Ethio_Chelsea FC News
Welcome to Ethiopian Chelsea fans official telegram channel !!! ። ሁሉንም ጨዋታዎች #Live ። ክለባችንን የተመለከቱ ዜናዎች የመወያያ ቻናል 👇 https://t.me/ethio_chelseafan የጎል ቻናላችን 👇 https://t.me/official_Chelsea_video 👇 @RONALDNIHO @CHELSEAJT26
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram Ethio_Chelsea FC News
El canal Ethio_Chelsea FC News (@official_ecf) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 98 237 suscriptores, ocupando la posición 528 en la categoría Deportes y el puesto 327 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 98 237 suscriptores.
Según los últimos datos del 28 agosto, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -1 065, y en las últimas 24 horas de -192, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 0.76%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 0.82% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 745 visualizaciones. En el primer día suele acumular 803 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 16.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“Welcome to Ethiopian Chelsea fans official telegram channel !!!
። ሁሉንም ጨዋታዎች #Live
። ክለባችንን የተመለከቱ ዜናዎች
የመወያያ ቻናል
👇
https://t.me/ethio_chelseafan
የጎል ቻናላችን
👇
https://t.me/official_Chelsea_video
👇
@RONALDNIHO
@CHELSE...”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 29 agosto, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Deportes.
Carga de datos en curso...
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 29 agosto | 0 | |||
| 28 agosto | 0 | |||
| 27 agosto | 0 | |||
| 26 agosto | +120 | |||
| 25 agosto | +457 | |||
| 24 agosto | 0 | |||
| 23 agosto | +148 | |||
| 22 agosto | +252 | |||
| 21 agosto | +174 | |||
| 20 agosto | 0 | |||
| 19 agosto | +22 | |||
| 18 agosto | +143 | |||
| 17 agosto | 0 | |||
| 16 agosto | 0 | |||
| 15 agosto | +6 | |||
| 14 agosto | 0 | |||
| 13 agosto | 0 | |||
| 12 agosto | 0 | |||
| 11 agosto | 0 | |||
| 10 agosto | +209 | |||
| 09 agosto | 0 | |||
| 08 agosto | 0 | |||
| 07 agosto | 0 | |||
| 06 agosto | +21 | |||
| 05 agosto | 0 | |||
| 04 agosto | +64 | |||
| 03 agosto | +250 | |||
| 02 agosto | 0 | |||
| 01 agosto | 0 |
| 2 | እንደሚባለው ከሆነ በፈረንሳይ ሊግ ኧ የሚጫወት ተጫዋች ነው እንደኔ ግምት ከሆነ ግን ምናልባት ፋቢያን ሩዊዝ..... | 553 |
| 3 | 🚨 የተረጋገጠ: ከላሚን ካማራ በተጨማሪ፣ ቼልሲ ኤንዞ ፈርናንዴዝን ለመተካት በአማካይ ሜዳ ላይ በጣም ትልቅ ስም ካለው ተጫዋች ጋር በድብቅ ድርድር እያደረገ ነው። 👀
🤔 ምስጢራዊ የሆነው ተጫዋች ማን ነው? | 611 |
| 4 | እቺን ውስ እንደምንም አርገን ማምጣት አለብን 🔥🔥 | 770 |
| 5 | 🚨 ቼልሲ በርካሽ ገንዘብ ኤንዞን ለመሸጥ ፈቃደኛ አይደለም። ማንችስተር ሲቲ ተስማሚ የዝውውር ጥያቄ ካቀረበ እና ቼልሲ ቡድናቸውን ለማጠናከር የሚያስችል በቂ ጊዜ እና ገንዘብ ካገኙ ብቻ ስምምነቱን ያጤኑታል።
ማንችስተር ሲቲ እስካሁን ይፋዊ ጥያቄ አላቀረበም ፤ ነገር ግን የዝውውር መስኮቱ እስኪዘጋ ድረስ ኤንዞን ለማግኘት መስራታቸውን ለመቀጠል አቅደዋል።
ቼልሲ እና ሲቲ ዝውውሩ ወደፊት ሊቀጥል ይችል እንደሆነ ለመወሰን በቅርቡ እንደሚነጋገሩ ይጠበቃል።
🎖 Fabrizio Romano | 986 |
| 6 | 🚨🇦🇷 ኤንዞ ፈርናንዴዝ ከ ሲቲ ጋር በግል ከስምምነት ደርሰዋል!
✍ ፋብሪዚዮ ሮማኖ | 951 |
| 7 | 😳🙆♂️ የቼልሲ ከሞናኮ ያስፈረማቸው የመጨረሻ 3 ተጫዋቾች!
— ቲዬሙዌ ባካዮኮ
— ቤኖዋ ባዲያሺሌ
— አክሰል ዲሳሲ
አሁን ደግሞ ላሚን ካማራ 🔜🥲 | 913 |
| 8 | 🚨 ማንቸስተር ሲቲ ስለ ኤንዞ ፈርናንዴዝ እስካሁን ለቼልሲ ምንም ይፋዊ ግንኙነት አላደረገም! 😬❌
በጉዳዩ ውስጥ ያሉት ሁሉም ወገኖች፣ ቼልሲን ጨምሮ እና ከተጫዋቹ ጋር ቅርብ የሆኑ ሰዎች፣ ይህን የማን ሲቲ አካሄድ ስትራቴጂ እንደሆነ ያስባሉ። ማለትም ሲቲ በቅርቡ ይፋዊ ጥያቄ/ቢድ እስኪያቀርብ እየጠበቀ ነው የሚል ስሜት አለ። 👀
🔵 በተጨማሪም ማንቸስተር ሲቲ ከኤንዞ ወኪል ጃቪየር ፓስቶሬ ጋር በየቀኑ ውይይት ላይ ነው። 👀 | 956 |
| 9 | በስፋት እየተዘገበ እንዳለው ከሆነ ቼልሲ ላሚን ካማራን ለማስፈረም የመጀመሪያ ኦፈር ለማቅረብ እየተዘጋጀ ነው በተጨማሪም የዝውውር መስኮቱ ከመጠናቀቁ በፊት አሌክስ ስኮትን ለማስፈረም ሊሞክር ይችላል ማለትም ቼልሲ ሁለቱንም ተጫዋቾች ነው ማስፈረም የሚፈልገው።
🔗 Sam Tabuteau — Standard Sport | 969 |
| 10 | 🚨 ዣቢ አሎንሶ ስለ ሳንቼዝ፦
“ሮበርት ሳንቼዝ እንደገና የመጫወት ዕድል ያገኛል? አትጠይቁኝ። መልሱን አውቃለሁ፤ ነገር ግን መጀመሪያ ለተጫዋቾቹ መንገርን እመርጣለሁ።
የሳንቼዝ ነገር ያከተመ ይመስላል | 1 005 |
| 11 | 🚨 አሁን የወጣ ዜና: ላሚን ካማራ ከኤንዞ ፈርናንዴዝ ጋር በቀጥታ የሚመሳሰል ምትክ (like-for-like replacement) ተደርጎ አይታይም። ነገር ግን ኤንዞ ቼልሲን ለቆ ከሄደ፣ ካማራ የቼልሲን የአማካይ አማራጮች በጣም ሊያጠናክር ይችላል።
እንደ ምንጮች ገለጻ፣ ቼልሲ አሌክስ ስኮትን ለማስፈረም ከአንድ በላይ ሙከራ ካደረገ በኋላ እና ማርቲን ዙቢሜንዲንም ከመረመረ በኋላ፣ ትኩረቱን ሙሉ በሙሉ ወደ ላሚን ካማራ አዙሯል። ✅
ስለዚህ ኤንዞ ከሄደ፣ ካማራ የቼልሲ ዋና የአማካይ ኢላማ ሆኖ ታይቷል። 🔵⚽ | 1 021 |
| 12 | ኤንዞ የሚለቅ ከሆነ ይሄ ልጅ ነው የሚመጣው ሌላ አትጠብቁ ። | 963 |
| 13 | 🚨 OFFICIAL
ቼልሲ ከ Circle internet group ጋር አዲስ የአጋርነት ስምምነት አድርገዋል!
ቼልሲ ከአሜሪካዊው የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ኩባንያ Circle Internet Group ጋር አዲስ የአጋርነት ስምምነት መፈጸሙን በይፋ አስታውቋል።
ከ2026/27 የውድድር ዘመን ጀምሮ Circle የቼልሲ አዲሱ ዋና እና የማሊያ አጋር ይሆናል።
ስምምነቱም የወንዶች፣ የሴቶች እና የአካዳሚ ቡድኖችን ማሊያዎች ያካትታል። | 999 |
| 14 | ቼልሲ የኤንዞ ፈርናንዴዝ ተተኪ እንዲሆን ሞርጋን ጊብስ-ዋይት በክለቡ የተመረጠ ሌላኛው ተጫዋች ነው ስል ቦቢ ቪንሰንት ዘግቧል ። | 1 027 |
| 15 | የተጫዋቾች ሬቲንግ
ቫለንቲን ባርኮ 😳😳😳🔥🔥🔥 | 1 077 |
| 16 | ወደ 3ተኛ ዙር ለማለፍ የሚደረግ የካራባኦ ካፕ ጨዋታ!
⏰ተጠናቀቀ
ቼልሲ 2-0 ሉተን ታውን
⚽ዌልቤክ
⚽ኦዶፍሊን (own goal)
🏟️ ስታምፎርድ ብሪጅ | 1 063 |
| 17 | ጎል እንደ ውሃ የምጠጣው አጥቂያችን ፔድሮ ገባ ዌልቤክ ወጣ | 1 017 |
| 18 | ሀቶ
ኔቶ
ላቪያ ገቡ | 1 033 |
| 19 | ጀምስ
ሮጀርስ
ጉስቴ ወጡ | 1 054 |
| 20 | ምን እየሆነ ነው ብቻውን መጫወት ብቻ የምፈልገው 😭 | 1 083 |
