𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 ️️️𝕗𝕠𝕣 𝕒𝕝𝕝 📚
Ir al canal en Telegram
ለትምህርት ማህበረሰቡ እና ለተማሪዎች በቀላሉ ትምህርታዊ መረጃዎችን ፣ መፅሃፎችን ፣ ትምህርታዊ ጥያቄዎች ፣ ትምህርታዊ አፕሊኪሽን እና ቻናሎችን ሁሉንም በቀላሉ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ነው:: ⒶⓀ 𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟
Mostrar más4 290
Suscriptores
+2124 horas
+357 días
+6230 días
Archivo de publicaciones
+1
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች፣
➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡
❷ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን ክብ ብቻ መጠቆር አለበት፡፡
➌ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው ክብ ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡
❹ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን ክብ በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡
❺ በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ ክብ ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡
❻ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡
❼ ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
❽ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው የክብ ሳጥን መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ (Eraser/Rubber) ማጥፋት ይጠበቅባችኋል።
❾ መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
➓ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡
⓫ በእስክሪብቶ መፃፍ አይፈቀድም። ስለዚህ እርሳስ፣ ላጲስ እና መቅረጫ አይለያችሁ
⓬ ፈተና ጨረስኩ ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ነገር፤ ስዕል ወይም ሌላ ከጀርባም ይሁን ከፊት አይፃፍበትም።
⓭ በጣም የተቀረፀ ሹል እርሳስ በምንጠቀም ወቅት ወረቀቱ እንዳይቀደድ መጠንቀቅ አለብን።
✨ አንድ ነገር አትርሱ!
ጥያቄዎቹን መለሳችሁ ስታበቁ Submit የሚለውን ስትጫኑ ውጤታችሁን በቀጥታ ማየት ትችላላችሁ።
በፈተናው ላይ የምትሰሯቸው ስህተቶች ወደ ትክክለኛው ስኬት የሚያደርሷችሁ መማሪያዎች ናቸውና በልበ ሙሉነት ሞክሩት። ታላቅ ውጤት እንደምታመጡ አንጠራጠርም፤ መልካም ዕድል ለሁላችሁም! 🚀
✅ join 👇
https://t.me/Aksipspg
🚨 ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች!
በGoogle Form የተዘጋጁትን የBiology የፈተና ጥያቄዎች ሊንኩን በመንካት ገብታችሁ እንድትሞክሩ እንጋብዛለን።
👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeg7WoQNRqQIVSirebRknsopChgKfrz9TEmygSEOKJAjJQrjg/viewform?usp=header
ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች!
በGoogle Form የተዘጋጁትን የEconomics የፈተና ጥያቄዎች ሊንኩን በመንካት ገብታችሁ እንድትሞክሩ እንጋብዛለን።
👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfSgusaOEVe51if1h-PtGc55BVZcba4VOqUVEVjOqELTfUs4Q/viewform?usp=header
ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች!
በGoogle Form የተዘጋጁትን History የፈተና ጥያቄዎች ሊንኩን በመንካት ገብታችሁ እንድትሞክሩ እንጋብዛለን።
👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe7gww49YgkWp1R8DXdcauiFPqfwogv4i8gjdN5cNb3PBS7JQ/viewform?usp=header
ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች!
በGoogle Form የተዘጋጁትን የChemistry የፈተና ጥያቄዎች ሊንኩን በመንካት ገብታችሁ እንድትሞክሩ እንጋብዛለን።
👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdF_vP_dzQHQlMJq2SRq9j-XRgT2XkAhqCwsH27cYm3m3GHbw/viewform?usp=header
ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች!
በGoogle Form የተዘጋጁትን የGeography የፈተና ጥያቄዎች ሊንኩን በመንካት ገብታችሁ እንድትሞክሩ እንጋብዛለን።
👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe1DrAxldlxQ1aitK6sQkReBvMHdPG8_WvWaxk8AJ8pZweTNQ/viewform?usp=header
ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች!
በGoogle Form የተዘጋጁትን የphysics የፈተና ጥያቄዎች ሊንኩን በመንካት ገብታችሁ እንድትሞክሩ እንጋብዛለን።
👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScIz2lossnsY5IEREFiDItLLyaXWI8meFXH1xmkQnPWUEJ-og/viewform?usp=header
ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች!
በGoogle Form የተዘጋጁትን የAPTITUDE የፈተና ጥያቄዎች ሊንኩን በመንካት ገብታችሁ እንድትሞክሩ እንጋብዛለን።
👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdPVG240JA7htRybQACHtiLboIJhrA2iLjvJ4C_xmt276UCXg/viewform?usp=header
እነዚህን የያዘ ተማሪ በትንሹ ኢንትራንስ ላይ 50 ጥያቄ ይሰራል ።
📘አንድ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ሊያውቃቸው የሚገቡ የ Maths ፎርሙላዎች
👉Arithmetic
1. Basic Operations:
• Addition: a + b
• Subtraction: a - b
• Multiplication: a × b or ab
• Division: a/b
2. Percentage:
Percentage = Part / Whol} × 100
👉Algebra
1. Quadratic Formula:
x = -b ± √(b² - 4ac) / 2a
for ax² + bx + c = 0 .
2. Factoring Formulas:
• Difference of Squares: a² - b² = (a - b)(a + b)
• Perfect Square Trinomial: a² + 2ab + b² = (a + b)²
3. Exponents:
• aᵐ × aⁿ = aᵐ⁺ⁿ
• aᵐ/aⁿ = aᵐ⁻ⁿ
• (aᵐ)ⁿ = aᵐⁿ
4. Logarithms:
• Change of Base: logᵦ a = (logₖ a)/(logₖ b)
• logᵦ (xy) = logᵦ x + logᵦ y
• logᵦ ((x/y)) = logᵦ x - logᵦ y
👉Geometry
1. Area Formulas:
• Rectangle: A = l × w
• Triangle: A = ½ b h
• Circle: A = π r²
2. Perimeter Formulas:
• Rectangle: P = 2(l + w)
• Triangle: P = a + b + c
• Circle (Circumference): C = 2π r
3. Volume Formulas:
• Cube: V = s³
• Rectangular Prism: V = lwh
• Cylinder: V = π r² h
• Sphere: V = 4/3 π r³
4. Pythagorean Theorem:
a² + b² = c²
for a right triangle.
👉Trigonometry
1. Basic Trigonometric Ratios:
• Sine: sin(θ) = Opposite/Hypotenuse
• Cosine: cos(θ) = Adjacent/Hypotenuse
• Tangent: tan(θ) = Opposite/Adjacent
2. Pythagorean Identity:
sin²(θ) + cos²(θ) = 1
3. Angle Sum and Difference Formulas:
• Sine:
• sin(a + b) = sin a cos b + cos a sin b
• sin(a - b) = sin a cos b - cos a sin b
• Cosine:
• cos(a + b) = cos a cos b - sin a sin b
• cos(a - b) = cos a cos b + sin a sin b
👉Calculus
1. Derivatives:
• Power Rule: f'(x) = nxⁿ⁻¹
• Sum Rule: (f + g)' = f' + g'
• Product Rule: (fg)' = f'g + fg'
• Quotient Rule: ((f/g))' = (f'g - fg')/g²
2. Integrals:
• Indefinite Integral:
∫xⁿ dx = xⁿ⁺¹ / n+1 + C, n ≠ -1
• Definite Integral:
A = ∫ₐᵇ f(x) dx
👉Statistics
1. Mean (Average):
Mean = ∑ xᵢ / n
2. Median:
• Middle value when data is ordered.
3. Mode:
• Most frequently occurring value.
4. Standard Deviation:
For population:
σ = √((∑ (xᵢ - μ)²)N)/(``)
For sample:
https://t.me/Aksipspg📢 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ!
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
ውድ ተማሪዎች፣ የዘንድሮው የ8ኛ ክፍል ፈተናችሁ ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል። ፈተናው ደጃችሁ ላይ በመሆኑ፣ ይህ ወቅት እጅግ ወሳኝ ጊዜ ነው።
ለፈተና ዝግጅታችሁ እንዲረዳችሁ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ጥያቄዎችን፣ መልሶችን እና ማብራሪያዎችን ከዚህ በታች አያይዣለሁ።
💡 እንዴት መጠቀም እንዳለባችሁ:
✅ ራስን መፈተሽ: መልሶቹን ከማየታችሁ በፊት፣ ጥያቄዎቹን በራሳችሁ ለመስራት ሞክሩ።
✅ ግምገማ: ይህ ሂደት የእውቀት ደረጃችሁን ለመገምገም እና የትኛው የትምህርት ዘርፍ ላይ ክፍተት እንዳላችሁ ለመለየት ይረዳችኋል።
✅ ማስተካከያ: ሰርታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ፣ መልሶቹን በማየት የተሳሳታችሁትን አርሙ፤ ከዚያም ማብራሪያውን በጥንቃቄ አንብቡ።
ይህ ልምምድ በፈተና ወቅት በራስ መተማመናችሁን ከፍ ያደርገዋል። ተረጋግታችሁ በጥልቀት አጥኑ!
🔥 ጠንክራችሁ አጥኑ! ለሁላችሁም መልካም ውጤት እመኛለሁ! 📚✨
ይህንን መልእክት ለክፍል ጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ አብረን እንዘጋጅ! 📤
ማሳሰቢያ፡ ጥያቄዎቹ ተማሪዎች በነበራቸው እውቀት ላይ ተመስርተው እንዲያስቡ ታሳቢ ተደርገው የተዘጋጁ ናቸው። ለበለጠ ግንዛቤ፤ በሳይንስ ጥያቄዎች ላይ ስዕላዊ መግለጫዎችን ማየት ይረዳል።
12. What does GDP stand for?
A. Global Domestic Product B. Gross Domestic Product C. General Development Plan D. Gross Development Product
13. Which historical event marked the end of World War II in Europe?
A. Fall of Berlin B. D-Day C. Treaty of Versailles D. Formation of UN
14. The Prime Meridian passes through which city?
A. Paris B. New York C. Greenwich D. Rome
15. A government ruled by a small group of people is called:
A. Democracy B. Monarchy C. Oligarchy D. Anarchy
16. Which climate zone receives the most direct sunlight?
A. Polar B. Temperate C. Tropical D. Arctic
17. The Magna Carta was signed in which country?
A. France B. England C. Germany D. USA
18. What is the main function of the Judiciary branch?
A. To make laws B. To execute laws C. To interpret laws D. To collect taxes
19. Which ocean is the largest in the world?
A. Atlantic B. Indian C. Arctic D. Pacific
20. The Industrial Revolution began in which country?
A. Germany B. Britain C. USA D. Italy
📌 Answers
General Science:
1-B, 2-C, 3-C, 4-A, 5-B, 6-C (I=V/R), 7-B, 8-C, 9-B, 10-B, 11-C, 12-A, 13-B, 14-B, 15-B, 16-C, 17-B, 18-C, 19-B, 20-B.
Social Science:
1-C, 2-B, 3-C, 4-B, 5-C, 6-B, 7-B, 8-B, 9-B, 10-B, 11-B, 12-B, 13-A, 14-C, 15-C, 16-C, 17-B, 18-C, 19-D, 20-B.
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
