es
Feedback
አ/ም ሰንበት ት/ቤት ትምህርት ክፍል official channel

አ/ም ሰንበት ት/ቤት ትምህርት ክፍል official channel

Ir al canal en Telegram

ይህ በቦሌ ሰ/ም/ፀ/ቅ/ጊዮርጊስ እና ቅ/አርሴማ ቤተ ክርስቲያን አንቀፀ ምስራቅ ሰ/ት/ቤት መንፈሳዊ ጽሑፎችን እንዲሁም ወቅታዊ የቤተ-ክርስቲያን መረጃዎችን የምንለቅበት የቴሌግራም ገፃችን ነው።

Mostrar más
735
Suscriptores
+124 horas
+17 días
+230 días
Archivo de publicaciones
የሰንበት ትምህርት ቤታችን የ23ኛ አመት 2ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ በዚሁም መሰረት ነባሩ ስራ አመራር ለአዲሱ ስራ አመራር ሀላፊነቱን በማስረከብ አዲሱ ስራ አመራር ስራውን በይፋ ጀምሯል። እንዲሁም
+9
የሰንበት ትምህርት ቤታችን የ23ኛ አመት 2ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ በዚሁም መሰረት ነባሩ ስራ አመራር ለአዲሱ ስራ አመራር ሀላፊነቱን በማስረከብ አዲሱ ስራ አመራር ስራውን በይፋ ጀምሯል። እንዲሁም አዲሱን ስራ አስፈፃሚ በዚሁ መድረክ ላይ ለጠቅላላ ጉባኤው አስተዋውቋል። ለአዲሱ ስራ አመራር መልካም የአገልግሎት ዘመን እንዲሆንለት ሰንበት ትምህርት ቤታችን አንቀጸ ምስራቅ መልካም ምኞቷን ትገልጻለች።

"ከክፉ ሥራ ሁሉ አርቀን በበጎውም ሥራ ሁሉ አንድ አድርገን።" ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ

🔔መስከረም 3🔔 🔔 ሥርዓተ ቅዳሴ🔔 #2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ሰንበት #ቅዳሴ በማስቀደስ እንቀደስ #ወደ ጌታ ደስታ እንግባ
+2
🔔መስከረም 3🔔 🔔 ሥርዓተ ቅዳሴ🔔 #2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ሰንበት #ቅዳሴ በማስቀደስ እንቀደስ #ወደ ጌታ ደስታ እንግባ

"በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ" ለሰንበት ት/ቤታችን አባላት በሙሉ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ!!! ነገ ማለትም 03/01/2019 ዓ.ም የሠንበት ትምህርት ቤቱ ጠቅላላ ጉባኤ የሚደረግበት ቀን መሆ
"በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ" ለሰንበት ት/ቤታችን አባላት በሙሉ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ!!! ነገ ማለትም 03/01/2019 ዓ.ም የሠንበት ትምህርት ቤቱ ጠቅላላ ጉባኤ የሚደረግበት ቀን መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም ነገ 3፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን። በነገዉ እለት የሚኖሩት መርሃ ግብር 1. የሰንበት ትምህርት ቤቱን የስድስት ወር ሪፖርት ማቅረብ 2. ለአዲሱ ስራ አመራር ኃላፊነትን ማስረከብ እና ለቀድሞው ስራ አመራር ሽኝት ማድረግ እንዲሁም አዲሱን ስራ አስፈጻሚ ማሳወቅ

✨በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ።ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም
✨በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ።ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም።✨                                                        መዝ 64፡11_13           ✨እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ አደረሳችሁ ✨

⚜የ2019 ዓ.ም በሰንበት ትምህርት ቤታችን ተምረው የተመረቁ ተማሪዎች ⚜
+7
⚜የ2019 ዓ.ም በሰንበት ትምህርት ቤታችን ተምረው የተመረቁ ተማሪዎች ⚜

ክፍያ የከፍሉ Updated.pdf0.71 KB

ለአዲስ ሰንበት ትምህርት ቤት ተመዝጋቢዎች በማስቀደም የእግዚአብሔር ሰላምችን እያቀረብን ።በ2019ዓ.ም የሰንበት ት/ቤት አባል ሆናቹ መማር ለምትፈልጉ እንዲሁም በክረምት መጣቹ አብነት ትምህርት ስት
ለአዲስ ሰንበት ትምህርት ቤት ተመዝጋቢዎች በማስቀደም የእግዚአብሔር ሰላምችን እያቀረብን ።በ2019ዓ.ም የሰንበት ት/ቤት አባል ሆናቹ መማር ለምትፈልጉ እንዲሁም በክረምት መጣቹ አብነት ትምህርት ስትከታተሉ የነበራቹ ምዝገባ ስለተጀመረ በዚህ QR CODE እንድታስመዘግብ እናሳውቃለን ። https://qr.generatorqr.com/83e1BiyC9

ሰላም የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ✝✝✝ አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ✝✝✝ ✅ የስራ አይነት በኮፒውተር መጽሀፍ የሚችል ወይም የኮፒውተር እውቀት ያለው ☑️ የስራ ቦታ ሰሚት ✅ የዚህ ችሎታ ያለው ሰው ባስቸኳይ ማመልከት ይችላል ለበለጠ መረጃ 0907125011/0924356378/ በዚህ ደውሉ

ሰላም እንዴት ናችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት መሰረታዊ computer እውቀት (word excel PowerPoint )ያለዉ አባላት ስራ መቀጠር የሚፈልግ ካለ በዚህ ስልክ 0966103287 በመደወል ማሳወቅ ይችላል።

ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ስማችሁ የለለ ተማሪዎች የሰርተፍኬት ክፍያ አልከፈላችሁም ስለዚህ ያልከፈላችሁ ተማሪዎች ሰርተፍኬት እንድሰራላችሁ እንድትከፍሉ እናሳስባለን።

የተስተካካለ የክፍያ ሪፖርት.pdf2.37 KB