EECSF
Ir al canal en Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Mostrar más508
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
508
ውድ የጥበብ ቤተሰቦቻችን የዛሬው ኘሮግራማችን ይህን ይመስል ነበር ሳምንት ከተጨማሪ ይዘቶች ጋር እንገናኝ ጌታ ቸር አሰምቶ ቸር ያድርሰን!
@AB_Audio_Art
@EECSF
508
____ፈንዲሻ____
ዳንኤል ጥላሁን
************
ግጥም
************
ከመድረክ
************
@AB_Audio_Art
@AB_Audio_Art
@AB_Audio_Art
508
እስካሁን የመጀመሪያውን ጥያቄ በትክክል የመለሰ አልተገኘም።
ይህ ጥያቄ ሰምቶ የማስረዳት ክህሎታችንን ይፈትናል በመስማት ውስጥ እንደተፃፈው የማስረዳት ክህሎታችንን እናዳብር።😊😊
508
ፍጥረትም ሆነ ማንኛውም ነገር፣ ማንኛውም አካል፣ እንደየተዋረዱ የራሱ ክብር አለው። ተመጥኖ እንደተሰጠው መጠን ይከብራል። አንደየተለፋበት መጠን ይሾማል። አንደማንነቱ መጠን በሌሎች ላይ ስልጣን ይኖረዋል። መፅሀፍ ግን ኢየሱስን "የክብር ጌታ" ይለዋል። ተለክቶ ክብር አልተሰጠውም። ክብር እራሱ የእርሱ ነው። ክብር ያከበረው ሳይሆን በክብር ላይም ጭምር የከበረ። ክብር የሚሰጠው ሳይሆን ክብርን ገንዘቡ ያደረገ። እንግዲህ በዚህ መጠን ባላከብረውና እምነትን ልጥልበት ቢያቅተኝ፣ አለማወቄ ብቻ ላይ እንጂ አለመከበሩ አይደለም።
ሀና ሀብተማርያም
508
ጥያቄ:
አሁን የሰማነውን ወግ ጭብጥ ሀሳብ በአንድ ዓረፍተ-ነገር ግለፁ።
የመጀመሪያው በትክክል ሀሳቡን የገለፀ የ100mb እና 20 sms አሸናፊ ይሆናል።
መልካም ጊዜ!
508
ሳጥኖቹ
ፀሐፊና አንባቢ፡- አበባየሁ አናቶ( @AbexAB )
music arrangement & recording:- Samuel Gashaw ( @Samuuel )
@AB_Audio_Art
@AB_Audio_Art
@AB_Audio_Art
