EECSF
Ir al canal en Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Mostrar más508
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
508
ምስል 3 : ጃሽ
📸 በህይወት ጎዳና ከፊትህ ላለምከው እና ለምታየው ነገር ቁርጠኛ መሆን አለብህ። ምንም እንኳ ከባድ መስለው ከጀርባህ የሚያስፈሩህ ነገሮች 'ያው ለኢስሙላ ብቻ እንደሆኑ ትልቅ ማሳያ የሆነ ምስል ነው።
ወንድሜ ጃሽ እና ቤኪ ለናንተ ያለኝ አክብሮት ጥልቅ ነው።
Photo credit : Aman
