ar
Feedback
EECSF

EECSF

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

إظهار المزيد
508
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
Beza International Church | Gerji | ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤ/ክርስቲያን | ገርጂ 011 663 9213 https://maps.app.goo.gl/BDtfbt3CXve7wgGCA

Supremacy of Christ 2023 በቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን ከመጋቢት 1-3 🚨ነገ ጠዋት ይጀመራል!!
Supremacy of Christ 2023 በቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን ከመጋቢት 1-3 🚨ነገ ጠዋት ይጀመራል!!

# Verse of the day ኤፌሶን 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 20 እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥ ²¹ ለእርሱ በቤተ
# Verse of the day ኤፌሶን 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 20 እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥ ²¹ ለእርሱ በቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ኢየሱስ እስከ ትውልዶች ሁሉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።

#verse of the day ቆላ 3፡16 የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ።
#verse of the day ቆላ 3፡16 የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ።

Repost from EvaSUE |ኢቫሱ
Supremacy of Christ 2023 በቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን ከመጋቢት 1-3
Supremacy of Christ 2023 በቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን ከመጋቢት 1-3

#Tuesday service Prayer day Miss it not.
#Tuesday service Prayer day Miss it not.

#verse of the day እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል፥ እናንተም ዝም ትላላችሁ አላቸው። ዘጸአት 14፡14
#verse of the day እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል፥ እናንተም ዝም ትላላችሁ አላቸው። ዘጸአት 14፡14

photo content
+7

photo content
+9

# THROWBACK Supremacy of Christ 2022

Supermacy of Christ እመጣለሁ።
Anonymous voting

ለ8ተኛው የክርስቶስ ልኅቀት ጉባኤ 6 ቀን ብቻ ቀረው! 6 days left for the 8th Supremacy of Christ! የክርስቶስ ልዕልና ጉባኤ Supremacy of Christ 2023🔥 በቤ
ለ8ተኛው የክርስቶስ ልኅቀት ጉባኤ 6 ቀን ብቻ ቀረው! 6 days left for the 8th Supremacy of Christ! የክርስቶስ ልዕልና ጉባኤ Supremacy of Christ 2023🔥 በቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን ከመጋቢት 1-3 / 2015 ዓ/ም "JESUS THE SOURSE OF LIFE" - John 20:31 NOTICE‼️ ✅ እንደሚታወቀው አርብ እና ቅዳሜ ሙሉ ቀን ፕሮግራም ስለሆነ ምሳ በቁጥራችን ልክ ስለሆነ የሚዘጋጀው የምንሄድ ሰዎች አስቀድመን መመዝገብ ግዴታችን ነው፡፡ ለሁለቱም ቀን ምሳ በአጠቃላይ 100 ብር ማዋጣት ይጠበቅብናል። መኪና ኮንትራት ለመያዝም ቁጥራችንን ማወቅ አለብን፡፡

#Verse of the day ዘጸአት 33፡14 እግዚአብሔርም እኔ ከአንተ ጋር እሄዳለው፤ አሳርፍህማለው አለው።
#Verse of the day ዘጸአት 33፡14 እግዚአብሔርም እኔ ከአንተ ጋር እሄዳለው፤ አሳርፍህማለው አለው።

#verse of the day ቆላስይስ 1:19-20 እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅ
#verse of the day ቆላስይስ 1:19-20 እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።

# verse of the day ሰቆቃው ኤርምያስ 5፡21 አቤቱ ወዳንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደቀድሞ አድስ።
# verse of the day ሰቆቃው ኤርምያስ 5፡21 አቤቱ ወዳንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደቀድሞ አድስ።

UPCOMING SPECIAL PROGRAM🤗🤗 የክርስቶስ ልዕልና ጉባኤ በቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን ከመጋቢት 1-3 / 2015 ዓ/ም Supremacy of Christ 2023🔥 "JESUS TH
UPCOMING SPECIAL PROGRAM🤗🤗 የክርስቶስ ልዕልና ጉባኤ በቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን ከመጋቢት 1-3 / 2015 ዓ/ም Supremacy of Christ 2023🔥 "JESUS THE SOURSE OF LIFE" - John 20:31 ✅ Supremacy of Christ is a conference that brings together a mix of campus students, graduates, church youths and ministries. God used SOC to reveal his glory and call generations to surrender to Christ’s supremacy and lordship. In the coming March 10 - 12, 2023, the 8th Supremacy of Christ will be held in Beza International Church. The gathering will include a focused teaching from the Gospel of John, recitation and worship, hopefully resulting in a new sense of purpose, power and clarity in life. ለ8ተኛው የክርስቶስ ልኅቀት ጉባኤ 10 ቀን ብቻ ቀረው! 10 days left for the 8th Supremacy of Christ!

# verse of the day ሰቆቃው ኤርምያስ 4፡26 ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው።
# verse of the day ሰቆቃው ኤርምያስ 4፡26 ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው።

#Verse of the day
#Verse of the day

Registration for UG year 3 & above and All PG Programs as follows: 1. Feb. 25 (Sat.)– Feb. 26 (Sun.) የካቲት 18 (ቅዳሜ)–የካቲት 19 (እሁድ) Registration of Year II and Above Evening Students, 2. Feb. 27 (Mon.) የካቲት 20 (ሰኞ) Registration of Year I, Year II & Above Non-Clinical Graduate Students, 3. Feb. 27 (Mon.)–Mar. 03 (Fri.) የካቲት 20 (ሰኞ)–የካቲት 24 (አርብ) First Round Application for Readmission of Regular and Evening Students for 2023/24 1 st Semester, 4. Feb. 28 (Tue.)–Mar. 01 (ረቡዕ) የካቲት 21 (ማክሰኞ)–የካቲት 22 (ረቡዕ) Registration of Year II & Above Undergraduate Students, 5. Mar. 02 (Thu.) የካቲት 23 (ኃሙስ) 1 st day of Second Semester Classes Late Registration for Regular Students.

#TIMETOPREACH_THEGOSPL #EIABC #ASELA #HELP_FULFIL_THE_GREAT_COMMISSION #we_are_student_led_movement #great_commission_ministr
+5
#TIMETOPREACH_THEGOSPL #EIABC  #ASELA #HELP_FULFIL_THE_GREAT_COMMISSION #we_are_student_led_movement #great_commission_ministry_ethiopia