የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
Ir al canal en Telegram
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Mostrar más2 616
Suscriptores
+724 horas
+207 días
+3530 días
Archivo de publicaciones
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓልን ሰኔ 12/2017ዓ.ም በጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ኑ በጋራ እናክብር
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ
ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ልዩ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
''ኑ የጋብቻ በዓላችንን በጋራ እናክብር ''
ታላላቆቻችንን የምናከብርበት ታናናሾቻችን ልምድ የሚያገኙበት ልዩ ዕለት ሁሉም ባለትዳር የሚሸለምበት የማይቀርበት ልዩ ጉባኤ
ጉባኤው:- እሑድ ሐምሌ 20/2017 ዓ.ም
ከ5:30 ጀምሮ
መደበኛ ጉባኤያችንም በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ባለመቅረት ተገኝተው ነፍስዎን በቃለ እግዚአብሔር ያረስርሱ።
የባለትዳር ጉባኤ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
https://t.me/finotzegola12
ይህ የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ሚዲያ ክፍል በበዓላትና በተለያዩ ኲነቶች ላይ የሚያነሳቸውን የፎቶ ማስታወሻዎችን የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል ነው።
+9
የበዓለ ጰራቅሊጦስ የፎቶ ማስታወሻ 2017ዓ.ም (3)
የበዓለ ጰራቅሊጦስ የፎቶ ማስታወሻ 2017ዓ.ም (2)
+9
የበዓለ ጰራቅሊጦስ የፎቶ ማስታወሻ 2017ዓ.ም (2)
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
