Abay Mado Catholic Academy (Bahir Dar)
Ir al canal en Telegram
Mostrar más
1 111
Suscriptores
Sin datos24 horas
+27 días
+2730 días
Archivo de publicaciones
ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ
ማክሰኞ ግንቦት 25/09/2018ዓ.ም ጀምሮ የሙሉ ቀን ትምህርት ስለሚሰጥ ተዘጋጅታችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ!!
ለትምህርት ቤታችን ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
ነገ ቅዳሜ ግንቦት 22 /2018ዓ.ም በተለመደው ሰዓት ቲቶሪያል ስላለ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ትምህርቱን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ !!!
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
