Importers 💰
“IMPORT ስጀምር ማንም አላገዘኝም፣ እንደኔ እንዳትከስሩና እንዳትንገላቱ ልምዴን ማካፈል ላይ እገኛለው!” Fahd Elli
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali Importers 💰 analitikasi
Importers 💰 Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 48 097 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 1 138-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 701-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 48 097 obunachiga ega bo‘ldi.
19 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -1 518 ga, so‘nggi 24 soatda esa -43 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.22% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 107 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
““IMPORT ስጀምር ማንም አላገዘኝም፣ እንደኔ እንዳትከስሩና እንዳትንገላቱ ልምዴን ማካፈል ላይ እገኛለው!” Fahd Elli”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 20 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 20 Sentabr | 0 | |||
| 19 Sentabr | 0 | |||
| 18 Sentabr | 0 | |||
| 17 Sentabr | 0 | |||
| 16 Sentabr | 0 | |||
| 15 Sentabr | 0 | |||
| 14 Sentabr | 0 | |||
| 13 Sentabr | 0 | |||
| 12 Sentabr | 0 | |||
| 11 Sentabr | 0 | |||
| 10 Sentabr | 0 | |||
| 09 Sentabr | 0 | |||
| 08 Sentabr | 0 | |||
| 07 Sentabr | 0 | |||
| 06 Sentabr | 0 | |||
| 05 Sentabr | 0 | |||
| 04 Sentabr | 0 | |||
| 03 Sentabr | 0 | |||
| 02 Sentabr | 0 | |||
| 01 Sentabr | 0 |
ከ4–10 ሚሊዮን ብር ካፒታል ማስመጣት የምትችሏቸውን ዕቃዎች ዝርዝር በሰነድ አዘጋጅቼላችኋለሁ!
🤲 ፈጣሪ ከቅኖች ጋር እንጂ ከምቀኞች ጋር አይደለም።
አሁኑኑ“Addis” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ላኩልን!| 2 | 📝 የነገ ስራ፣ ሱቃችሁ ላይ በደንብ የሚሸጠውን ዕቃ ጻፉ!
➢ የምትገዙበት ቦታ ከየት እንደሚያስመጣውና እናንተ ብታስመጡት ምን ያህል እንደሚፈጅ እወቁ።
👉 አቅሙ ካላችሁ ብቻችሁን፣ ከሌላችሁ ደግሞ ከሰው ጋር አብራችሁ ብታስመጡ ትርፋችሁ ይጨምራል።
➢ ነገ አንዱ ሥራችሁ ይህንን ማድረግ ይሁን!
🤲 ፈጣሪ ከቅኖች ጋር እንጂ ከምቀኞች ጋር አይሆንም! | 364 |
| 3 | በ4 ሚሊዮን ብር ብቻ ሙሉ ኮንቴነር ማስመጣት እና አስመጪ መሆን እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?
➢ ብዙ ሚሊዮን ያስፈልጋል” የሚሏችሁን አትመኑ፤ አዳዲስ አስመጪዎች እንዲበዙ የማይፈልጉ ምቀኞች ናቸው!
➢ እንደ ናትናኤል ያሉ በርካታ ነጋዴዎችን በትንሽ ካፒታል አስመጪ እንዲሆኑ አግዣለሁ።
ከ3–5 ሚሊዮን ብር ካፒታል ማስመጣት የምትችሏቸውን ዕቃዎች ዝርዝር በሰነድ አዘጋጅቼላችኋለሁ።
አሁኑኑ“Start” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ላኩልን!
.
.
ፈጣሪ ከቅኖች ጋር እንጂ ከምቀኞች ጋር አይሆንም! | 337 |
| 4 | ትልቅ ትርፍ እንዳይሸውደን! 🙏
➢ አንድ የመርካቶ ነጋዴ እንዴት እንደተሸወደ ልንገራችሁ፦
➢ “በ5 ሚሊዮን የጎማ IMPORT ሥራ ጀምረን 3 ሚሊዮን እናተርፋለን” አሉት።
➢ ነጋዴው ትርፉ ስለማረከው ገንዘቡን ከፈለ፤ ግን ስልካቸውንም አያነሱም፣ ቢሮአቸውም የሉም!
ሁሌም ሙሉ የ IMPORT ወጪ ዝርዝርን መጠየቅ እና ማረጋገጥ አለብን፤ የትርፉንም መጠን እንደዚሁ።
➢ ለዚህ ነው የ IMPORT ወጪ ስሰጣችሁ ቀረጥ፣ ፍሬት እና ሌሎችንም በዝርዝር የማስቀምጠው።
IMPORT ለመጀመር እንዲቀላችሁ፣ ከ3–5 ሚሊዮን ብር ካፒታል የሚመጡ ዕቃዎችን ዝርዝር በነፃ ሰነድ አዘጋጅቼላችኋለሁ!
➢ ይህንን የማደርገው እኔ ስጀምር የሚያግዘኝ በማጣቴ ነው፤ እኔ ያለፍኩበትን ውጣ ውረድ እናንተ እንድታልፉ አልፈልግም።
የ እቃ ዝርዝርለማግኘት“Start” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ላኩልን! | 231 |
| 5 | የአዲስ ዓመት ስጦታ
➢ ይህ በቀላሉ የትም የማይገኝ ትልቅ ስጦታ ነው!
➢ ላለፈው 1 ወር ሙሉ ሳስብበት ነበር።
ስጦታው የ5 እቃዎች የጉምሩክ ECVs ዋጋ ነው።
ይህ ሰነድ ጉምሩክ ብትሄዱ እንኳ ለማግኘት እጅግ ያስቸግራል።
በEBS እና EBC ቃለ መጠይቄ ላይ ለጀማሪ አስመጪዎች ዋነኛው ችግር ብዬ የገለፅኩት ነው።
➢ ምክንያቱም ቀረጥ የሚመጣብን ማወቅ አንችልም።
➢ እኔም IMPORT ስጀምር ዋናው ፈተና ይህ ነበር።
ስለዚህ የBYD መኪናን፣ የኮንስትራክሽንና የሌሎችንም እቃዎች ECVs በነፃ በሰነድ አዘጋጅቼላችኋለሁ!
ስጦታውን ለማግኘት “Setota” ብላቹ @Mistersales10 ላይ ላኩልን!
.
.
🌻 2019 እኛ ነጋዴዎች በምንችለው የምንተጋገዝበት ዓመት ይሁንልን | 197 |
| 6 | 📺 EBS TV ላይ የ2018 የመጨረሻ Interview አደረኩ!🙏
➢ ልምዴን በ2019 አስመጪ መሆን ለሚፈልጉ ነጋዴዎች እንዳካፍል ነው የጋበዙኝ።
ምንም ሳልደብቅ እያስመጣን ያለበትን መንገድ ነው ያካፈልኩት።
➢ ወጪውን፣ ሂደቱን፣ ጉምሩክ እና ሌሎችም።
➢ እኔ IMPORT ስጀምር እንደዚህ የሚያካፍለኝ አስመጪ ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር…
…ያለፍኩትን ውጣ ውረድ እና ኪሳራ አላይም ነበር።
በ2019 አስመጪ መሆን የምትፈልጉ ነጋዴዎችን ስታስመጡ ለማገዝ እየተቀበልኩ ነው።
➢ ምክንያቱም ሙሉ ገንዘባችሁን እንድትከስሩ አልፈልግም!
🌻 በ2019 የሚያዋጡ እቃዎችን፣ ሰፕላየሮችን፣ ባንክ እና ሙሉ ሂደቱን አግዛችኋለሁ!
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ!
.
.
🌻 2019 የናንተ ተራ ነው! | 139 |
| 7 | ሙሉ የጉምሩክ አሰራር!
- ይህ የዛሬ LIVE ፕሮግራም ቅጂ ነው!
- ሁሌም በማውቀው ለማገዝ ዝግጁ ነኝ🙏
- እንዲጠቀሙ ለነጋዴ ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉት። | 112 |
| 8 | ነጋዴዎች ፍጠኑ!
ብሄራዊ ባንክ የ125 ሚሊየን ዶላር ጨረታ ነገ ያወጣል።
ስለዚህ ቶሎ ዶላር ለማግኘት Proforma ማዘጋጀት ይኖርብናል።
🌻 በ2019 IMPORT መጀመር ለምትፈልጉ ነጋዴዎች ጊዜው አሁን ነው።
🌼 በ2018 ከሰው ትረከቡ ነበር፤ በ2019 ግን የራሳችሁን እቃ አስመጥታችሁ ታስረክባላችሁ!
🌻 በ2019 የሚያዋጡ እቃዎችን፣ ታማኝ ሰፕላየሮችን፣ የባንክ አሰራርን እና ሙሉ ሂደቱን አግዛችኋለሁ።
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ!
.
.
🌻 2019 የናንተ ተራ ነው! | 103 |
| 9 | 🇩🇯 ጅቡቲ ፍሪዞን ገብቻለሁ!
➢ ለራሴ ጉዳይ ብመጣም እናንተን አልረሳሁም።
➢ “እንዴት ላግዛችሁ?” ብዬ እያሰብኩ ነበር፤
👉በአካል መምጣት ላልቻላችሁ ነጋዴዎች ከጅቡቲ ዕቃ ማስመጣትን እንደ መርካቶ ቀላል ማድረግ እፈልጋለሁ!
➢ ስለዚህ በሚቀጥሉት ቀናት ከራሴ ሥራ ጎን ለጎን፦
እዚህ ፍሪዞን ያሉትን ዕቃዎች ከማሳየት ጀምሮ ትክክለኛ አቅራቢዎችን እስከማረጋገጥ ድረስ ያለውን ሙሉ ሂደት አሳያችኋለሁ!
➢ ምክንያቱም እኔ ኢምፖርት ስጀምር የሚያግዘኝ በማጣቴ ያለፍኩበትን ውጣ ውረድ እንድታልፉ አልፈልግም።
➢ነገ ዕቃዎችን ማየት እጀምራለሁ፤ ማስመጣት የምትፈልጉትን ዕቃ @Mistersales10 ላይ ላኩልኝ።
📌 ብዙ ሰው የጠየቀውን ዕቃ ቅድሚያ ሰጥቼ አሳያችኋለሁ! | 92 |
| 10 | መድሃኒት ለማስመጣት ምን ማሟላት አለብን?
ቤት መከራየታችን በቂ አይደለም።
መንግስት እንድናሟላ ያስቀመጣቸው መስፈርቶች አሉ።
ያለነዚህ ማስመጣት አይፈቀድልንም!
በዚሁ መሠረት በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ የሚያስፈልጉትን በነፃ በሰነድ አዘጋጅቻለሁ።
አሁኑኑ “Med” ብላቹ @Mistersales10ላይ ላኩልን! | 102 |
| 11 | የመጀመሪያው ዙር ተማሪዎቼ ስለ ኮርሱ የተናገሩት 🫵 | 101 |
| 12 | ከላይ የአንዳንድ እቃዎችን ወጪ አስቀምጬላችኋለሁ።
ወደ IMPORT ላልተቀላቀላቹ እስከሚቀጥለው እራሳችሁን ዝግጁ እንድታደርጉ ያግዛችኋል።
ሁሌም በምችለው አግዛችኋለሁ🙏 | 98 |
| 13 | +2 How to Calculate Cartons in a Container.pdf | 101 |
| 14 | Exercise Book Import Total Cost.pdf | 123 |
| 15 | አቁመናል
ብችል ሁላችሁንም እቀበል ነበር።
- አንዳንዶቹ በተሳካ ሁኔታ ሲያስመጡ በነሱ ቦታ መቀበል እጀምራለሁ።
ለተቀላቀላቹ እንኳን ደስ አላችሁ፣ የአስመጪነት ጉዞውን አብረን ጀምረናል | 130 |
| 16 | ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው!
እነዚህ እኔ ጋር የተቀላቀሉ የወደፊት አስመጪዎች ስም ዝርዝር ነው
➢ እየሞላ ስለሆነ ዛሬ ማታ 2 ሰዐት ላይ መቀበል አቆማለሁ
ስማችሁ ከሌለና ከተረካቢነት ወደ አስመጪነት ማደግ የምትፈልጉ ነጋዴዎች ፍጠኑ።
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ! | 108 |
| 17 | ብዙዎች አግኝተውኝ “አንተ እንዴት እንደምታስመጣ አስተምረን” ይሉኛል።
መማር ብቻውን ጥቅም የለውም፤ ምክንያቱም ወደ ተግባር ስትገቡ ግራ መጋባታችሁ አይቀርም።
ለዚህ ነው እኔ መጀመሪያ ሂደቱን አሳይቻችሁ ስታስመጡም ሙሉ በሙሉ የማግዛችሁ!
➢ እንዳትጭበረበሩ ታማኝ አቅራቢ ከማገናኘት ጀምሮ አስመጥታችሁ እስክትረከቡ ድረስ የማግዛችሁ።
እነ አሮን፣ ሙሴ፣ ፍራኦል እና ሌሎችም ያስመጡት በዚሁ መንገድ ነው።
ቦታው እየሞላ ስለሆነ ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ ምዝገባ እንዘጋለን!
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ! | 80 |
| 18 | ከሦስት ወራት በኋላ የትኛውን መሆን ትመርጣላችሁ?
ዛሬ የተቀላቀሉን ነጋዴዎች ቶሎ ዶላር አግኝተው፣ የመጀመሪያውን ኮንቴነር አስመጥተው ለአከፋፋዮች ያስረክባሉ።
ከ3 ወር በኋላ አስመጪ መሆን ይፈልጋሉ ወይስ ተረካቢ?
🗄️ ሁለቱም የተከበረ ስራ ነው፣ ምርጫው የናንተ ነው!
⏰ ቦታው እየሞላ ስለሆነ ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ መቀበል አቆማለሁ!
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ! | 74 |
| 19 | ዛሬ ዶላር ተፈቀደልኝ!
➢ አንዳንድ አስመጪ ዶላር ሲፈቀድለት ይደብቃል፤
➢ እኔ ስጀምር የሚያግዘኝ አጥቼ ያየሁትን ችግር ስለማስታውስ እውነታውን በግልጽ አካፍላችኋለሁ።
ትናንት "ባንኮች ዶላር አላቸው፤ ፈጥናችሁ ጠይቁ!" ማለቴ የሚታወስ ነው።
ዛሬ ዘምዘም ባንክ በፍጥነት ፈቅዶልኛል!
➢ እንዲያውም "ሌላም ካለህ አምጣ እንፈቅድልሃለን" እያሉኝ ነው።
ኢምፖርት መጀመር ለምትፈልጉ አሁን ትክክለኛው ጊዜ ነው!
እነ ትንሳኤ ስላስመጡ፣ በነሱ ቦታ ጥቂት ነጋዴዎችን ተቀብዬ ስታስመጡ አግዛችኋለሁ።
➢ ትርፋማ እቃ ከመመረጥ ጀምሮ እስክታስመጡ ሙሉ በሙሉ አግዛችኋለሁ።
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales1 ላይ ተመዝገቡ! | 77 |
| 20 | ብናስመጣው ከገበያ ምን ያህል ይቀንሳል?
አማካይ የገበያ ዋጋ:- 6-6.5 Million!
Premium edition 2025. 520km, 150kw
BYD Song Plus EV ሙሉ IMPORT ወጪ!
➢ Cost= 3,790,880 birr
➢ Inland= 70,000 birr
➢ Tax= 1,095,000 birr
➢ Others= 100,000 birr
ጠቅላላ ወጪ፦ 5,055,880 ብር!
ምንም እቃ ማስመጣት ለምትፈልጉ ነጋዴዎች፣
➢ እነ ትንሳኤ ስላስመጡ፣ በነሱ ቦታ ጥቂት ነጋዴዎችን ተቀብዬ ስታስመጡ አግዛችኋለሁ።
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ!
.
.
ትርፋማ እቃ ከመመረጥ ጀምሮ እስክታስመጡ ሙሉ በሙሉ አግዛችኋለሁ። | 78 |
