es
Feedback
Halal Branding and Marketing PLC ®

Halal Branding and Marketing PLC ®

Ir al canal en Telegram

🟢 Our Services 🟢 ➜Brand Design ➜Logo Design ➜Flyer Design ➜Business Card ➜Banner Design ➜Broucher Design ➜Letterhead Design ➜Social Media Poster ⚪️For More Information⚪️ •Phone Number: 0978065466

Mostrar más
320
Suscriptores
+224 horas
+37 días
-330 días
Archivo de publicaciones
Game 🎮 time Guess the brand and model name
Game 🎮 time Guess the brand and model name

የተመረጡ የአውሮፓ ሰታንዳርድ የወንዶች አልባሳት በተመጣጣኝ ዋጋ ዋጋና አዳዲስ የገቡ አልባሳቶችን ለማየት አድራሻ 22ከጐላጐል ወደ ኤድናሞል በሚወስደው መንገድ ጋሶሬ ኮምፕሌክስ 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር2
የተመረጡ የአውሮፓ ሰታንዳርድ የወንዶች አልባሳት በተመጣጣኝ ዋጋ ዋጋና አዳዲስ የገቡ አልባሳቶችን ለማየት አድራሻ 22ከጐላጐል ወደ ኤድናሞል በሚወስደው መንገድ ጋሶሬ ኮምፕሌክስ 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር20

Safety Shoes 👞 በአይነታቸው ለየት ያሉ ጫማዎች አሉን ይሸምቱ For ordering 0978065466 Or https://t.me/abaymerkato
+1
Safety Shoes 👞 በአይነታቸው ለየት ያሉ ጫማዎች አሉን ይሸምቱ For ordering 0978065466 Or https://t.me/abaymerkato

iPhone 11pro Storage 64G Battery Above 84% Price 38000 Contact 0973052760
+1
iPhone 11pro Storage 64G   Battery Above 84% Price 38000 Contact 0973052760

አስቸኳይ ነው እንዳያመልጦ

🛻 Ford 🧩 RANGER 🧩 🛻 ስሪት - 2005 🛻 ይዞታ - የለጠፈ [ ኮድ 3 B58***] 🛻 የማርሽ አይነት - ማንዋል 🛻 የነዳጅ አይነት - ናፋጣ 🛻 በጣም ምርጥ ይዞታ ላይ ያለ �
+3
🛻 Ford 🧩 RANGER 🧩 🛻 ስሪት - 2005 🛻 ይዞታ - የለጠፈ [ ኮድ 3 B58***] 🛻 የማርሽ አይነት - ማንዋል 🛻 የነዳጅ አይነት - ናፋጣ 🛻 በጣም ምርጥ ይዞታ ላይ  ያለ 🛻 ዋጋ = 2,300,000 (ውስን ድርድር) 🛻 Contact us https://t.me/abaymerkato

BEST FOOD FOR GYM WORKOUT Katakit chocolate lee 🍫 can help boost your muscle recovery after a hard workout. ✅️Netweight 4kg
+3
BEST FOOD FOR GYM WORKOUT Katakit chocolate lee 🍫 can help boost your muscle recovery after a hard workout. ✅️Netweight 4kg ✅️Best for body building ✅️Protein 7.3gram/100gram ✅️Energy 211kcal ✅️Price 2600br ✅️Bezat lemetfelegu enametalen🛍🚚 📞Call 0968829121

https://t.me/kitakitlees Kitakit chocolate 🍫 Lee The best chocolate U can order us by @Lockdownv We have free delivery

Katakit chocolate 🍫 😋 Lee 100 % healthy chocolate Price 3000 etb Inbox me for more ለሱቆች በብዛት ማስረከብ እንችላለን https://t.me/merk
Katakit chocolate 🍫 😋 Lee 100 % healthy chocolate Price 3000 etb Inbox me for more ለሱቆች በብዛት ማስረከብ እንችላለን https://t.me/merkatomarketsells https://t.me/abaymerkato ✅️Katakitdelicious chocolate 🍫 ✅️Netweight 4kg ✅️Best for body building ✅️Protein 7.3gram/100gram ✅️Energy 211kcal ✅️Price 3000br ✅️Bezat lemetfelegu enametalen🛍🚚

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
የረመዳን ፆም ነገ ይጀምራል። 1443ኛው የረመዳን ፆም ነገ መጋቢት 24 ይጀምራል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ ቤት ጨረቃ ዛሬ ማምሻውን በመታየቷ ፆሙ ነገ ቅዳሜ እንደሚጀምር አረጋግጧል
+2
የረመዳን ፆም ነገ ይጀምራል። 1443ኛው የረመዳን ፆም ነገ መጋቢት 24  ይጀምራል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ ቤት ጨረቃ ዛሬ ማምሻውን በመታየቷ ፆሙ ነገ ቅዳሜ እንደሚጀምር አረጋግጧል። @tikvahethiopia

ሰበር ዜና‼ ========= በበርካታ የሳዑዲ ዓረቢያ አካባቢዎች ጨረቃ ስለታዬች፤ ነገ ዕለተ ቅዳሜ ረመዿን 01, 1433 H.C/ መጋቢት 24, 2014 E.C/ April 02, 2022 G.C ጾም ይጀመራል። ተራዊሕ ዛሬ ማታ ይጀምራል‼ The Crescent of #Ramadan 1443/ 2022 was SEEN in multiple Locations in Saudi Arabia, subsequently 1st Ramadan 1443 will be on Saturday, 2nd April 2022. እንኳን አደረሰን‼ አላህ በሰላም ጹመው ከሚያጠናቅቁት ባሮቹ ያድርገን‼

ፍትህ ለኑር (በኒ) መስጂድ አዲስ አበባ #ፒያሳ ========================== " በኑር መስጂድና በጣና ፕላስቲክ ፋብሪካ መካከል ሲደረግ ለነበረዉ የፍርድ ቤት ክርክር ሙስሊሞች ክርክሩ ላይ እንዳይታደሙ ኢ-ህገ መንግታዊ እና የእምነት ነፃነትን በሚፃረር መልኩ በፀጥታ አካላት ተከለከሉ " አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እያልን አንድ አሳሳቢ እና አንገብጋቢ ጉዳይ ልናሣዉቃችሁ ወደድን ይኸዉም ጉዳዩ በኑር መስጂድ መካከልና በጣና ፕላስቲክ ፋብሪካ መካከል እየተካሄደ ስላለዉ የፍርድ ቤት ክርክር ይመለከታል ኑር መስጂድ ከ1968 ዓም ጀምሮ ለበርካታ አመታት ከመሬት ይዞታና ማስፋፊያ ጋር በተገናኘ ጥያቄ በማቅረብ ከመንግሥት ጋር በመነጋገር በርካታ ሂደቶችን አልፏል ይህ ሂደት ጉዳዩ በያዙ አባቶች ህልፈት ምክንያት በተወሰነ መልኩ አዝጋሚ ሆኖ የነበረ ሲሆን በቀጣይነት የመስጂዱ አስተዳደርና ወጣት ጀማዓዉ ጉዳዩ አጥብቆ በመያዝ ለአመታት የመስጂዱ ጥያቄዎችን ለሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት አቅርቦ አስረድቷል በዚህ መሠረትም በ2010 ከኑር መስጂድ አጠገብ ያለዉ ቦታ በኑር መስጂድ ስር እንዲካተት መደረጉን ከዚህ ቀደም ለሙስሊሙ ማህበረሰብ መግለፃችን ይታወሳል በዚህ ወቅት ለኑር መስጂድ በተሰጠው ቦታ ላይ የነበሩ ሰዎች ሁሉም በሚባል መልኩ ያለምን ቅሬታ የተነሱ ሲሆን መስጂዱም ምንም እንኳ ከመንግሥት የተወሰነለት ቢሆንም በአላህ ቤት ላይ ቅሬታ እንዳያድርባቸዉ ሲል ለልማት ተነሺዎች ክፍያ ጭምር በመክፈል ቅር እንዳይሰኙ በማለት መስጂዱ መንፈሳዊ ሀላፊነቱ ተወጥቷል ይሁን እንጂ ለኑር መስጂድ ከተሠጠው ይዞታ ላይ 2500ካሜ "ጣና ፕላስቲክ ፋብሪካ"በህገወጥ መንገድ ካርታ በመቀበል ይዞታዉ የኔ ነዉ በማለት አሳዉቆ የነበረ ሲሆን የኑር መስጂድ አስተዳደርም ጉዳዩ በህግ እንዲፈታ በሚል ወደ ፍርድ ቤት ወስዶት የነበረ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን ጉዳዩ በፍርድ ቤት በክርክር ሂደት ላይ የነበረ ቢሆንም በዛሬው ዕለት በመስጅዱ ጉዳይ ዙሪያ በኮ/ቀ/ክ/ከ (ጦር ሀይሎች ) 3ተኛ ምድብ ችሎት በነበረዉ የኑር መስጂድና የጣና ፕላስቲክ ፋብሪካ የፍርድ ቤት የክርክር ችሎት ከቀኑ 8:30 ላይ ለመታደም ከተለያየ ቦታ የመጡ በርካታ ሙስሊም ምዕመን ኢ-ህገ መንግሥታዊ እና የእምነት ነፃነትን በተፃረረ መልኩ በፀጥታ አካላት ችሎቱ እንዳይታደሙ ተከልክለዋል ይሄ ሁሉም ሙስሊም የሚመለከተው የሁሉንም ጉዳይ እንደመሆኑ የፀጥታ አካላት ህዝቡ ችሎቱ እንዳይታደም መከልከሉ አግባብ ባለመሆኑ ድርጊቱ አሳዝኖናል በመሆኑም ወደፊት የሚመለታቸዉ የመንግሥት አካላት ይህንን እኩይ ተግባር እርምት ይደረግበት ዘንድ አበክረን እናሳስባለን ዛሬ በዋለው 3ተኛ ምድብ ችሎት በኑር መስጂድና በጣና ፕላስቲክ ፋብሪካ ሲደረግ የነበረዉ የፍርድ ቤት ክርክር ፍርድ ቤቱ ለ መጋቢት 14 /2014 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል በስተመጨረሻም መግለፅ የምንፈል በህጋዊ መንገድ በመንግሥት የተሰጠንን ቦታ በህገወጥ እና የሙስና ሰንሰለት በሸፈነዉ የሀሰት መረጃ ፈፅሞ የማናስረክብ ሲሆን በዚህም መሠረት በሚቀጥለው በመስጅዱ የመሬት ይዞታ ክርክር ዙሪያ ለሚነሱ ማንኛዉም ጉዳዮች በተመለከተ በሰፊዉ በማስረጃ አስደግፈን ለሙስሊሙ ህብረተሰብ የምናሣዉቅ መሆኑን እናሣዉቃለን ¤ ፍትህ ለኑር መስጂድ ¤ ሼር በማድረግ መልእክቱን ያስተላልፉልን የካቲት 28/6/2014 አዲስ አበባ -ኢትዮጵያ T.me/ertugrulethiopia