ar
Feedback
EECSF

EECSF

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

إظهار المزيد
508
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
እወዳችኋለው

2

3

ጥያቄውን ልልከው ነው

የመጨረሻው አሸናፊ እረሶ ኖት

አብረን የምናየው ይሆናል

እሙን ሰዎች ይህን ጥያቄ ይመልሱታል?

አብረን የምናየው ይሆናል

የመጨረሻው አሸናፊ ማን ይሆን?

photo content

photo content

photo content

ከዛ በፊት አሸናፊዎቻችንን እያቸው

ቀጣዩ የመጨረሻ ጥያቄ ነው

📸 ምስል 1 ፡ ዞላ ይህ ምስል የተወሰደው በህብረታችኝ ከምናደርገው አመታዊ የፌሎሺፕ ትሪፕ ላይ ነው። ይህን ምስል ለየት የሚያደርገው ወንድማችን ዞላ ከፊት መስመር ላይ ሆኖ ያሳየው Reaction
📸 ምስል 1 ፡ ዞላ ይህ ምስል የተወሰደው በህብረታችኝ ከምናደርገው አመታዊ የፌሎሺፕ ትሪፕ ላይ ነው። ይህን ምስል ለየት የሚያደርገው ወንድማችን ዞላ ከፊት መስመር ላይ ሆኖ ያሳየው Reaction ነው። ይህን ምስል እየተመለከትኩ 1 ግጥም ፃፍኩ (ገጣሚ ቢቸግር) ምንም ሰው ቢከበኝ ለፎቶ ቢሯሯጥ እኔን ምን አገባኝ አቋሜ አይለወጥ ሰዎች ቢመስላቸው እኔ ያልተዘጋጀው የካሜራው አይኖች ካይኖቼ ላይ ናቸው Photo credit : Josh/Milky

ቀጣዩና የመጨረሻው ምስል አዝናኝ ነው ትንሽም ተፈላስፌበታለው

📸 ምስል 2 ፡ ብሩኬ አንዳንድ ጊዜ ከብዙሀኑ ተለይቶ ለሩጫ መዘጋጀት አስፈላጊ ነው። የተዘጋጁ ይሮጣሉ ሌሎች ግን ቆመው ይመለከታሉ። በሩጫው ወቅት አብረውኝ የነበሩት በቃሉ ፣ ባስልኤል ፣ ዮኒን እ
📸 ምስል 2 ፡ ብሩኬ አንዳንድ ጊዜ ከብዙሀኑ ተለይቶ ለሩጫ መዘጋጀት አስፈላጊ ነው። የተዘጋጁ ይሮጣሉ ሌሎች ግን ቆመው ይመለከታሉ። በሩጫው ወቅት አብረውኝ የነበሩት በቃሉ ፣ ባስልኤል ፣ ዮኒን እና ብሩክይሁንን ሳላመሰግን አላልፍም። በተለይ ወንድም ብሩክይሁን የበረራ ችሎታህ አስደንቆኛል። Photo credit : Josh /Milky

በመጨረሻም መሰነባበቻ 1የመጨረሻ ጥያቄ እልክላችኋለው

እንዴት ነው ግን ደስ እያላቹ ነው? እስኪ 👍

በመቀጠል 2 ፎቶዎችን በተከታታይ እለቃለው