es
Feedback
ረድኤት ቴክ ሀዋሳ 🇪🇹

ረድኤት ቴክ ሀዋሳ 🇪🇹

Ir al canal en Telegram

ማንኛውም አይነት 📡የዲሽ ስራ ሲኖሮት ይደውሉ። CANAL+ DSTV STARTIMES ETHIOSAT. . . . . 🏘 ለእቤቶዎ ☕️ ለካፌና ሬስቶራንት 🎡 ለመዝናኛ ቦታዎች 🏨 ለሆቴሎችና ገስታዉሶች ማስገጠም ከፈለጉ የሚያስፈልገውን እቃ ይዘን መጥተን እገጥሞለታለን ጥራት መለያችን ነው Join @Ethiodish8 📞☎️ +251916222177

Mostrar más
1 140
Suscriptores
-224 horas
-37 días
+730 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
junio '26
junio '26
+38
en 1 canales
mayo '26
+46
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+21
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+15
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+14
en 1 canales
Get PRO
enero '26
+27
en 1 canales
Get PRO
diciembre '25
+16
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+27
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+27
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+55
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+83
en 1 canales
Get PRO
julio '25
+19
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+18
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+16
en 1 canales
Get PRO
abril '25
+13
en 1 canales
Get PRO
marzo '25
+10
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+12
en 1 canales
Get PRO
enero '25
+28
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+33
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+43
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+86
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+89
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+61
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+106
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+85
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+48
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+35
en 1 canales
Get PRO
marzo '24
+32
en 1 canales
Get PRO
febrero '24
+42
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+1 048
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+69
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+18
en 1 canales
Get PRO
octubre '23
+28
en 1 canales
Get PRO
septiembre '23
+111
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+54
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+388
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+320
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+15
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+12
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+60
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+3
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+11
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+10
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+8
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+278
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+36
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+525
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+23
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+21
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+960
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+2 242
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+333
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+17
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+42
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+21
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+22
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+50
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+41
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+38
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+51
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+13
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+44
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+42
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+32
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+75
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+220
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+810
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
30 junio+1
29 junio0
28 junio0
27 junio0
26 junio0
25 junio+2
24 junio+2
23 junio+1
22 junio+1
21 junio+1
20 junio+1
19 junio0
18 junio0
17 junio+1
16 junio+2
15 junio+2
14 junio+4
13 junio+1
12 junio+3
11 junio+5
10 junio0
09 junio+2
08 junio+1
07 junio+2
06 junio+1
05 junio0
04 junio+1
03 junio+1
02 junio0
01 junio+3
Publicaciones del Canal
☝️☝️☝️እነዚህ ከላይ የላቀኳቸው (Middle software) የሚጠቅመው አዲስ ሶፍትዌር ሲለቀቅ እንዲቀበልላቹ ወይም አዲሱ ሶፍትዌር አልሰራ (Fail) ላላቹ እነዚህ ሶፍትዌሮች በየ ሞዴላቹ በመጫን እንዲቀበልላቹ ማድረግ ትችላላችሁ። ረድኤት ዲሽ ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ! JOIN TELEGRAM @Ethiodish8 +251916222177

2
https://t.me/Ethiodish8/2844 ☝️☝️ይሔ የSUPERSTAR 6464 & 6565 HD Mega 2.58 version (Middle Software) የምታገኙበት ሊንክ ነው። ቻናሉን #Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 @Ethiodish8
56
3
https://t.me/Ethiodish8/2843 ☝️☝️ይሔ የLIFESTAR LS8585++ 2.58 version (Middle Software) የምታገኙበት ሊንክ ነው። ቻናሉን #Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 @Ethiodish8
58
4
https://t.me/Ethiodish8/2842 ☝️☝️ይሔ የLIFESTAR LS6060 & 8080HD SMART 2.58 version (Middle Software) የምታገኙበት ሊንክ ነው። ቻናሉን #Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 @Ethiodish8
55
5
https://t.me/Ethiodish8/2841 ☝️☝️ይሔ የGOLDSTAR 7200,7500,8600 & 8800HD 2.58 version (Middle Software) የምታገኙበት ሊንክ ነው። ቻናሉን #Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 @Ethiodish8
54
6
https://t.me/Ethiodish8/2930 ☝️☝️ይሔ የREALSTAR 1010 & 5050HD 2.58 version (Middle Software) የምታገኙበት ሊንክ ነው። ቻናሉን #Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 @Ethiodish8
53
7
TV UNIVERSAL | RM034 PRO - LG , SAMSUNG , SONY , HISENCE ሳይሞላ ቀጥታ ያዛል! - Original እና ጠንካራ ዕቃ -ሁሉንም SMART የሆኑ እና ያልሆኑ TVዎች ማዘዝ
TV UNIVERSAL | RM034 PRO - LG , SAMSUNG , SONY , HISENCE ሳይሞላ ቀጥታ ያዛል! - Original እና ጠንካራ ዕቃ -ሁሉንም SMART የሆኑ እና ያልሆኑ TVዎች ማዘዝ ይችላል! አድራሻ አዋሳ ቱሩፋት ከ ሱፐር ዳቦ ቤት ፊት ለፊት 0946966328 ደርሰው በዚህ ይደዉሉ።
87
8
😢ነገ የሚደረጉ ሁሉንም ጨዋታዎች ብቻ 24 ላይ አይተላለፉም አስቀድሜ ልንገራችሁ ብዬ ነው  ።  በሰርቨር ጥገና  ምክንያት ሊሆን ይችላል  ያለውን ነገር ነገ ግን አረጋግጨ አሳውቃለው      ለሚፈጠረው ነገር በሙሉ ካሁኑ ይቅርታ እንጠይቃለን
86
9
⛔መረጃ አሁን Gseek ብቻ ሚሰራው። ✔️በተመሳሳይ ሰዐት ሁለት & ሶስት ጨዋታዎች ሲኖሩ GSEEK 2 & 3 ይከፈታሉ። ⚽️⚽️አለም ዋንጫን በተሻለ ጥራት  ወደናንተው ለማድረስ ሲባል  ነው ይህ ሚደረገው ስለምትረዱ እናመሰግናለን ። 🔵Ethiodish8
85
10
JOR VS ARG 😍 LIVE ON ጂሲክ 2 HD በፍጥነት ለማስሞላት @Redi1991 ይጠቀሙ
JOR VS ARG 😍 LIVE ON ጂሲክ 2 HD በፍጥነት ለማስሞላት @Redi1991 ይጠቀሙ
118
11
NOR VS FRA LIVE ON ዲሲK 1 HD ሰርቨር በሰከንዶች ውስጥ ለማስሞላት @Redi1991 ይጠቀሙ ።
NOR VS FRA LIVE ON ዲሲK 1 HD ሰርቨር በሰከንዶች ውስጥ ለማስሞላት @Redi1991 ይጠቀሙ ።
155
12
💁መረጃ GSEEK 2 HD ተከፍቷል። ✔️በተመሳሳይ ሰዐት ሁለት ጨዋታዎች ስለሚኖሩ ነው የተከፈተው በቀጣይ ሶስት ጨዋታዎች ካሉ GSEEK3 ይከፈታል። ⚽️⚽️አለም ዋንጫን በተሻለ ጥራት  ወደናንተው ለማድረስ ሲባል  ነው ይህ ሚደረገው ስለምትረዱ እናመሰግናለን ። 🔵 @Ethiodish8
234
13
አሁን Live የ አለም ዋንጫ ⚽️⚽️ ጨዋታዎች ❤️ቀዩ ቻናል GSEEK HD 1&2HD ❤️24H Sport HD 1234HD Blintersat 51.5 East 🎦World Cup HD 📡Yahsat @ 52+5
አሁን Live የ አለም ዋንጫ ⚽️⚽️ ጨዋታዎች ❤️ቀዩ ቻናል GSEEK HD 1&2HD ❤️24H Sport HD 1234HD Blintersat 51.5 East 🎦World Cup HD 📡Yahsat @ 52.5°East 🔐BISS: 25 85 AB 00 25 85 CD 00 ✅SID: 001C 📶12034.V.27500 🎦 Yehsat 5.25 GRAND SPORT  11958 V 27500 🎦 GEM Sport HD 🎦   ATN  ATN   በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ      ረድኤት ዲሽ ይጠቀሙ Online ነኝ ✉️ In Box  @Redi1991 ይፃፉልኝ። በቀጥታ 🤳   +251973646700 ይደውሉ። 🔵 @Ethiodish8
236
14
🔥ያለምንም መቆራረጥ World cup የምታዩበት አሪፍ አፕ ነው
301
15
▶️ GSEEK 1 HD schedule ፕሮግራም ✅ 🔵 @Ethiodish8
▶️ GSEEK 1 HD schedule ፕሮግራም ✅ 🔵 @Ethiodish8
429
16
ዛሬ ሀሙስ ምሽት የሚደረግ የ ዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ በብዙ አማራጭ ቻናሎች ይከታተሉ!😍 በቀጥታ | 🔥 ሜክሲኮ ከ ደቡብ አፍሪካ 🔥 ቀዩ ቻናል GSEEK HD 123HD 24H Sport HD 12
ዛሬ ሀሙስ ምሽት የሚደረግ የ ዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ በብዙ አማራጭ ቻናሎች ይከታተሉ!😍 በቀጥታ | 🔥 ሜክሲኮ ከ ደቡብ አፍሪካ 🔥 ቀዩ ቻናል GSEEK HD 123HD 24H Sport HD 1234HD Blintersat 51.5 East   World  Cup HD 📡Yahsat @ 52.5°East 🔐BISS: 25 85 AB 00 25 85 CD 00 ✅SID: 001C 📶12034.V.27500 ሀገሬ Tv በ ኢትዮ ሳት 11105 H 45000 World Cup HD TV Varzish HD Solh Sport HD Gem Sports HD Programme National HD Arezo HD ATN HD በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ      ረድኤት ዲሽ ይጠቀሙ Online ነኝ  In Box  @redi1991 ይፃፉልኝ። በቀጥታ 🤳   +251916222177 ይደውሉ።
480
17
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨 ​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል። ​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በ
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨 ​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል። ​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል። ​ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል። ​⚠️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ! ​እባካችሁ ይህንን መረጃ ለምትወዷቸው ሰዎች ሁሉ በማጋራት ከጠላፊዎች ይታደጓቸው።
1 824
18
አሁን ላይ የonline ስራ መስራት ፈልጋችሁ ነገር ግን ብሬን ብበላስ (ብጭበረበርስ) ብለው ተቸግረዋል? እንግዲያውስ ያለምንም Investment Interlink በደንብ በመስራት ብቻ በቀላሉ በሳምንት ከ2850-3800 እና በወር ከ 24500 - 28550ብር  መስራት ትችላላችሁ መስራት የምትፈልጉ ብቻ @Redi1991 ላይ Inbox አድርጉልኝ በትክክል ከሰራችሁ 100% የማታገኙበት ምንም ምክንያት የለም።
336
19
"ጥንቃቄ አርጉ" ቤተሰብ ብዙ የ Telegram አካዉንቶች Hack እየተደረጉ ነዉ በተለይ አሁን ከላይ ባሉት ምስሎች መንገድ በነፃ አገኘዉ ወይ ልይ ብላችሁ ገብታችሁ አካዉንታችሁን ጉድ እንዳትሰሩ ብ+1
"ጥንቃቄ አርጉ" ቤተሰብ ብዙ የ Telegram አካዉንቶች Hack እየተደረጉ ነዉ በተለይ አሁን ከላይ ባሉት ምስሎች መንገድ በነፃ አገኘዉ ወይ ልይ ብላችሁ ገብታችሁ አካዉንታችሁን ጉድ እንዳትሰሩ ብዙ ሰዉ በዉስጥ አካዉንቴን በዚ መንገድ Hack ተደረኩ እያለ ስለሆነ ነዉ ማንኛዉንም Link ዝም ብላችሁ አትንኩ 🚫 ተጠንቀቁ! @Ethiodish8
340
20
👆👆👆 ይሔ የ Xcruiser V12 or V8 AI Android TV Box አዲስ ሶፍትዌር ነው What's New ✅Update Dates+/Apollo5 Pro App ✅Update Netfly Vip Black ✅Fix Bluetooth Audio (now you can connect audio to external speaker devices) ማሳሰቢያ ይሔንን File ወደ Android Box ስትጭኑት Extract አታድርጉት እራሱን .zip file ጫኑት በተጨማሪም Xcruiser V12/V8 AI Box Google TV UI እንደሚጠቀም ይታወቃል ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ በ G-mail አካውንታችሁ Register ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ያለበለዚያ Cancel Registration ካደረጋችሁት ቦክሱ ያለውን ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም ስለዚህ Add Account ብላችሁ Gmail አካውንት እና Password አስገቡ። 🔵 @Ethiodish8 25_6_2026
420