EECSF
Ir al canal en Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Mostrar más508
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
508
📸 ምስል 1 ፡ ዞላ
ይህ ምስል የተወሰደው በህብረታችኝ ከምናደርገው አመታዊ የፌሎሺፕ ትሪፕ ላይ ነው።
ይህን ምስል ለየት የሚያደርገው ወንድማችን ዞላ ከፊት መስመር ላይ ሆኖ ያሳየው Reaction ነው።
ይህን ምስል እየተመለከትኩ 1 ግጥም ፃፍኩ (ገጣሚ ቢቸግር)
ምንም ሰው ቢከበኝ ለፎቶ ቢሯሯጥ
እኔን ምን አገባኝ አቋሜ አይለወጥ
ሰዎች ቢመስላቸው እኔ ያልተዘጋጀው
የካሜራው አይኖች ካይኖቼ ላይ ናቸው
Photo credit : Josh/Milky
508
📸 ምስል 2 ፡ ብሩኬ
አንዳንድ ጊዜ ከብዙሀኑ ተለይቶ ለሩጫ መዘጋጀት አስፈላጊ ነው። የተዘጋጁ ይሮጣሉ ሌሎች ግን ቆመው ይመለከታሉ። በሩጫው ወቅት አብረውኝ የነበሩት በቃሉ ፣ ባስልኤል ፣ ዮኒን እና ብሩክይሁንን ሳላመሰግን አላልፍም።
በተለይ ወንድም ብሩክይሁን የበረራ ችሎታህ አስደንቆኛል።
Photo credit : Josh /Milky
