cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Merahit Club / መራሒት ክበብ

A University based women empowerment club found in Hawassa University. መራሒት የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም መሪ ሴት ማለት ነው። ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ከታች ባሉት username ያሳውቁን @Meron_Deribe @merahitclub @Merahitbot

Mostrar más
Etiopía7 366El idioma no está especificadoRedes sociales4 438
Publicaciones publicitarias
1 834
Suscriptores
Sin datos24 horas
-127 días
-1230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from Addis Powerhouse
Photo unavailableShow in Telegram
ፈረስና ሌሎች የሜትር ታክሲ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ስለአገልግሎት አሰጣጣቸው፣ በተለይም ከጾታዊ ጥቃት ጋር በተያያዘ ለቀረበላቸው ቅሬታ በጎ ምላሽ ይሰጣሉ ብለን በትግስት ስንጠብቅ ቆይተናል። ሆኖም እስካሁን በይፋ የሰጡት ምላሽ የለም። በመሆኑም የራሳችንን ደህንነት ለማስጠበቅ ታሪካችንን እንመዘግባለን፣ የሚጮኸውን ዝምታቸውንም በማስረጃ እንሰብራለን። ይህንን ጉዳይ በተመለከተ መረጃ በማሰባሰብ ሂደት ላይ ተሳታፊ ለመሆን ከዚህ ቀደም የሜትር ታክሲ ስትጠቅሚ ማንኛውም አይነት ፆታዊ ጥቃት ደርሶብሽ ካወቀ ታሪክሽን አጋሪን። ያንቺ ድምፅ የእህትሽ መዳኛ ሊሆን ይችላል። በጋራ ስንጮህ እንደመጣለን። Link to the survey ታሪክሽን እዚህ አጋሪን ✍🏾
Mostrar todo...
ለ ሶስት ወራት ጠፍታ የነበረችዉ ታዳጊ ማህሌት ተክላይ ህይወቷ አልፎ ተገኘች😭 የ 16 ዓመቷ ታዳጊ ማህሌት ተክላይ መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ.ም ከመኖሮያ ቤቷ ወደ ትምህርት በወጣችበት መታገቷን ብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን መዘገቡ አይዘነጋም። ታዳጊዋ ከሶስት ወራት ፍለጋ በኋላ በዛሬው እለት ህይወቷ አልፎ መገኘቷን የአድዋ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ተስፋዬ አማረ ለብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን  አረጋግጠዋል። አቶ ተስፋዬ ታዳጊዋን ህልፈት ከማረጋገጣቸው ዉጪ ገዳይ ናቸዉ ተብለዉ የተጠረጠሩ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸዉንም ለብስራት ተናግረዋል። ሆኖም ምን ያህል ሰዎች በቁጥጥር ስር ስለማዋላቸዉ ያሉት ነገር የለም። ታዳጊዋ ማህሌት ተክላይ በእለቱ ከቀኑ 11 ሰዓት ከ 30 አካባቢ ነበር የቋንቋ ትምህርቷን ለመከታተል በወጣችበት የጠፋችዉ። ማህሌት ምሽቱን በተንቀሳቃሽ ስልኳ ወደ አባቷ በመደወል መታገቷን የሚያመላክት መረጃ ሰጥታ አጋቾቿም 3 ሚሊዮን ብር ጠይቀዉ እንደነበር ብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን መዘገቡ አይዘነጋም። የታዳጊዋ ማህሌት ተክላይ አስክሬን በእዛዉ አድዋ ከተማ ጭላ በተሰኘ አካባቢ መገኘቱንም ጣቢያችን ሰምቷል። ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹ ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንደሚያደርግም የአድዋ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ተስፋዬ አማረ ጨምረው ለብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል። (ዳጉ_ጆርናል)
Mostrar todo...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#Update #Adwa ከ3 ወር በላይ ታግታ አድራሻዋ ጠፍቶ ዛሬ በግፍ መገደለዋ የተረጋገጠው ተማሪ ማህሌት ተኽላይ አጋቾችዋ ገድለው እንደቀበሯት ማመናቸውን ፓሊስ አስታወቀ። የትግራይ ማእከላይ ዞን ፓሊስ የወንጀል ምርመራ ሃላፊ ኮማንደር ፀጋይ ኣስፍሃ ዛሬ ለ104.4 የመቐለ ኤፍኤም በስልክ በሰጡት ቃል ፥ በእገታው እና ግድያው የተጠረጠሩ መያዛቸውን ገልጸዋል። ግለሰቦቹ ለፓሊስ በሰጡት ቃል ተማሪ ማህሌትን ገድለው በዓድዋ የፓንአፍሪካ ዩኒቨርስቲ ሊገነባበት የመሰረተ ደንጋይ የተጣለበት ቦታ መቅበራቸውን ቦታው ድረስ በመምራት አሳይተዋል ፤ አምነዋል ብለዋል።  ተጠርጣሪዎቹ  ማህሌትን እንዴት እንዳገቷት ፣ አግተው ወዴት እንደወሰዱዋት ፣ እንዴት ገድለው እንደቀበርዋትና አስከሬንዋ የተቀበረበት ቦታ ጭምር በዝርዝር ለፓሊስ ማሰየታቸውን ኮማንደሩ በሰጡት መረጃ አረጋግጠዋል። የተማሪ ማህሌት ተኽላይ አስከሬን ከተቀበረበት ጉድጓድ የማውጣት ስነ-ሰርዓት በመከናወን ላይ መሆኑ የገለፁት ኮማንደር ፀጋይ ፤ ወደ ሆስፒታል ተወስዶ ተጨማሪ ምርመራ ይደረግበታል ብለዋል። #TikvahEthiopiaMekelle @tikvahethiopia @TikvahEthiopiaTigrigna
Mostrar todo...
To our soon-to-be alumni, As you embark on this exciting new chapter, we want you to know how much we've learned from each and every one of you. You've shown us the true meaning of sisterhood, a bond built on unwavering support and shared experiences. Through your time as Merahits, you've embodied the essence of women's empowerment, taking action and making incredible strides. The club has witnessed your immense achievements, your relentless drive, and the incredible impact you've all made. From the bottom of our hearts, thank you. We are incredibly proud of the women you've become and the incredible things you'll accomplish in the future. Let this be a bittersweet farewell – a celebration of the amazing journey you've shared together, and a heartfelt cheer as you take that leap into the next phase of your lives. Cheers to the end of a fantastic era , and an even bigger cheer to the incredible beginnings that await you all! With immense love and admiration, #merahit @merahitclub #I_am_my_sisters_keeper
Mostrar todo...
IMG_1788.MP41.22 MB
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
There has been a change of date !!!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
In this episode of the Megenet Show, Setaweet features Misikir, a documentary filmed by Setaweet with the assistance of their partners. The film, titled Misikir which means 'Witness' in Amharic, captures the profound impact that conflict has had on the lives, dignity, and livelihoods of women across multiple regions. Don’t miss it! #merahit @merahitclub @setaweet #I_am_my_sisters_keeper
Mostrar todo...
👍 4
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
Photo unavailableShow in Telegram
#ጥናት " ሴቶችን በኢንተርኔት ላይ መሳደብ እና ማስፈራራት ኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደ የኢንተርኔት ላይ መግባቢያ መንገድ ሆኗል " ሴንተር ፎር ኢንፎርሜሽን ሬዚሊያንስ / #CIR / ጾታን መሰረት ያደረገ የኦንላይን ጥቃትና ትንኮሳ ተፅእኖዎች ላይ ያጠናውን ሰፊ ጥናት በቅርቡ ይፋ አድርጎ ነበር። ጥናቱ ሁለት ክፍሎች ይዟል። የመጀመሪያው የከዚህ ቀደም ጥናቶች ፤ በኢንተርኔት መድረኮች ላይ ንቁ ተሳትፎ ያላቸው / የነበራቸውንና ጥቃት የደረሰባቸውን ሴቶች ቃለ መጠይቅ የያዘ ነው። ሁለተኛው በ3 (ቴሌግራም፣ ፌስቡክ፣ X) የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ጥናት ያደረገ ነው። በጥናቱ እንደተገለጸው ሴቶች ላይ የሚደርሱ የጥላቻ ንግግሮች በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። ማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ በተደረገው ጥናት ምን ተገኘ ? ጥናቱ በ4 ቋንቋዎች (አማርኛ ፣ አፋን ኦሮሞ ፣ ትግርኛ እና እንግሊዘኛ) የጥላቻ ንግግሮችን ከኢንተርኔት ላይ ለመለየት የሚያግዙ 2058 ጥቃት አዘል ቃላቶችን በመምረጥ ተደርጓል። ቃላቶቹ በተከታታይ ውይይቶች እና ጥናቶች የተለዩ የ " ጥላቻ ንግግር " ን ይገልጻሉ የተባሉ ናቸው። አጠቃላይ ከተሰበሰበው መረጃ 44.5 በመቶ የብሔር ጥላቻን ሲወክሉ ፤ 30.2 በመቶ ፆታን ኢላማ ያደረጉ ጥላቻ ንግግሮች ናቸው። ከሃይማኖት ጋር የተያያዙ 17.5 ከመቶ ይይዛሉ። ሴቶች (77.8 ከመቶ) ከወንዶች (22.2 ከመቶ) በላይ የጥላቻ ንግግር ይደረስባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ሴቶች (13.5 ከመቶ) ከወንዶች (9.2 ከመቶ) በለይ ‘#ዛቻ’ የያዙ ንግግሮችን ያስተናግዳሉ፡፡ ‘ #ስድቦች ’ ከአጠቃላይ ጥቃት 36.6 ከመቶ በመያዝ ዋና ድርሻ የሚይዙ ሲሆን ዛቻና ማስፈራሪያዎች ደግሞ 13.4 ከመቶ ይይዛል፡፡ በቃ ለመጠይቅ የተሳተፉ ሴቶች ምን አሉ? " በኢንተርኔት ላይ ሴቶችን መሳደብ እና ማስፈራራት ኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደ የኢንተርኔት ላይ መግባቢያ መንገድ ሆኗል " ሲሉ ገልጸዋል። ከ21 በመቶ በላይ የሚሆኑት የጥናቱ ተሳታፊዎች ፣ ጥቃት ፈጻሚዎች፣ ሃይማኖትን እንደሽፋን ተጠቅመው ጥቃት እንዳደረሱባቸው አንስተዋል። በደረሰባቸው ጥቃት በማህበራዊ ትሥሥር ድረ-ገጾች ላይ እንዲሁም ከኢንተርኔት ውጪ ያሉ ማሀበራዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ያላቸውን ተሳትፎ እንዲያቆሙ እና ዝምታን እንዲመርጡ መገደዳቸውን ገልጸዋል። ጥናቱን በዚህ ያገኛሉ👇 https://www.info-res.org/tfgbvinethiopia @tikvahethiopia
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
iCog Labs Software Consultants is pleased to inform you that it’s now accepting applications for its first batch of 2024! We are currently looking interns who are interested in joining our business development team To apply, interested individuals can click on the provided link https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdY0oxkNtjdHOYr8e5lU27-yRXm_TTWfW64KuWErlOPFm_N9A/viewform?usp=sf_link Deadline: July 31,2024 Successful candidates will be contacted shortly
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Female students in Hawassa University have reported cases of sexual harassment by their teachers. If you are a Hawassa University student and is a victim of such crime, please know that you are not alone. We encourage you to report your story to us. Share your story via this Telegram bot: https://t.me/AnonymousStories12bot *All information you share will remain completely confidential. @merahitclub #merahit @merahitclub #I_am_my_sisters_keeper
Mostrar todo...
👍 6
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
The e-Learning for Strengthening Higher Education (e-SHE) initiative, implemented by the Ministry of Education in partnership with the Mastercard Foundation, Arizona State University, and Shayashone PLC, aims to enhance the quality, accessibility, and resilience of higher education in Ethiopia by leveraging digital technology. The e-SHE program works to make a difference where young people's voices and agency are heard and realized by closely collaborating with young people and students. Currently, we are in the process of forming Youth Advisory Groups (YAG) at Addis Ababa, Dire-Dawa, Hawassa, and Jimma Universities and we are seeking passionate, motivated, and diverse students aged between 18 and 25 to join us in shaping the direction and impact of our project. Please fill out the Google Form using the link here and submit the required information by June 14th, 2024.
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.