ch
Feedback
EECSF

EECSF

前往频道在 Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

显示更多
508
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF
#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

--------××××××××××---------- ❝ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።❞ ገላትያ 2: 20 ---------×××××××××---------- #EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

photo content

#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF
#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF
#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

ውድ የጥበብ ቤተሰቦቻችን የዛሬው ኘሮግራማችን ይህን ይመስል ነበር ሳምንት ከተጨማሪ ይዘቶች ጋር እንገናኝ ጌታ ቸር አሰምቶ ቸር ያድርሰን! @AB_Audio_Art @EECSF

_እምነት ተስፋ ፍቅር_ ፀሐፊና አንባቢ፡- አበባየሁ አና

እንዲህ በሚል መልሷል

የሁለተኛው ጥያቄያችን አሸናፊ እያሱ በላይ ነው። የ100mb ተሸላሚ ይሆናል።

____ፈንዲሻ____ ዳንኤል ጥላሁን ************ ግጥም ************ ከመድረክ ************ @AB_Audio_Art @AB_Audio_Art @AB_Audio_Art

ከዚህ በመቀጠል ግጥም አድምጠን እንመለሳለን።

ውድ ተከታታዮቻችን የቃላት ጨዋታ የተሰኘው የእንግዶች ቆይታ ከአንዳንድ ሁኔታዎች ያለመመቸት ወደሚቀጥለው ሳምንት ተዘዋውሯል።

ወደ ሁለተኛው ጥያቄያችን እናልፋለን። ጥያቄ: የባለፈው ሳምንት ትረካ ርዕሱ ምን የሚሰኝ ነበር? ለመልሳችሁ👇👇👇 @AbexAB

እስካሁን የመጀመሪያውን ጥያቄ በትክክል የመለሰ አልተገኘም። ይህ ጥያቄ ሰምቶ የማስረዳት ክህሎታችንን ይፈትናል በመስማት ውስጥ እንደተፃፈው የማስረዳት ክህሎታችንን እናዳብር።😊😊

ፍጥረትም ሆነ ማንኛውም ነገር፣ ማንኛውም አካል፣ እንደየተዋረዱ የራሱ ክብር አለው። ተመጥኖ እንደተሰጠው መጠን ይከብራል። አንደየተለፋበት መጠን ይሾማል። አንደማንነቱ መጠን በሌሎች ላይ ስልጣን ይኖረ
ፍጥረትም ሆነ ማንኛውም ነገር፣ ማንኛውም አካል፣ እንደየተዋረዱ የራሱ ክብር አለው። ተመጥኖ እንደተሰጠው መጠን ይከብራል። አንደየተለፋበት መጠን ይሾማል። አንደማንነቱ መጠን በሌሎች ላይ ስልጣን ይኖረዋል። መፅሀፍ ግን ኢየሱስን "የክብር ጌታ" ይለዋል። ተለክቶ ክብር አልተሰጠውም። ክብር እራሱ የእርሱ ነው። ክብር ያከበረው ሳይሆን በክብር ላይም ጭምር የከበረ። ክብር የሚሰጠው ሳይሆን ክብርን ገንዘቡ ያደረገ። እንግዲህ በዚህ መጠን ባላከብረውና እምነትን ልጥልበት ቢያቅተኝ፣ አለማወቄ ብቻ ላይ እንጂ አለመከበሩ አይደለም። ሀና ሀብተማርያም

ተክክለኛው መልሳችሁ እስኪደርሰን ከታደኑ ፅሁፎች አንዱን አንብበን እንመለስ።

ለመልሳችሁ👇👇👇 @AbexAB

ጥያቄ: አሁን የሰማነውን ወግ ጭብጥ ሀሳብ በአንድ ዓረፍተ-ነገር ግለፁ። የመጀመሪያው በትክክል ሀሳቡን የገለፀ የ100mb እና 20 sms አሸናፊ ይሆናል። መልካም ጊዜ!

አሁን ከሰማነው ወግ በልብ የሚቀር ነገር እንደተማርን ተስፋ አለን። ደግሞም በመቀጠል ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ አለን። መልሳችሁን ከታች ባለው አድርሱን @AbexAB

ሳጥኖቹ ፀሐፊና አንባቢ፡- አበባየሁ አናቶ( @AbexAB ) music arrangement & recording:- Samuel Gashaw ( @Samuuel ) @AB_Audio_Art @AB_Audio_Art @AB_Audio_Art