ማሳጠር
በአጠቃላይ ለመማር ማስተማር ዝግጁ ሆኖ መገኘት አንዱ ጥሩ የስነ ምግባር መለኪያ ነው።
ግሎው ት/ቤት
እንደምን አመሹ!
ከቅድመ ደረጃ - 8ኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎች
=======================
👉ከሰኞ(12/01/2018) ጀምሮ ት/ት ሙሉ ቀን በመሆኑ
ቁርስ ፣ምሳና ንፁ የመጠጥ ውሃ ( 9: 15)
ዩኒፎርም ሙሉውን መልበስ
ፀጉር ማሳጠር
በአጠቃላይ ለመማር ማስተማር ዝግጁ ሆኖ መገኘት አንዱ ጥሩ የስነ ምግባር መለኪያ ነው።
ግሎው ት/ቤት
Welcome to GLOW School! The Beginning school for 2018/2025 G. C.
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
