es
Feedback
Importers 💰

Importers 💰

Canal cerrado

“IMPORT ስጀምር ማንም አላገዘኝም፣ እንደኔ እንዳትከስሩና እንዳትንገላቱ ልምዴን ማካፈል ላይ እገኛለው!” Fahd Elli

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Importers 💰

El canal Importers 💰 en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 48 071 suscriptores, ocupando la posición 1 138 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 701 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 48 071 suscriptores.

Según los últimos datos del 19 septiembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -1 518, y en las últimas 24 horas de -43, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 0%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 0.22% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 0 visualizaciones. En el primer día suele acumular 107 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 0.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“IMPORT ስጀምር ማንም አላገዘኝም፣ እንደኔ እንዳትከስሩና እንዳትንገላቱ ልምዴን ማካፈል ላይ እገኛለው!” Fahd Elli

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 20 septiembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

48 071
Suscriptores
-4324 horas
-4637 días
-1 51830 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '260
en 0 canales
agosto '260
en 0 canales
Get PRO
julio '260
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+97
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+73
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+363
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+806
en 3 canales
Get PRO
febrero '26
+1 017
en 1 canales
Get PRO
enero '26
+1 141
en 2 canales
Get PRO
diciembre '25
+1 225
en 5 canales
Get PRO
noviembre '25
+1 409
en 1 canales
Get PRO
octubre '25
+1 033
en 2 canales
Get PRO
septiembre '25
+835
en 2 canales
Get PRO
agosto '25
+1 400
en 5 canales
Get PRO
julio '25
+2 014
en 4 canales
Get PRO
junio '25
+1 561
en 2 canales
Get PRO
mayo '25
+1 243
en 3 canales
Get PRO
abril '25
+1 759
en 3 canales
Get PRO
marzo '25
+2 154
en 5 canales
Get PRO
febrero '25
+2 092
en 3 canales
Get PRO
enero '25
+1 614
en 3 canales
Get PRO
diciembre '24
+1 748
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+1 137
en 3 canales
Get PRO
octubre '24
+810
en 1 canales
Get PRO
septiembre '24
+346
en 7 canales
Get PRO
agosto '24
+1 464
en 5 canales
Get PRO
julio '24
+1 471
en 1 canales
Get PRO
junio '24
+1 258
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+2 057
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+2 387
en 3 canales
Get PRO
marzo '24
+2 859
en 4 canales
Get PRO
febrero '24
+6 204
en 5 canales
Get PRO
enero '24
+3 984
en 3 canales
Get PRO
diciembre '23
+3 275
en 8 canales
Get PRO
noviembre '23
+4 069
en 7 canales
Get PRO
octubre '23
+8 297
en 7 canales
Get PRO
septiembre '23
+7 689
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+423
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+607
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+172
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+100
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+247
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+276
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+409
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+547
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+766
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+817
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+890
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+745
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+534
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+63
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+38
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+44
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+58
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+55
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+43
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+65
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+59
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+85
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+198
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+155
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+98
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+176
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+135
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+46
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+139
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+146
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+205
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+284
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+786
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
20 septiembre0
19 septiembre0
18 septiembre0
17 septiembre0
16 septiembre0
15 septiembre0
14 septiembre0
13 septiembre0
12 septiembre0
11 septiembre0
10 septiembre0
09 septiembre0
08 septiembre0
07 septiembre0
06 septiembre0
05 septiembre0
04 septiembre0
03 septiembre0
02 septiembre0
01 septiembre0
Publicaciones del Canal
ምቀኛ አስመጪዎች ያሉበትን ዘርፍ ተጠንቀቁ ፤ አውቀው እንድትከስሩ ያደርጋሉ! ​🍚 በተለይ በምግብ ዘርፍ፣ መልካም አስመጪዎች ቢኖሩም አውቀው የሚያከሰሩ ምቀኞችም ስላሉ፤ ➢ ሥራው ቢያዋጣም አነስተኛ
ምቀኛ አስመጪዎች ያሉበትን ዘርፍ ተጠንቀቁ ፤ አውቀው እንድትከስሩ ያደርጋሉ! ​🍚 በተለይ በምግብ ዘርፍ፣ መልካም አስመጪዎች ቢኖሩም አውቀው የሚያከሰሩ ምቀኞችም ስላሉ፤ ➢ ሥራው ቢያዋጣም አነስተኛ ካፒታል ላለው ሰው አልመክረውም። ​ከ4–10 ሚሊዮን ብር ካፒታል ማስመጣት የምትችሏቸውን ዕቃዎች ዝርዝር በሰነድ አዘጋጅቼላችኋለሁ! ​🤲 ፈጣሪ ከቅኖች ጋር እንጂ ከምቀኞች ጋር አይደለም። አሁኑኑ“Addis” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ላኩልን!

2
📝 የነገ ስራ፣ ሱቃችሁ ላይ በደንብ የሚሸጠውን ዕቃ ጻፉ! ➢ የምትገዙበት ቦታ ከየት እንደሚያስመጣውና እናንተ ብታስመጡት ምን ያህል እንደሚፈጅ እወቁ። 👉 አቅሙ ካላችሁ ብቻችሁን፣ ከሌላችሁ ደግሞ
📝 የነገ ስራ፣ ሱቃችሁ ላይ በደንብ የሚሸጠውን ዕቃ ጻፉ! ➢ የምትገዙበት ቦታ ከየት እንደሚያስመጣውና እናንተ ብታስመጡት ምን ያህል እንደሚፈጅ እወቁ። 👉 አቅሙ ካላችሁ ብቻችሁን፣ ከሌላችሁ ደግሞ ከሰው ጋር አብራችሁ ብታስመጡ ትርፋችሁ ይጨምራል። ➢ ነገ አንዱ ሥራችሁ ይህንን ማድረግ ይሁን! 🤲 ፈጣሪ ከቅኖች ጋር እንጂ ከምቀኞች ጋር አይሆንም!
364
3
በ4 ሚሊዮን ብር ብቻ ሙሉ ኮንቴነር ማስመጣት እና አስመጪ መሆን እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ​➢ ብዙ ሚሊዮን ያስፈልጋል” የሚሏችሁን አትመኑ፤ አዳዲስ አስመጪዎች እንዲበዙ የማይፈልጉ ምቀኞች ናቸው! ​
በ4 ሚሊዮን ብር ብቻ ሙሉ ኮንቴነር ማስመጣት እና አስመጪ መሆን እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ​➢ ብዙ ሚሊዮን ያስፈልጋል” የሚሏችሁን አትመኑ፤ አዳዲስ አስመጪዎች እንዲበዙ የማይፈልጉ ምቀኞች ናቸው! ​➢ እንደ ናትናኤል ያሉ በርካታ ነጋዴዎችን በትንሽ ካፒታል አስመጪ እንዲሆኑ አግዣለሁ። ​ ከ3–5 ሚሊዮን ብር ካፒታል ማስመጣት የምትችሏቸውን ዕቃዎች ዝርዝር በሰነድ አዘጋጅቼላችኋለሁ። አሁኑኑ“Start” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ላኩልን! . . ፈጣሪ ከቅኖች ጋር እንጂ ከምቀኞች ጋር አይሆንም!
337
4
​ትልቅ ትርፍ እንዳይሸውደን! 🙏 ​​➢ አንድ የመርካቶ ነጋዴ እንዴት እንደተሸወደ ልንገራችሁ፦ ​➢ “በ5 ሚሊዮን የጎማ IMPORT ሥራ ጀምረን 3 ሚሊዮን እናተርፋለን” አሉት። ​➢ ነጋዴው ትርፉ ስለማረከው ገንዘቡን ከፈለ፤ ግን ስልካቸውንም አያነሱም፣ ቢሮአቸውም የሉም! ​​ ሁሌም ሙሉ የ IMPORT ወጪ ዝርዝርን መጠየቅ እና ማረጋገጥ አለብን፤ የትርፉንም መጠን እንደዚሁ። ​​➢ ለዚህ ነው የ IMPORT ወጪ ስሰጣችሁ ቀረጥ፣ ፍሬት እና ሌሎችንም በዝርዝር የማስቀምጠው። ​ IMPORT ለመጀመር እንዲቀላችሁ፣ ከ3–5 ሚሊዮን ብር ካፒታል የሚመጡ ዕቃዎችን ዝርዝር በነፃ ሰነድ አዘጋጅቼላችኋለሁ! ​➢ ይህንን የማደርገው እኔ ስጀምር የሚያግዘኝ በማጣቴ ነው፤ እኔ ያለፍኩበትን ውጣ ውረድ እናንተ እንድታልፉ አልፈልግም። የ እቃ ዝርዝርለማግኘት“Start” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ላኩልን!
231
5
​ የአዲስ ዓመት ስጦታ ​​➢ ይህ በቀላሉ የትም የማይገኝ ትልቅ ስጦታ ነው! ​➢ ላለፈው 1 ወር ሙሉ ሳስብበት ነበር። ​ ስጦታው የ5 እቃዎች የጉምሩክ ECVs ዋጋ ነው። ​ ይህ ሰነድ ጉምሩክ ብት
​ የአዲስ ዓመት ስጦታ ​​➢ ይህ በቀላሉ የትም የማይገኝ ትልቅ ስጦታ ነው! ​➢ ላለፈው 1 ወር ሙሉ ሳስብበት ነበር። ​ ስጦታው የ5 እቃዎች የጉምሩክ ECVs ዋጋ ነው። ​ ይህ ሰነድ ጉምሩክ ብትሄዱ እንኳ ለማግኘት እጅግ ያስቸግራል። በEBS እና EBC ቃለ መጠይቄ ላይ ለጀማሪ አስመጪዎች ዋነኛው ችግር ብዬ የገለፅኩት ነው። ​➢ ምክንያቱም ቀረጥ የሚመጣብን ማወቅ አንችልም። ​➢ እኔም IMPORT ስጀምር ዋናው ፈተና ይህ ነበር። ​ስለዚህ የBYD መኪናን፣ የኮንስትራክሽንና የሌሎችንም እቃዎች ECVs በነፃ በሰነድ አዘጋጅቼላችኋለሁ! ስጦታውን ለማግኘት “Setota” ብላቹ @Mistersales10 ላይ ላኩልን! . . ​🌻 2019 እኛ ነጋዴዎች በምንችለው የምንተጋገዝበት ዓመት ይሁንልን
197
6
📺 EBS TV ላይ የ2018 የመጨረሻ Interview አደረኩ!🙏 ​➢ ልምዴን በ2019 አስመጪ መሆን ለሚፈልጉ ነጋዴዎች እንዳካፍል ነው የጋበዙኝ። ​ ምንም ሳልደብቅ እያስመጣን ያለበትን መንገድ
📺 EBS TV ላይ የ2018 የመጨረሻ Interview አደረኩ!🙏 ​➢ ልምዴን በ2019 አስመጪ መሆን ለሚፈልጉ ነጋዴዎች እንዳካፍል ነው የጋበዙኝ። ​ ምንም ሳልደብቅ እያስመጣን ያለበትን መንገድ ነው ያካፈልኩት። ​➢ ወጪውን፣ ሂደቱን፣ ጉምሩክ እና ሌሎችም። ​ ➢ እኔ IMPORT ስጀምር እንደዚህ የሚያካፍለኝ አስመጪ ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር…  …ያለፍኩትን ውጣ ውረድ እና ኪሳራ አላይም ነበር። በ2019 አስመጪ መሆን የምትፈልጉ ነጋዴዎችን ስታስመጡ ለማገዝ እየተቀበልኩ ነው። ​➢ ምክንያቱም ሙሉ ገንዘባችሁን እንድትከስሩ አልፈልግም! 🌻 በ2019 የሚያዋጡ እቃዎችን፣ ሰፕላየሮችን፣ ባንክ  እና ሙሉ ሂደቱን አግዛችኋለሁ! አስመጪ ለመሆን  “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ! . . 🌻 2019 የናንተ ተራ ነው!
139
7
ሙሉ የጉምሩክ አሰራር! - ይህ የዛሬ LIVE ፕሮግራም ቅጂ ነው! - ሁሌም በማውቀው ለማገዝ ዝግጁ ነኝ🙏 - እንዲጠቀሙ ለነጋዴ ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉት።
ሙሉ የጉምሩክ አሰራር! - ይህ የዛሬ LIVE ፕሮግራም ቅጂ ነው! - ሁሌም በማውቀው ለማገዝ ዝግጁ ነኝ🙏 - እንዲጠቀሙ ለነጋዴ ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉት።
112
8
ነጋዴዎች ፍጠኑ! ብሄራዊ ባንክ የ125 ሚሊየን ዶላር ጨረታ ነገ ያወጣል። ስለዚህ ቶሎ ዶላር ለማግኘት Proforma ማዘጋጀት ይኖርብናል። 🌻 በ2019 IMPORT መጀመር ለምትፈልጉ ነጋዴዎች ጊዜው
ነጋዴዎች ፍጠኑ! ብሄራዊ ባንክ የ125 ሚሊየን ዶላር ጨረታ ነገ ያወጣል። ስለዚህ ቶሎ ዶላር ለማግኘት Proforma ማዘጋጀት ይኖርብናል። 🌻 በ2019 IMPORT መጀመር ለምትፈልጉ ነጋዴዎች ጊዜው አሁን ነው። 🌼 በ2018 ከሰው ትረከቡ ነበር፤ በ2019 ግን የራሳችሁን እቃ አስመጥታችሁ ታስረክባላችሁ! ​🌻 በ2019 የሚያዋጡ እቃዎችን፣ ታማኝ ሰፕላየሮችን፣ የባንክ አሰራርን እና ሙሉ ሂደቱን አግዛችኋለሁ። ​አስመጪ ለመሆን  “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ! . . 🌻 2019 የናንተ ተራ ነው!
103
9
🇩🇯 ጅቡቲ ፍሪዞን ገብቻለሁ! ​​➢ ለራሴ ጉዳይ ብመጣም እናንተን አልረሳሁም። ​➢ “እንዴት ላግዛችሁ?” ብዬ እያሰብኩ ነበር፤ 👉በአካል መምጣት ላልቻላችሁ ነጋዴዎች ከጅቡቲ ዕቃ ማስመጣትን እን
🇩🇯 ጅቡቲ ፍሪዞን ገብቻለሁ! ​​➢ ለራሴ ጉዳይ ብመጣም እናንተን አልረሳሁም። ​➢ “እንዴት ላግዛችሁ?” ብዬ እያሰብኩ ነበር፤ 👉በአካል መምጣት ላልቻላችሁ ነጋዴዎች ከጅቡቲ ዕቃ ማስመጣትን እንደ መርካቶ ቀላል ማድረግ እፈልጋለሁ! ​​➢ ስለዚህ በሚቀጥሉት ቀናት ከራሴ ሥራ ጎን ለጎን፦ እዚህ ፍሪዞን ያሉትን ዕቃዎች ከማሳየት ጀምሮ ትክክለኛ አቅራቢዎችን  እስከማረጋገጥ ድረስ ያለውን ሙሉ ሂደት አሳያችኋለሁ! ​​➢ ምክንያቱም እኔ ኢምፖርት ስጀምር የሚያግዘኝ በማጣቴ ያለፍኩበትን ውጣ ውረድ እንድታልፉ አልፈልግም። ​​➢ነገ ዕቃዎችን ማየት እጀምራለሁ፤ ማስመጣት የምትፈልጉትን ዕቃ @Mistersales10 ላይ ላኩልኝ። ​📌 ብዙ ሰው የጠየቀውን ዕቃ ቅድሚያ ሰጥቼ አሳያችኋለሁ!
92
10
መድሃኒት ለማስመጣት ምን ማሟላት አለብን? ቤት መከራየታችን በቂ አይደለም። መንግስት እንድናሟላ ያስቀመጣቸው መስፈርቶች አሉ። ያለነዚህ ማስመጣት አይፈቀድልንም! ​ በዚሁ መሠረት በቂ ዝግጅት እንድታ
መድሃኒት ለማስመጣት ምን ማሟላት አለብን? ቤት መከራየታችን በቂ አይደለም። መንግስት እንድናሟላ ያስቀመጣቸው መስፈርቶች አሉ። ያለነዚህ ማስመጣት አይፈቀድልንም! ​ በዚሁ መሠረት በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ የሚያስፈልጉትን በነፃ በሰነድ አዘጋጅቻለሁ። አሁኑኑ “Med” ብላቹ @Mistersales10ላይ ላኩልን!
102
11
የመጀመሪያው ዙር ተማሪዎቼ ስለ ኮርሱ የተናገሩት 🫵
የመጀመሪያው ዙር ተማሪዎቼ ስለ ኮርሱ የተናገሩት 🫵
101
12
ከላይ የአንዳንድ እቃዎችን ወጪ አስቀምጬላችኋለሁ። ወደ IMPORT ላልተቀላቀላቹ እስከሚቀጥለው እራሳችሁን ዝግጁ እንድታደርጉ ያግዛችኋል። ሁሌም በምችለው አግዛችኋለሁ🙏
98
13
+2
How to Calculate Cartons in a Container.pdf
101
14
Exercise Book Import Total Cost.pdf
123
15
አቁመናል ብችል ሁላችሁንም እቀበል ነበር። - አንዳንዶቹ በተሳካ ሁኔታ ሲያስመጡ በነሱ ቦታ መቀበል እጀምራለሁ። ለተቀላቀላቹ እንኳን ደስ አላችሁ፣ የአስመጪነት ጉዞውን አብረን ጀምረናል
130
16
ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው! እነዚህ እኔ ጋር የተቀላቀሉ የወደፊት አስመጪዎች ስም ዝርዝር ነው ➢ እየሞላ ስለሆነ ዛሬ ማታ 2 ሰዐት ላይ መቀበል አቆማለሁ ስማችሁ ከሌለና ከተረካቢነት ወደ አስመጪነት ማ+4
ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው! እነዚህ እኔ ጋር የተቀላቀሉ የወደፊት አስመጪዎች ስም ዝርዝር ነው ➢ እየሞላ ስለሆነ ዛሬ ማታ 2 ሰዐት ላይ መቀበል አቆማለሁ ስማችሁ ከሌለና ከተረካቢነት ወደ አስመጪነት ማደግ የምትፈልጉ ነጋዴዎች ፍጠኑ። አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ!
108
17
ብዙዎች አግኝተውኝ “አንተ እንዴት እንደምታስመጣ አስተምረን” ይሉኛል። ​ መማር ብቻውን ጥቅም የለውም፤ ምክንያቱም ወደ ተግባር ስትገቡ ግራ መጋባታችሁ አይቀርም። ለዚህ ነው እኔ መጀመሪያ ሂደቱን አ
ብዙዎች አግኝተውኝ “አንተ እንዴት እንደምታስመጣ አስተምረን” ይሉኛል። ​ መማር ብቻውን ጥቅም የለውም፤ ምክንያቱም ወደ ተግባር ስትገቡ ግራ መጋባታችሁ አይቀርም። ለዚህ ነው እኔ መጀመሪያ ሂደቱን አሳይቻችሁ ስታስመጡም ሙሉ በሙሉ የማግዛችሁ! ​➢ እንዳትጭበረበሩ ታማኝ አቅራቢ ከማገናኘት ጀምሮ አስመጥታችሁ እስክትረከቡ ድረስ የማግዛችሁ። እነ አሮን፣ ሙሴ፣ ፍራኦል እና ሌሎችም ያስመጡት በዚሁ መንገድ ነው። ​ ቦታው እየሞላ ስለሆነ ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ ምዝገባ እንዘጋለን! አስመጪ ለመሆን  “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ!
80
18
ከሦስት ወራት በኋላ የትኛውን መሆን ትመርጣላችሁ? ዛሬ የተቀላቀሉን ነጋዴዎች ቶሎ ዶላር አግኝተው፣ የመጀመሪያውን ኮንቴነር አስመጥተው ለአከፋፋዮች ያስረክባሉ። ከ3 ወር በኋላ አስመጪ መሆን ይፈልጋሉ
ከሦስት ወራት በኋላ የትኛውን መሆን ትመርጣላችሁ? ዛሬ የተቀላቀሉን ነጋዴዎች ቶሎ ዶላር አግኝተው፣ የመጀመሪያውን ኮንቴነር አስመጥተው ለአከፋፋዮች ያስረክባሉ። ከ3 ወር በኋላ አስመጪ መሆን ይፈልጋሉ ወይስ ተረካቢ? 🗄️ ሁለቱም የተከበረ ስራ ነው፣ ምርጫው የናንተ ነው! ⏰ ቦታው እየሞላ ስለሆነ ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ መቀበል አቆማለሁ! አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ!
74
19
ዛሬ ዶላር ተፈቀደልኝ! ​➢ አንዳንድ አስመጪ ዶላር ሲፈቀድለት ይደብቃል፤ ➢ እኔ ስጀምር የሚያግዘኝ አጥቼ ያየሁትን ችግር ስለማስታውስ እውነታውን በግልጽ አካፍላችኋለሁ። ትናንት "ባንኮች ዶላር አላ
ዛሬ ዶላር ተፈቀደልኝ! ​➢ አንዳንድ አስመጪ ዶላር ሲፈቀድለት ይደብቃል፤ ➢ እኔ ስጀምር የሚያግዘኝ አጥቼ ያየሁትን ችግር ስለማስታውስ እውነታውን በግልጽ አካፍላችኋለሁ። ትናንት "ባንኮች ዶላር አላቸው፤ ፈጥናችሁ ጠይቁ!" ማለቴ የሚታወስ ነው። ​ ዛሬ ዘምዘም ባንክ በፍጥነት ፈቅዶልኛል! ➢ እንዲያውም "ሌላም ካለህ አምጣ እንፈቅድልሃለን" እያሉኝ ነው። ኢምፖርት መጀመር ለምትፈልጉ አሁን ትክክለኛው ጊዜ ነው! ​እነ ትንሳኤ ስላስመጡ፣ በነሱ ቦታ ጥቂት ነጋዴዎችን ተቀብዬ ስታስመጡ አግዛችኋለሁ። ➢ ትርፋማ እቃ ከመመረጥ ጀምሮ እስክታስመጡ ሙሉ በሙሉ አግዛችኋለሁ። አስመጪ ለመሆን  “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales1 ላይ ተመዝገቡ!
77
20
ብናስመጣው ከገበያ ምን ያህል ይቀንሳል? አማካይ የገበያ ዋጋ:- 6-6.5 Million! Premium edition  2025. 520km, 150kw BYD Song Plus EV ሙሉ IMPORT ወጪ! ➢ Cost= 3,790,880 birr ➢ Inland= 70,000 birr ➢ Tax= 1,095,000 birr ➢ Others= 100,000 birr ጠቅላላ ወጪ፦ 5,055,880 ብር! ምንም እቃ ማስመጣት ለምትፈልጉ ነጋዴዎች፣ ➢ እነ ትንሳኤ ስላስመጡ፣ በነሱ ቦታ ጥቂት ነጋዴዎችን ተቀብዬ ስታስመጡ አግዛችኋለሁ። አስመጪ ለመሆን  “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ! . . ትርፋማ እቃ ከመመረጥ ጀምሮ እስክታስመጡ ሙሉ በሙሉ አግዛችኋለሁ።
78