EECSF
Ir al canal en Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Mostrar más508
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
508
Beza International Church | Gerji | ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤ/ክርስቲያን | ገርጂ
011 663 9213
https://maps.app.goo.gl/BDtfbt3CXve7wgGCA
508
# Verse of the day
ኤፌሶን 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
20 እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥
²¹ ለእርሱ በቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ኢየሱስ እስከ ትውልዶች ሁሉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
508
ለ8ተኛው የክርስቶስ ልኅቀት ጉባኤ 6 ቀን ብቻ ቀረው!
6 days left for the 8th Supremacy of Christ!
የክርስቶስ ልዕልና ጉባኤ
Supremacy of Christ 2023🔥
በቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን
ከመጋቢት 1-3 / 2015 ዓ/ም
"JESUS THE SOURSE OF LIFE" - John 20:31
NOTICE‼️
✅ እንደሚታወቀው አርብ እና ቅዳሜ ሙሉ ቀን ፕሮግራም ስለሆነ ምሳ በቁጥራችን ልክ ስለሆነ የሚዘጋጀው የምንሄድ ሰዎች አስቀድመን መመዝገብ ግዴታችን ነው፡፡ ለሁለቱም ቀን ምሳ በአጠቃላይ 100 ብር ማዋጣት ይጠበቅብናል። መኪና ኮንትራት ለመያዝም ቁጥራችንን ማወቅ አለብን፡፡
508
#verse of the day
ቆላስይስ 1:19-20
እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።
508
UPCOMING SPECIAL PROGRAM🤗🤗
የክርስቶስ ልዕልና ጉባኤ
በቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን
ከመጋቢት 1-3 / 2015 ዓ/ም
Supremacy of Christ 2023🔥
"JESUS THE SOURSE OF LIFE" - John 20:31
✅ Supremacy of Christ is a conference that brings together a mix of campus students, graduates, church youths and ministries. God used SOC to reveal his glory and call generations to surrender to Christ’s supremacy and lordship. In the coming March 10 - 12, 2023, the 8th Supremacy of Christ will be held in Beza International Church. The gathering will include a focused teaching from the Gospel of John, recitation and worship, hopefully resulting in a new sense of purpose, power and clarity in life.
ለ8ተኛው የክርስቶስ ልኅቀት ጉባኤ 10 ቀን ብቻ ቀረው!
10 days left for the 8th Supremacy of Christ!
508
Repost from College of Technology and Built Environment-School of Built Environment -Registrar Office(former EiABC)
Registration for UG year 3 & above and All PG Programs as follows:
1. Feb. 25 (Sat.)– Feb. 26 (Sun.) የካቲት 18 (ቅዳሜ)–የካቲት 19 (እሁድ) Registration of Year II and Above Evening Students,
2. Feb. 27 (Mon.) የካቲት 20 (ሰኞ) Registration of Year I, Year II & Above Non-Clinical Graduate Students,
3. Feb. 27 (Mon.)–Mar. 03 (Fri.) የካቲት 20 (ሰኞ)–የካቲት 24 (አርብ) First Round Application for Readmission of Regular and Evening Students for 2023/24 1 st Semester,
4. Feb. 28 (Tue.)–Mar. 01 (ረቡዕ) የካቲት 21 (ማክሰኞ)–የካቲት 22 (ረቡዕ) Registration of Year II & Above Undergraduate Students,
5. Mar. 02 (Thu.) የካቲት 23 (ኃሙስ) 1 st day of Second Semester Classes Late Registration for Regular Students.
508
Repost from ETHIOPIAN STUDENT LED MOVEMENT (SLM)
#TIMETOPREACH_THEGOSPL
#EIABC #ASELA
#HELP_FULFIL_THE_GREAT_COMMISSION
#we_are_student_led_movement
#great_commission_ministry_ethiopia
