My youth age for christ GOSPEL MINISTRY! ወጣትነቴን ለክርስቶስ!!🇪🇹🇪🇹
前往频道在 Telegram
ወጣትነቴን ለክርስቶስ የታዳጊዎችና የወጣቶች የወንጌል አገልግሎት 👉ወጣቶችንና ታዳጊ ወጣቶችን ስለወንጌል እውነት ያስተምራል!! እንዲሁም ለታዳጊ ወጣቶች ሁለንተናዊ የሆነ ስልጠና ይሰጣል!! 👉ከተማሪዎች ጋር በመሆን በትምህርት ቤቶች ወንጌልን እንሰራለን።
显示更多678
订阅者
无数据24 小时
+17 天
+730 天
数据加载中...
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
九月 '269月 '26
九月 '26
+19
在1个频道中
八月 '26
+26
在1个频道中
Get PRO
七月 '26
+28
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+19
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+20
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+19
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+22
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+9
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+5
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+24
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+32
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+24
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+32
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+34
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+20
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+29
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+17
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+48
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+37
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+47
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+44
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+13
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+67
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+13
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+4
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+23
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+12
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+16
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+222
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 27 九月 | 0 | |||
| 26 九月 | 0 | |||
| 25 九月 | +1 | |||
| 24 九月 | 0 | |||
| 23 九月 | 0 | |||
| 22 九月 | +1 | |||
| 21 九月 | 0 | |||
| 20 九月 | 0 | |||
| 19 九月 | 0 | |||
| 18 九月 | 0 | |||
| 17 九月 | 0 | |||
| 16 九月 | +2 | |||
| 15 九月 | 0 | |||
| 14 九月 | 0 | |||
| 13 九月 | 0 | |||
| 12 九月 | 0 | |||
| 11 九月 | +1 | |||
| 10 九月 | +2 | |||
| 09 九月 | +1 | |||
| 08 九月 | +2 | |||
| 07 九月 | +3 | |||
| 06 九月 | +2 | |||
| 05 九月 | +1 | |||
| 04 九月 | 0 | |||
| 03 九月 | +1 | |||
| 02 九月 | +2 | |||
| 01 九月 | 0 |
频道帖子
| 2 | "ለጽድቅ የቆመ ሁሉ መከራ አለበት፤ ይሄ ደግሞ ዘመን እየከፋ ሲሄድ እየባሰ የሚሄድ እንጂ የሚቀንስ አይደለም።"
👉ኃጢአትን አላደርግም በማለትህ፦
📖ተማሪ ሆነህ ባለመኮረጅህ እና ባለማስኮረጅህ መከራ የደረሰብህ
🎓ተመርቀህ በሙያህ ስራን ለማግኘት ጉቦ የተጠየክ እና ጌታ የማይከብርበትን አንዳች ነገር እንድታደርጊ የተጠየቅሽ እህቴ
💵ከልክ በላይ ለማትረፍ ከሚሰሩ ጓዶች ጋር ተጠምደህ ብዙ ገንዘብ ለማግኘት የህገ ወጥ ስራ ጥሪ የቀረበላችሁ ሁሉ
⚡️ እምነታችሁ እየተፈተነ ነውና ለቀረበላችሁ ጥሪ ሁሉ እምቢ በሉ🫡
“እነሆ፥ በትዕግሥት የጸኑትን ብፁዓን እንላቸዋለን፤ ኢዮብ እንደ ታገሠ ሰምታችኋል፥ ጌታም እንደ ፈጸመለት አይታችኋል፤ ጌታ እጅግ የሚምር የሚራራም ነውና።” ያዕቆብ 5፥11
MYAFC✝ | 84 |
| 3 | የምስራች! የምስራች! ምስር ብላ አትሉም🤔 😊😊😊😊
1⃣ምስጢረ ስላሴ (Trinity)
2⃣ትምህርተ ክርስቶስ (Christology)
3⃣ አምስቱ ብቻዎች( five solas )
4⃣ የጌታ እራት (Lords super)
5⃣ ምስጢረ ጥምቅት(baptisms)
6⃣የመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና (bible canonicity)
7⃣ሰንበት (Sabbath)
8⃣የሮሜ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ( verse by verse ይብራራል)
9⃣የገላትያ መልእክት ጥናት (verse by verse ይብራራል)
🔟የፊሊሞና መፅሃፍ ቅዱስ ጥናት
መማር እምትፈልጉ ልጆች በእኚህ የቴሌግርም address መመዝገብ ትችላላችሁ👇👇👇👇👇👇
@Ebenezer_Abraham
@Ama19942
ምዝገባው እስከ ዛሬ ሳምንት ብቻ ነው ፤በጊዜ እንድትመዘገቡ ይሁን ።🙏🙏🙏
✍ ተመዝገቡ፣ተማሩ ።🙏🙏🙏 | 71 |
| 4 | 🩸ኃጢአትህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላህ/ሽ አያደርግህም…
👉ብዙዎቻችሁ እግዚአብሔር የሚወደው ወደፊት የምትሆኑትን ማንነታችሁን እንደሆነ ታምናላችሁ—ያንን ፈተና በመጨረሻ አሸንፎ ተደጋጋሚ ቃሉን ማጠፍ ያቆመውን ሰው።
ነገር ግን አሁን ስላላችሁበት ማንነታችሁስ ምን ይባላል? በውስጥ ለውስጥ እየታገለ ስላለው ማንነታችሁስ?
አንዳንዴ እግዚአብሔር ስለ እኛ ያለው ስሜት እኛ ስለራሳችን ከምናስበው ጋር አንድ እንደሆነ እንገምታለን። በራስህ/ሽ ተስፋ ስለቆረጥክ እግዚአብሔርም ተስፋ የቆረጠብህ ይመስልሃል። በመታገልህ ሰልችቶሃል፣ ስለዚህ እርሱም አንተን መስማት የሰለቸው ይመስልሃል።
የበደል ስሜት ወደ እፍረት የሚቀየረው እንደዚህ ነው። "ስህተት ሠርቻለሁ" የሚለው ሀሳብ ወደ "እኔው ራሴ ችግር አለብኝ" ይለወጣል።
የጴጥሮስ ታሪክ በምንወድቅበት ጊዜ የእግዚአብሔር ፍቅር ምን እንደሚመስል ያሳየናል። ኢየሱስ ጴጥሮስ እንደሚክደው ያውቅ ነበር፤ ሆኖም «እምነትህ እንዳይጠፋ እኔ ስለ አንተ ለመንሁ» አለው (ሉቃስ 22:32)። ጴጥሮስ እጅግ ድካም ወደሞላበት ቅጽበት ከመድረሱ በፊት፣ ኢየሱስ አስቀድሞ ይጸልይለት ነበር። ኢየሱስ የጴጥሮስን ክደት አልደገፈውም፣ ነገር ግን በክደቱ ምክንያት አልተወውም።
«በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና…» (ዮሐንስ 3:16)። የእግዚአብሔር ፍቅር ማዳን ወደሚያስፈልገው ዓለም ኢየሱስን እንዲልክ አነሳሳው። ፍቅሩን መቀበል ለመጀመር የግድ የተሻለ የራሳችሁ ምስል (version) መሆን አይጠበቅባችሁም። ከእግዚአብሔር ፍቅር ውጪ ያደረገኝ ብላችሁ ባሰባችሁት በዚያው መታገላችሁ/ውድቀታችሁ ወደ እርሱ መምጣት ትችላላችሁ።
የእግዚአብሔር ፍቅር ንስሐ መግባትን አያስቀርም። ይልቁንም ከመሸሸግ ይልቅ ወደ እርሱ እንድትመለሱ ምክንያት ይሆናችኋል። ከምህረቱ አቅም በላይ እንደሆናችሁ ሳታስቡ፣ ኃጢአታችሁን በቁም ነገር መመልከት ትችላላችሁ።
በኃጢአታችሁ ወይም በውድቀታችሁ ምክንያት መወደድ እንደማይገባችሁ ከተሰማችሁ፣ አሁን ስላላችሁበት ሁኔታ ለእየሱስ እውነቱን በመናገር ጀምሩ።
«ጌታ ሆይ፣ ወድቄአለሁ፤ እርዳታህም ያስፈልገኛል። ይህንን ደብቄ መኖር አልፈልግም።»
እግዚአብሔር የሚወደው ሁሉንም ነገር አስተካክሎ የጨረሰውን የነገ ማንነታችሁን ብቻ አይደለም። አሁንም ይወዳችኋል፤ እየለወጣችሁ አብራችሁት እንድትመላለሱ ይበጃችኋል። ሕይወታችሁ ውስጥ እጅግ የምታፍሩበትን ክፍል ወደ እርሱ አምጡት። ዛሬ ወደ እርሱ የምትመለሱበት ቀን ይሁን። | 142 |
| 5 | ደጁ እንዴት አስፈሪ ነው
በኃያሉ ክንድህ መታመን ላቃተው
ቀኖቹ እንዴት ክፉ ናቸው
በጥላህ ስር ላልተሸሸገው ሰው
አድነኝ🙏 | 203 |
| 6 | 📖እግዚአብሔር ያያል!
👉ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ በእናንተ ላይ የሚሆን ነገር ያለም ያያል ልባችሁን ያያል እንባችሁን ያያል ሀዘናችሁን ያያል የምታልፉበትን ያያል ሚደረግባችሁን ያያል ይመለከታል ጌታ።
👉ባይመስልም እራሱ እግዚአብሔር ያያል በእግዚአብሔር መስመር ትክክለኛ መንገድ ላይ ሁን እንጂ ጌታ ያያል ቆየ ማለት አላየም ማለት አይደለም እየመረ ነው! እየተዋበ ነው ብቻ ትክክለኛው አቅጣጫ ላይ መሆንህን እርግጠኛ ሁን እንጂ የማያይ መሰለህ እንጂ እግዚአብሔር ያያል!
👉በሰዎች ሁሉ ላይ ከደረሰው የተለየ ፈተና አልደረሰባችሁም፤ እግዚአብሔር ታማኝ ነው፤ ስለዚህ ከምትችሉት በላይ እንድትፈተኑ አይተዋችሁም፤ ነገር ግን በምትፈተኑበት ጊዜ ፈተናውን መታገሥ እንድትችሉ፣ መውጫ መንገዱን ያዘጋጅላችኋል።
1 ቆሮንቶስ 10:13
👉ምክንያቱም የጌታ ዐይኖች ጻድቃንን ይመለከታሉና፤
ጆሮቹም ጸሎታቸውን ለመስማት የተከፈቱ ናቸው፤
የጌታ ፊት ግን በክፉ አድራጊዎች ላይ ነው።
1 ጴጥሮስ 3:12
👉ምሕረት፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ።
ይሁዳ 1:2🙏 | 203 |
| 7 | 没有文字... | 202 |
| 8 | የተወደደው ፀሐፊ እና ቃለ እግዚአብሔር አስተማሪ የሆነው ወንድማችን አምሳሉ ዳንኤል(ወንዴ) እግዚአብሔር ረድቶት "ምስጢራዊ ስፍራ" የተሰኘ መንፈሳዊ መጽሐፍ የጻፈ ሲሆን፥ መጽሐፉ መስከረም 10/2019 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ከተማ በፍና ቃ/ሕ/ቤተ /ያን በጥዋት እና ከሰዓት መርሀ ግብር ይመረቃል
በምርቃቱ ዕለት ከወንድማችን ጋር መጽሐፉን በማስመረቅ ጌታን እንድታመሰግኑ ተጋብዛችኋል ።
#MistrawiSifra
#AmsaluDanielWonde
#BookInauguration
#MistrawiSifraBook
#EthiopianSpritualBook
#AmsaluDaniel
#MistrawiSifra2026 | 226 |
| 9 | የተወደደው ፀሐፊ እና ቃለ እግዚአብሔር አስተማሪ የሆነው ወንድማችን አምሳሉ ዳንኤል(ወንዴ) እግዚአብሔር ረድቶት "ምስጢራዊ ስፍራ" የተሰኘ መንፈሳዊ መጽሐፍ የጻፈ ሲሆን፥ መጽሐፉ መስከረም 10/2019 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ከተማ በፍና ቃ/ሕ/ቤተ /ያን በጥዋት እና ከሰዓት መርሀ ግብር ይመረቃል
በምርቃቱ ዕለት ከወንድማችን ጋር መጽሐፉን በማስመረቅ ጌታን እንድታመሰግኑ ተጋብዛችኋል ።
#MistrawiSifra
#AmsaluDanielWonde
#BookInauguration
#MistrawiSifraBook
#EthiopianSpritualBook
#AmsaluDaniel
#MistrawiSifra2026 | 129 |
| 10 | _መኖር_የማልችልው_ያላንተ_ነው_ዘማሪ_ሳሙኤል_SINGER_SAMUEL_@MARSILTVWORLDWIDE_@.m4a | 351 |
| 11 | 没有文字... | 180 |
| 12 | ሊመጣ_ነው_ዘማሪት_ዘመናይ_ጎሳዬ_አዲስ_ዝማሬ_Limeta_New_Zemenay_Gosaye48k.mp3 | 317 |
| 13 | የተወደደው ፀሐፊ እና ቃለ እግዚአብሔር አስተማሪ የሆነው ወንድማችን አምሳሉ ዳንኤል(ወንዴ) እግዚአብሔር ረድቶት "ምስጢራዊ ስፍራ" የተሰኘ መንፈሳዊ መጽሐፍ የጻፈ ሲሆን፥ መጽሐፉ መስከረም 10/2019 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ፋና አጥቢያ ቃለ-ህይወት ቤተ ክርስቲያን በይፋ ይመረቃል።
በዕለቱ ከወንድማችን ጋር ጌታን እያመሰገንን፤ መጽሐፉን በማስመረቅ፤ የየራሳችንን ኮፒ አስፈርመን እንድንወስድ ተጋብዛችኋል።
#MistrawiSifra
#AmsaluDanielWonde
#BookInauguration
#MistrawiSifraBook
#EthiopianSpritualBook
#AmsaluDaniel
#MistrawiSifra2026 | 940 |
| 14 | አንተ ለብቻህን እንድትደመጥ
የስጋዬ ጩኸቱ እረጭ ይበል ፀጥ
አንተ ለብቻህን እንድትደመጥ
የምኞቴ ጩኸቱ እረጭ ይበል ፀጥ
ተናገር🙏 | 377 |
| 15 | 🎙ስጋህ/ሰውነትህ የዲያብሎስ ርስት አይደለም።
አጋንንት ከጥላ ስር ሆነው በሹክሹክታ ብቻ ለመናገር አይረኩም። እረፍት የሌላቸው፣ ረሃብተኞችና ጥገኛ ፍጥረታት ናቸው።
ልብ ወለዱ "ቨነም" እንደሚለው ሁሉ፣ እነርሱም፡ "መግበኝ። አካል ስጠኝ። ማደሪያ ሁነኝ" እያሉ ይጮኻሉ።
ኢየሱስ እንዲህ ሲል አስጠንቅቋል፡ "ርኩስ መንፈስ ከሰው በወጣ ጊዜ፡ ዕረፍት እየፈለገ ውኃ በሌለበት ቦታ ያልፋል፡ አያገኝምም።" (ማቴዎስ 12:43-45)
👉አጋንንት ድርቀትን/ውኃ አልባ ቦታን ይጠላሉ። ማደሪያ ያጡ መንፈሶች በመሆናቸው በሰው ውስጥ ለማደር ይጓጓሉ። ሰዎችን ለመያዝ የሚጠባበቁ "ቤቶች" አድርገው ያዩአቸዋል።
ያለ አሰፋሪ/ማደሪያ ሰውነት ይኮማተታሉ። ማደሪያ ሲያገኙ ግን ይለመልማሉ። ሰው ይቅርና የእሪያ መንጋ እንኳ ለማደር ያገኙትን ማንኛውንም ነገር ይወስዳሉ። (ማቴዎስ 8:31)
👉አጋንንት ገላጭ/አስመሳይ ቅጂዎች ናቸው። እግዚአብሔር ለማዳን የሚያደርገውን ነገር፣ እነርሱ ለማጥፋት ይገለብጡታል።
🙌እግዚአብሔር ለማደስ/ለመለወጥ ያድራል፤ አጋንንት ግን ለማበላሸት ያድራሉ።
እግዚአብሔር ሌሎችን እንድትባርክ ይሞላሃል፤ አጋንንት ግን ሌሎችን እንድትሰብራቸው ይሞሉሃል።
👹በጋኔን መያዝ ማለት በሰማይ የጥበብ ሥራ ላይ የሲኦል ግድግዳ ላይ የሚሳል ሕገ-ወጥ ስዕል (ግራፊቲ) ማለት ነው። እግዚአብሔርን ማበላሸት ስለማይችሉ የእርሱን መልክ ያዘዙትን ሰዎች ያበላሻሉ።
🥹አንተን ማሰቃየት ብቻ አይደለም የሚፈልጉት፤ ለሌሎችም የማሰቃያ መሣሪያ ሊያደርጉህ ይፈልጋሉ።
👿እኩይ አላማውን ለማስፈጸም አካል ስለሚያስፈልገው ሰይጣን ወደ ይሁዳ ገባ። (ሉቃስ 22:3)
⚡️ነፃ መውጣት (Deliverance) ማለት ከአንድ ቤት ማባረር ማለት ነው። አጋንንትን ቤት አልባ ያደርጋቸዋል። ኢየሱስ ወደ መቅደሶች በመግባት የማይገባውን ነገር ሁሉ አውጥቶ ይጥላል። (ማቴዎስ 21:12-13)
አንተ የጨለማ ጉድጓድ እንድትሆን አልተፈጠርክም። የእግዚአብሔር ማደሪያ እንድትሆን ተፈጥረሃል።
🕊ነፃ መውጣት ቤቱን ባዶ ያደርገዋል፤ ደቀ መዝሙርነት/ትምህርት ግን ተሞልቶ እንዲኖር ያደርገዋል።
👉ኢየሱስ ማደሪያውን እንዲይዝ ፍቀድለት። አጋንንትን ቤት አልባ አድርጋቸው። ሕይወትህም እንደገና የጸሎት ቤት ይሁን። | 278 |
| 16 | ራስን መግዛት!
ራስን መግዛት (Self-Restraint) ማለት ፍላጎቶቻችንን፣ ስሜቶቻችንን፣ ምርጫዎቻችንን እና ድርጊቶቻችንን መቆጣጠር ነው፤ ይህም ለጊዜያዊ ደስታዎች ወይም ለድንገተኛ ፍላጎቶች ባሪያ እንዳንሆን ይረዳናል።
ራስን መግዛት መጥፎ ነገሮችን ብቻ መራቅ አይደለም፤ ይልቁንም ዓላማችንን፣ እሴቶቻችንን እና ወደፊት ያለንን ሕይወት የሚጠብቁ ምርጫዎችን በአስተዋይነት መምረጥ ነው።
1. መሄድ የሌለባችሁ ቦታ አትሂዱ
ብዙ ሰዎች የሚወድቁት ለመውደቅ አስበው ሳይሆን፣ ራሳቸውን ወደ የተሳሳተ አካባቢ በመውሰድና ተጋላጭ በመሆን ነው፡፡
2. መገናኘት የሌለባችሁን ሰው አታግኙ
ሁሉም ሰው ከእናነተ አመለካከት፣ እሴትና የሕይወት ልህቀት ጋር የሚመጥን ስላልሆነ መሰናክል ሊሆንባችሁ ይችላልና የምታገኙትን ሰው ምረጡ፡፡
3. የሚሰማችሁን ሁሉ አትናገሩ
ራሱን መግዛት የለመደ ሰው የሚናገረው ነገር መዘዝ ሊያስከትል እንደሚችል ስለሚያውቅ አንደበቱንም መቆጣጠር የሚችል ሰው ነው። የመጣለትንና ያሰበውን ሁሉ አይናገርም፡፡
4. ፍላጎታችሁን ሁሉ ወደ ውሳኔ ደረጃ አትውሰዱት
ፍላጎት ስሜት ነው፤ ውሳኔ ግን ሊታሰብብት የሚገባ እርምጃ ነው፡፡ ራሱን የሚገዛ ሰው አንድን የፈለግነውን ነገር ወደ ውሳኔ ከመውሰዱ በፊት በሚገባ ያስብበታል፡፡
5. ወደ ሕይወታችሁ የሚገቡትን ተቆጣጠሩ
የመጣ ሰው ሁሉ እና ያገኛችሁት እድል ሁሉ ወደ ሕወታችሁ መግባትና ስፍራ ማግኘት የለባቸውም፡፡ የግል ድንበርና መስመር ይኑራችሁ፡፡
Dr. Eyob Mamo🎙 | 217 |
| 17 | መዳፉ ላይ ቁስል ካያችሁ
የህማም ሰው ካስተዋላችሁ
ውዴ እርሱ ነው ነፍሴን የያዛት
በእንቁ ሳይሆን በደም የገዛት
ጌታ ኢየሱስ ❤🙏 | 193 |
| 18 | "የእግዚአብሔር ኪዳን ምስጢር" በሚል ርዕስ በምህረቱ እንድርያስ የተጻፈው መጽሐፍ በውስጡ በርካታ መንፈሳዊ ዕውቀት የያዘ ስለሆነ መጽሐፉን አንብባችሁ እንድትጠቀሙበትና ጸሐፊውንም በርታ ቀጥል በማለት ከጎኑ እንድትቆሙለት እጠይቃችኋለሁ።
🎙መጋቡ ኤልያስ መና
የሶዶ ከተማ ቃ/ሕ/አ/ቤ/ሕብረት ዋና ጸሐፊ | 219 |
| 19 | "እግዚአብሔር ምትሃታዊን ሳይሆን
ልምምዳዊ ቅድስና ይፈልጋል።"
እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7
Tsegawu Endrias🎙 | 233 |
| 20 | 📖 “የዋህ ቃልን ሁሉ ያምናል፤ ብልህ ግን አካሄዱን ይመለከታል።” ምሳሌ 14፥15
👉ምርጫው ያንተ ነው ወዳጄ፣ ንግግሩን አሳምሮና መንፈሳዊ አስመስሎ በልብህ ትልቅ ስፍራ ያለውን ሰው ነው እየተከተልክ ያለሄው ወይስ
👉አካሄዱ፣ የነገሩ ጅማሬና መካከል በእግዚአብሔር ፊትና በቃሉ ውስጥ ትክክል የሆነን ሰው የምትመለከተው ❓
🔥እግዚአብሔር ውጤትን ሳይሆን መንገድን ነው የሚመለከተው🙏
MYAFC✝ | 278 |
