cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

❤️RIDE (™️) 📞8294

❤️ Welcome to the Official Passenger’s Telegram channel of RIDE. Join us and get exciting updates.

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
11 400
Suscriptores
-4424 horas
+3557 días
+1 09330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
✨💐🎁የRIDEን ሞባይል ዳታ ሽልማት ማን እየመራ ነው? #RIDE_8294 👏ባለፉት 72 ሰዓታት ውስጥ 374 ግለሰቦች በአንደኝነት በመምራት በእኩልነት እያንዳንዳቸው 1.2 Gb Mobile Data ከራይድ ሽልማት አግኝተዋል:: በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ከ150Mb ጀምሮ በጉዟቸው መጨረሻ ሽልማት አግኝተዋል:: 👌እርስዎም በRIDE app ወይም በ8294 ደውለው በማዘዝ የሞባይል ዳታ ሽልማት ይሰብስቡ 📲የRIDE app አውርደው ይህንን Coupon Code. ሲጠቀሙ 10% ቅናሽ ያገኛሉ 'RIDEFB’ bit.ly/2GrFBNz
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🎁🌟RIDE ይለያል! በእያንዳንዱ ጉዞ ሽልማት ጀመረ #RIDE8294 🎉💐በ8294 ወይም በRIDE app ራይድ አዘው ሲሄዱ በእያንዳንዱ ጉዞ እስከ 2Gb የሞባይል ዳታ ሽልማት በቅፅበት ያገኛሉ! 👍ተጨማሪ ሽልማት ለማግኘት የRIDE Passenger አፓችንን አውርደው ይጠቀሙ! 10% ቅናሽ ለማግኘት ይህንን ኩፖን ይጠቀሙ ‘RIDEFB’ 📲Download
Mostrar todo...
👍 45 18🔥 2😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
Let’s Go! Get 150Mb Data Gift per each trip. Offer Starts Today. Download RIDE app here bit.ly/2GrFBNz
Mostrar todo...
39👍 29🔥 7😢 5
Photo unavailableShow in Telegram
✨🎉እንኳን ደስ አለን! ✨ የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ሳምራዊት ፍቅሩ በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚንስትር በተዘጋጀው የ STRIDE Ethiopia 2024 Expo ምርጥ እንስት ስራ ፈጣሪ Entrepreneur በመሆን ሽልማት ተበርክቶላቸዋል:: 🙏የስኬታችን አጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ❤️ከRIDE ጋር ወደፊት!
Mostrar todo...
👍 27😢 6 1
Photo unavailableShow in Telegram
✨በዋና ስራ አስፈፃሚያችን እንኮራለን✨ ዛሬ በHiLCoE School of Computer Science and Technology በተካሄደው መርሃ ግብር የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ሳምራዊት ፍቅሩ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ላበረከቱት ትልቅ አስተዋፅዖ ከቀድሞው ትምህርት ቤታቸው የ Alumni Achievement Award ተበርክቶላቸዋል 🙏የስኬታችን ተካፋይ ስለሆኑ እናመሰግናለን:: ከRIDE ጋር ወደፊት!
Mostrar todo...
👍 12 12
Photo unavailableShow in Telegram
❤️✝️✨መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንልዎ የRIDE ቤተሰብ ይመኝልዎታል #RIDE8294 🎟️ ይህንን ኩፖን በRIDE Passenger App ተጠቅመው ለ3 ጉዞዎች የ50 ብር ቅናሽ ያግኙ! 'FASIKA24’ Download RIDE App bit.ly/2GrFBNz
Mostrar todo...
👍 12😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚖🔋 RIDE ለሚያቀርበው የElectric መኪኖች የባትሪ Device Financing አስጀመረ! ✨RIDE የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለሽያጭ ሲያቀርብ በዛውም ከአበዳሪው አጋር ባንክ ጋር Device Financing ያመቻቻል:: ምን ማለት ነው? መኪናውን ከገዙበት ወር ጀምሮ በጣም ዝቅተኛ ገንዘብ በመቆጠብ ከ 5-8 ዓመት በሁዋላ የመኪና ባትሪ መቀየር ቢያስፈልግዎ ቀሪውን የባንክ ብድር አግኝተው እንዲቀይሩ ያስችልዎታል:: 👆ወርሃዊ የባትሪ ወጭው ለነዳጅ ከሚያወጡት ቢያንስ በ75% ያንሳል::
Mostrar todo...
👍 10 3
Photo unavailableShow in Telegram
✨እነሆ በይፋ ተጀመረ! #RIDE_EV 📣 #RIDE የኤሌክትሪክ መኪና ጉዞውን አስጀመረ:: በRIDE Vision 2030 ሁሉም የRIDE አባላት መኪናቸውን ወደ Electric እንዲቀይሩ እንዲሁም የጉዞ ክፍያቸውን ደግሞ Cashless ለማድረግ አብረን የምንሰራ ይሆናል 📲የኤሌክትሪክ መኪና ለመጥራት የRIDE Passenger አፕን ይጠቀሙ. bit.ly/2GrFBNz
Mostrar todo...
8👍 6
📣Press Release - RIDE ከ VISA ጋር የውጭ ካርድ ለመቀበል በዛሬው እለት በስይፋ ስራ አስጀመረ #RIDE8294 #VISA #ENAT_Bank በዛሬው እለት በሸራተን አዲስ የተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ ከዚህ ቀደም ከVISA ጋር ባሰርነው የፓርትነርሽፕ ውል መሰረት የSystem Integration መጨረሳችንን እና ወደስራ መግባታችንን ያመላከተ ነው:: የRIDE ደንበኞች በVISA card የራይድ አፕ ላይ ለአገልግሎት መክፈል የሚችሉ ሲሆን ለወደፊትም ለሚለቀቁ አገልግሎቶች ፈር ቀዳጅ እንደሆነ እናምናለን:: በዝግጅቱ ላይ ፓርትነራችን ENAT BANK የተገኘ ሲሆን- ይህ አገልግሎት እንዲሳካ በጋራ እንደምንሰራ የትብብር ምህዳራችንን የምናሰፋ ይሆናል
Mostrar todo...
👍 11 2
Photo unavailableShow in Telegram
🆘 እንዴት ማንነቱ በሲስተም ካልተመዘገበ ሰው ጋር ከመንገድ ላይ ይሳፈራሉ? #SAFETY #RIDE8294 👆ከመንገድ መኪና ሲይዙ የአሽከርካሪው ማንነት ከRIDE SMS እንዲደርስዎ በRIDE ሜትር ብቻ እንዲያስጀምርልዎ ይጠይቁ:: ስልክ ቁጥርዎን አስገብቶ ሜትር ሲያስጀምር በ8202 ታርጋውና መረጃው በ SMS ይደርስዎታል:: 👍ጉዞዎ 24/7 እየተቀዳ ነው! 📲በRIDE Passenger App ለማዘዝ እና ተጨማሪ የSafety Feature ለማግኘት ከዚህ ያውርዱ bit.ly/2GrFBNz
Mostrar todo...
👍 5 1