My youth age for christ GOSPEL MINISTRY! ወጣትነቴን ለክርስቶስ!!🇪🇹🇪🇹
Ir al canal en Telegram
ወጣትነቴን ለክርስቶስ የታዳጊዎችና የወጣቶች የወንጌል አገልግሎት 👉ወጣቶችንና ታዳጊ ወጣቶችን ስለወንጌል እውነት ያስተምራል!! እንዲሁም ለታዳጊ ወጣቶች ሁለንተናዊ የሆነ ስልጠና ይሰጣል!! 👉ከተማሪዎች ጋር በመሆን በትምህርት ቤቶች ወንጌልን እንሰራለን።
Mostrar más653
Suscriptores
-124 horas
+17 días
+730 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+6
en 0 canales
junio '26
+19
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+20
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+19
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+22
en 1 canales
Get PRO
febrero '26
+9
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+5
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+24
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+14
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+32
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+24
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+32
en 1 canales
Get PRO
julio '25
+34
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+20
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+29
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+16
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+17
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+14
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+48
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+37
en 1 canales
Get PRO
noviembre '24
+47
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+44
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+18
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+13
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+67
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+14
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+16
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+16
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+13
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+8
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+3
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+5
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+14
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+7
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+6
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+4
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+7
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+14
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+23
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+17
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+12
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+8
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+16
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+222
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 11 julio | +1 | |||
| 10 julio | +1 | |||
| 09 julio | 0 | |||
| 08 julio | +1 | |||
| 07 julio | 0 | |||
| 06 julio | 0 | |||
| 05 julio | +1 | |||
| 04 julio | +1 | |||
| 03 julio | 0 | |||
| 02 julio | +1 | |||
| 01 julio | 0 |
Publicaciones del Canal
አንድ ሰው ምንም ሳይሆን ትልቅ የሆነ ቢመስለው ራሱን ያታልላል። እያንዳንዱ የራሱን ተግባር ይመርምር፤ ከዚያም በኋላ፣ ከሌላ ሰው ጋራ ራሱን ሳያወዳድር፣ ስለ ራሱ የሚመካበትን ያገኛል፤
ገላትያ 6፥3-4
| 2 | Wolaita Gospel Movement
የተሳካ የወንጌል ጉዞ🗣
🏙በቦዲቲ ከተማ በተደረገው የወንጌል ስርጭት በአንድ ለአንድ እና ጀማ
👂 ወንጌልን የሰሙ 👉 1751 ሰዎች
🙏 ተስፋ የሰጡ 👉 24 ሰዎች
🙌 በንስሐ የተመለሱ 👉 8 ሰዎች
✝ ጌታ ኢየሱስን የተቀበሉ 👉 23 ሰዎች
🙌 ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን🙏 | 92 |
| 3 | 03_Hamlet_Beljun___TEWLED_ALE___ትውልድ_አለ(256k).mp3 | 168 |
| 4 | "Pride is the only sin the enemy never makes you feel guilty about."
🎙derekprince #wisdom #pride | 147 |
| 5 | ከኀጢአት ጋር ውጊያውን እንዳታቆም፣ ዓይኖችህን ከመስቀሉ ላይ ዘወር እንዳታደርግ! ሰይጣን፣ ዐለም እና ስጋ ድል ነሳን ብለው ጮቤ የሚረግጡት ዓይኖችህ ከክርስቶስ ላይ ዘወር ያሉ ጊዜ ብቻ ነው። ሰይጣን አንተን አይፈራም፣ ድል እና ድባቅ የተመታበትን የቀራኒዮን ደም ግን አብዝቶ ይፈራል። ለኃጢአት ያለህ ጥላቻ ለክርስቶስ ከሚኖርህ ፍቅር ጋር እያደረግህ ለዚህ ለሞት ከተሰጠ ለኃጢአትም ባሪያ ከሚሆን ሥጋችን በትንሳኤ አካል እስኪያከብረን በመውደቅ በመነሳት የሚቤዤንና የቤዛነታችንን ቀን ተስፋ እያደረግን እንቀጥላለን፣ Stay fighting by his might brother 💪.
🎙Aman shalom | 183 |
| 6 | 05_ጣፍጥልኝ-Taftilgn__Yosef_Aschalew_(0).mp3 | 60 |
| 7 | ክርስትናን_መኖር_Singer_kalkidan_Chikesa_Original_Song_by_Pastor_Agegnew.m4a | 212 |
| 8 | Sin texto... | 1 |
| 9 | 🤩ለ 50 ወጣቶች እና ታዳጊዎች ድንቅ የንባብ እድል በክረምት📔🌨
⚡️ ከላይ የምትመለከቷቸውን እና ሌሎችንም የምትፈልጉትን መጻሕፍት በሚመጡት የክረምት ወራት ተቀብላችሁ ለማንበብ ዕድሉ የተዘጋጀው ለ50 ሰው ብቻ ስለሆነ እስከ ሰኔ 26 ድረስ በ0919709309 እየደወላችሁ ተመዝገቡ።
FOOD FOR MIND PROJECT ETHIO🇪🇹 | 463 |
| 10 | _በእምነት_እኖራለሁ_Bemnet_Enoralehu_አስናቀች_ተ_ደስታ_ቢ_ተስፋዬ_ጋ_አባይነህ_ሻ_አቤል_ተ.mp3 | 217 |
| 11 | +2 11_ስንፍናችንን-_Sinfnachinin__Yosef_Aschalew(0).mp3 | 1 |
| 12 | +9 01_ኢየሱስ_-_Eyesus__Yosef_Aschalew_(0).mp3 | 1 |
| 13 | Sin texto... | 1 |
| 14 | አንተን_ፈልጌ_ነው_አይመጥኑህም_Live_worship_ይስሐቅ_ሰዲቅ_፣ሳሙኤል_ገ_መስቀል_እና_ምንተስኖት.m4a | 245 |
| 15 | ዘማሪት_ፍቅርተ_ፈለቀ_ከእጅህ_ማንም_አይነጥቀኝም_አዲስ#ዝማሬ_#ለክርስቶስ_#መዝሙር#duet_#newsong256k.mp3 | 437 |
| 16 | Sin texto... | 242 |
| 17 | "አማኝ ከኖረበት ዘመን ጋራ የሚመጥን ብስለትን ሲያጣ የሚያዝን፣ ወደ እድገትም ለመገስገስ የሚነሣሣ ሊሆን ይገባዋል።" ማሙሻ ፋንታ
📖“ከጊዜው የተነሳ አስተማሪዎች ልትሆኑ ሲገባችሁ፥ አንድ ሰው ስለ እግዚአብሔር ቃላት መጀመሪያ ያለውን የሕፃንነትን ትምህርት እንዲያስተምራችሁ እንደ ገና ያስፈልጋችኋልና፤ የሚያስፈልጋችሁም ወተት ነው እንጂ ጠንካራ ምግብ አይደለም።” ዕብራውያን 5፥12 | 396 |
| 18 | "እኔ ክርስቲያን ነኝ ሞት ወደ ምወደው ወደ ጌታዬ የሚወስደኝ የተወደደ መንገድ ነው ዘላለሜ ምን እንደሆነ ጠንቅቄ አውቃለሁ የምጠብቀው ንጉስ በቅርቡ ይመጣል ወደ እውነተኛ መኖሪያዬ ይወስደኛል ለምድር ኑሮዬ እንግዳ ነኝና ዜግነቴ በሰማይ መኖሪዬ በሰማይ ነው አዎ እኔ ክርስቲያን ነኝ ክርስቶስን ተከታይ!!!"
Servant abela🎙 | 208 |
| 19 | Sin texto... | 1 |
| 20 | ሰላም ውድ የጌታ ቤተሰቦች 🥰
እንደምን ቆያችሁ?
👉"ጥያቄ ለOJዎች" በሚል ርዕስ ወንድም ሳሙኤል ያዘጋጀውን ተከታታይ ትምህርት የምንለቅላችሁ ይሆናል🙏
💪ጊዜው የእኛ ነው💪 ግራ የገባውን የኑፋቄ አስተምህሯቸውን በጌታ ቃል እንመክታለን።
🖌📒 ታዲያ ሁሌ እንደምንላችሁ ብዕርና ማስታወሻ ይዘጋጅ👍
🥹OJዎች ጉድ ፈላባቸው😁
👉ይሄው ሊንኩ https://t.me/Romansbiblestud | 275 |
