EECSF
Ir al canal en Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Mostrar más508
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
508
Digital Purity ቴክኖሎጂን በንፅህና
ቴክኖሎጂን በምንጠቀምበት ሰዓት አአምሮእችንን ከሚያቆሽሹ ነገሮች አንዴት እንጠበቅ
የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመከላከል በማሰብ ወጣቶች በተለይም ተማሪዎች ከጊቢ ከፈተና ከ ትምህርት እንዲሁም ከ ማህብራዊ ግንኙንቶች ታቅበን እቤት ማሳለፍ ከጀመርን ሰነባብተናል ።
በዚህም ምክንያት ከቀድሞ ይልቅ በኢንተርኔት ላይ በተለይም በማህበራዊ ድህርገፆች ላይ የምናሳልፍው ጊዜ በብዙ እጥፍ እንደጨመር ጥርጥር የለውም።ታዲያ በዚህ የ ኦንላይን ቆይታችንን አእምሮእችንን ለሚያቆሽሹ አስተሳሰቦች የመጋለጥ ዕድላችን ሰፊ ነው። ታዲያ በዚህ ጊዜ እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንደምንችል ግንዛቤ የሚሰጥ ዌቢናር ኦንላይን ሴሚናር በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ተዘጋጅቶ ይቀርባል።
ስለሆነም እናንተም የፌሎሽፕ ተማሪዎችን እንዲሁም የቸርች ወጣቶችን በመጋበዝ ይጠቀሙ
ቀን ፡ ቅዳሜ ግንቦት 8 ከ 8፡00 10፡00
May 16 2020 2:00-10:00 pm
አቅራቢዎች
ሳምሶን ኡስማኤል
ዮናታን ሀይሉ
ፋሲል ጥጋቡ. bit.ly/DPurity
508
#Chain_prayer(Chain48)_update
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
📌 3ተኛ ሳምንት
ርዕስ - በፍቅር መመላለስ 1 ዮሐ 3፥ 1-24
ቀን 3፦1 ዮሐ 3፥11-24
📌ለበደሉን ሰዎች ይቅርታ በማድረግ እና እንደሚገባ ስላልልወደድናቸው ሰዎች ንስሀ እየገባን እንፀልይ
📌 ስለ ወንድሞቻችን ነፍሳችንን አሳልፈን እንድንሰጥ መውደድ እንድንችል ጌታ እኛን ወደወደደበት ፍቅር እንድናድግ
📌 1 ተሰሎንቄ ም. 3 ን በማንበብ በቅርባቸው ስለሌሉት ሰዎች ፍቅር የተመሰከረላቸውን ምስክርነት እንመልከት
📌 አሁን ተራርቀን ባለንበትም በምንገናኝም ጊዜ ለሌሎች ያለንን ፍቅር እንድናሳድግ ፀጋ እንዲበዛልን
⭕️ በቃል የሚጠና ጥቅስ፦ ❝ልጆቼ ሆይ፥ በሥራና በእውነት እንጂ በቃልና በአንደበት አንዋደድ።❞
—1ኛ ዮሐንስ 3: 18
**************
የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች
2012 ዓ. ም.
Join and share:
@EECSF
508
. ደግመህ ዳሰኝ
ዳሰህ ፈውሰኸኝ ፥
አንዳች እንዳይ ስጠይቀኝ
ሰው እንደ ዛፍ ከሄደብኝ ፥
ሩቅ ሳልሄድ አስቁመኝ::
ባልጠራ እይታ
ሰዎችን እንደዛፍ ፥
መጨፍጨፍ ሳልገባ
ለብዥታ አተወኝ ፥
ደግመህ ዳሰኝ አባ::
ማር 8 ፥ 22-26
✍ ቤቲ ታከለ
Addis Ababa University
College of Health sciences
sefere selam campus Christian students fellowship(AAU-SSCCF)
508
# Do not forget #
👉 How often do we say MARANATHA?
👉 How eager are we to see him?
We are like guest's. Just as when we invite ppl to our house eventually they leave to their own place after spending sometime, because that is not their permanent residence. Just like that we see ppl (including us) live in this world and die. We don't live here forever.
* With that in mind how often do we remind our self to not get comfortable with what we have here...
* People on their life journey, they get to be born, grow, learn, work, marry, face different challenges but through all this a Christian person need to always remember that they are an Ambassador of Christ, called to reflect Christ through their life, have personal relationship with God...
👉 We shouldn't forget this; when life takes us through different path and offers different opportunities let's not get too comfortable and forget God.
🤔 Despite all this
✓ let's seek him,
✓ let's be joyful and eager for his coming
✓ let's always be prepared
😟 It's when we get busy and comfortable with what we have here, we loose the eagerness to say MARANATHA ; what we have here will look more valuable than what he has stored for us... which is not true
😊 JESUS is coming
Let's be prepared to see him
Let's not get distracted and comfortable here
Plus let's not forget that we will be held accountable before God for what we have been doing...
#EECSF_Inspirations
Join and share EECSF Channel:
@EECSF
508
ሰላም ውድ የ #Ethiopian_University_Fellowshiips ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ በኮቪድ19 ምክንያት የተቋረጡትንና በኢቫሱ ሕብረቶች ሲደረጉ የነበሩትን ፕሮግራሞችና የንዑስ ቡድኖችን ለማስቀጠል የተለያዩ አማራጮች እንደተቀመጡ ይታወቃል ከነዚህም አማራጮች መካከል አንዱ የሆነው የኢንተርኔት አገልግሎት ሲሆን እኛም የተለያዩ የዩኒቨርሲቲ ህብረቶች አባላቶቻቸውን እንዲያገኙ በማሰብ የቴሌግራም ግሩፕና ቻናል ያላቸውን ፌሎሺፖች አድራሻቸውን እንዲልኩልን በጠየቅናቸው መሰረት የላኩልንን ፌሎሺፖች ከዚህ በታች እአስቀምጠናል።
🚨 በዚህ ግሩፕ ውስጥ ያላችሁ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችም ከዚህ በታች የፌሎሺፓችሁ የቴሌግራም ግሩፕ ከተቀመጠ ወደ ግሩፑ በመቀላቀል ህብረታችሁን እንድትቀጥሉ እናበረታታለን።
📌 AAU Architecture Building Campus (@EECSF)
📌 Addis Ababa University IoT (@myfellow)
📌 Adigrat University ( @AUCSfellowship)
📌 ASOSSA UNIVERSITY ( @ASUfellowship)
📌 Bahir Dar University (@bdu_fellowship)
📌 Debrebirhan University
(@DBUECSF)
📌 DEBRETABOR UNIVERSITY (@dtu_fellow)
📌 Dire Dawa University
( @DDUfam) (@DDUCSF)
📌 Gondar University Main Campus (@Guecsf_Gondar)
📌 Haramaya University
(@huecsf)
📌 Jimma University main ( @JUECS_Fellowship)
📌 Jimma IoT
(@lets_Fellowship)
📌 Meda Welabu University (@MWUfellowship)
📌 Semera University
(@suecsf)
🚨 ከላይ ከተጠቀሱት ውጪ የቴሌግራም ግሩፕ እንዲሁም ቻናል ያላችሁ ፌሎሺፖች የግሩፓችሁን ሊንክ በ @ETH_Univ_Fellowships_bot ላይ እንድታስቀምጡልን እንጠይቃለን።
ይህን መረጃ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉልን።
@ETH_Univ_Fellowships
@ETH_Univ_Fellowships
@ETH_Univ_Fellowships
