cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethiopian Chelsea Fans

Welcome to Ethiopian Chelsea fans official telegram channel !!! ። ሁሉንም ጨዋታዎች #Live ። ክለባችንን የተመለከቱ ዜናዎች ። የተረጋገጡ የዝውውር ዜናዎች የጎል ቻናላችን 👉 @official_Chelsea_video ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት 👇👇 @Esmiz_10 @eyob_26

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
23 087
Suscriptores
-2524 horas
-237 días
+42930 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
ኮል ፓልመር የፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች በመሆን ማሸነፍ ችሏል። 💙💙 𝓟𝓻𝓲𝓭𝓮 𝓸𝓯 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 💙💙 💙💙 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 𝓲𝓼 𝓑𝓵𝓾𝓮 💙💙 @official_ECF @official_ECF
4162Loading...
02
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ!!!! የፈለጉትን የቼልሲ ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 😱🔥
2130Loading...
03
ቼልሲ በሚቀጥለው አመት በፕሪምየር ሊግ ውስጥ ካሉ ምርጥ ቡድኖች አንዱ ሊሆን ይችላል ሲል ማሎ ጉስቶ ተናግሯል። ማሎ ጉስቶ ቼልሲ ብራይተንን አሸንፎ የአውሮፓ እግር ኳስ መድረክ ላይ መሳተፉን ማረጋገጥ ከቻለ በኋላ በሚቀጥለው አመት ቼልሲ በፕሪምየር ሊግ ውስጥ ካሉ ምርጥ ቡድኖች አንዱ ሊሆን ይችላል ብሎ ያምናል። @official_ECF @official_ECF
6660Loading...
04
የማውሪሲዮ ፖቸቲኖ የቅድመ በርንማውዝ ጨዋታ ጋዜጣዊ መግለጫ ዋና ዋና ሀሳቦች ✅ፖቸቲኖ "5ኛ የማግኘት እድሎች ካገኘን ለእኛ በጣም አስደናቂ ይሆናል, ስራችንን መስራት አለብን በኋላ ምን እየተካሄደ እንዳለ እናያለን." ✅ፖቸቲኖ ስፐርስ እንደሚሸነፍ ተስፋ እንዳለው ሲጠየቅ "በእርግጥ አይደለም ለክለቡ መጥፎ ነገርን በፍጹም አልመኝም። እኛ ስራችንን መስራት አለብን።" ✅ፖቸቲኖ ክረምት ላይ ምን መሆን እንዳለበት ሲጠየቅ "የስፖርት ዳይሬክተሮችን ባለቤቶችን መጠየቅ አለብህ. እግር ኳስ ተለዋዋጭ ነገር ነው ነገሮች ሊለወጡ ይችላሉ." ✅ፖቸቲኖ ከውሰት ስለተመለሱ ተጨዋቾች “ጥቂት ተጫዋቾችን ከውሰት ሲመለሱ አይቻለው እኛ ግን ትኩረታችን እሁድ ላይ ነው።ለመወሰን ከስፖርት ዳይሬክተሮች ጋር በኋላ እነጋገራለሁ" ✅ፖቸቲኖ "እኔ ይሄ የኔ ቡድን ነው የምለው አይነት ሰው አይደለሁም ይህ ክለቡ ነው ማህበራዊ ሚዲያ እንኳን ስለኛ ጥሩ ነገር ነው ሚያወራው" ✅ፖቸቲኖ ስለ ሲልቫ "እንናፍቀዋለን! እርግጥ ነው ቲያጎ እዚህ ቼልሲ ውስጥ ድንቅ ነበር በእርግጠኝነት እንናፍቀዋለን ምንጊዜም ትልቅ ገጸ ባህሪ ክለቡን ሲለቅ እንናፍቃለን።" ✅ፖቸቲኖ ስለ ጀምስ "በእውነቱ አስቸጋሪ ወቅት ነበር እሱ እንዲቀጥል እና ቅጣቱን እንዲቀበል ልንረዳው ይገባል.በጣም አስፈላጊው በእሱ ላይ እምነት መጣል ነው በእርግጠኝነት ለመሰልጠን እና የአካል ብቃትን ለመገንባት ለቅድመ-ውድድር ዝግጁ መሆን አለበት” ✅ፖቸቲኖ ስለንኩንኩ "ነገ እሱ መጀመር ይችል እንደሆነ እንገመግማለን 90 ደቂቃዎች አስቸጋሪ ነው. እኛ አደጋን አንወስድም ለእሱ የተሻለውን ውሳኔ እንወስዳለን ከዚያም ቡድኑ." 💙💙 𝓟𝓻𝓲𝓭𝓮 𝓸𝓯 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 💙💙 💙💙 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 𝓲𝓼 𝓑𝓵𝓾𝓮 💙💙 @official_ECF @official_ECF
7970Loading...
05
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ!!!! የፈለጉትን የቼልሲ ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 😱🔥
2060Loading...
06
ቲያጎ ሲልቫ ለቼልሲ የመሰነባበቻ ጨዋታውን እሁድ ከቦርንማውዝ ጋር ያደርጋል። @official_ECF @official_ECF
1 0040Loading...
07
ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ዕሁድ ከበርንማውዝ ጋር ከሚደረገው ጨዋታ አስቀድሞ ዛሬ ከሰዓት 8:45 ከጋዜጠኞች ለሚነሱለት ጥያቄ ምላሽ ይሰጣል:: ጋዜጣዊ መግለጫውን እንደደረሰን እናቀርባለን:: 💙💙 𝓟𝓻𝓲𝓭𝓮 𝓸𝓯 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 💙💙 💙💙 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 𝓲𝓼 𝓑𝓵𝓾𝓮 💙💙 @official_ECF @official_ECF
1 0120Loading...
08
ኮል ፓልመር በአንድ ውድድር አመት ለቼልሲ 22ኛውን የፕሪምየር ሊግ ጎል በማስቆጠር የፍራንክ ላምፓርድን (2009/10) ሪከርድ ተጋርቷል። @official_ECF @official_ECF
9920Loading...
09
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ!!!! የፈለጉትን የቼልሲ ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 😱🔥
10Loading...
10
🚨 ብራይተን ከ ቼልሲ የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ የሚያሳይ App ተለቋልልል 😱😱 ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ 👇👇 💥💥
10Loading...
11
የኸው  ለተማሪዎች ብቻ ምርጥ ቻናል  የዤ መጥቻለው ያልተቀላቀላችው ከስር ጆይን ሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ🙏🙏 school meme  join ብቻ
3420Loading...
12
💰እኔ ትናንትና 21,000 ብር የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት ልጠቁማችሁ። 🍑በጣም ገርሞኛል ህይወቴን የቀየረው ገንዘብ ነው። 🌐ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት
650Loading...
13
ኦላይን ሆናቹ በስልካቹ 📲📲ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ በሙሉ ሳፍሪኮም ለናተ አሪፍ ነገር አምቷል የሳፍሪኮም ግሩፕ 100 ሰው አድ ስታረጉ እሰከ 5.000✅እና የኢተርኔት ያልተገደበ እየሸለመ ይገኛል እናተም ተጠቀሙበት እላለው ለአጭር ጊዜ ብቻ ነውዐየሚሰራው🥶🥶
540Loading...
14
😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ ለፕሮፋይልየሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘 💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇
1640Loading...
15
ኦላይን ሆናቹ በስልካቹ 📲📲ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ በሙሉ ሳፍሪኮም ለናተ አሪፍ ነገር አምቷል የሳፍሪኮም ግሩፕ 100 ሰው አድ ስታረጉ እሰከ 5.000✅እና የኢተርኔት ያልተገደበ እየሸለመ ይገኛል እናተም ተጠቀሙበት እላለው ለአጭር ጊዜ ብቻ ነውዐየሚሰራው🥶🥶
5850Loading...
16
ሚካሂሎ ሙድሪክ በማህበራዊ ገፁ ይህንን አጋርቷል "እንደ እድል ሆኖ ለኔ የውድድር ዘመኑ አልቋል። ለመልእክቶቻችሁ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ፣ ራሴ የተሻለ ሆኖ ይሰማኛል፣ በሚቀጥለው ሲዝን እንገናኝ ሰማያዊያን ይህ የጨዋታው አንድ አካል ነው🤷🏼‍♂️" ሙድሪክ ትናንት በፊቱ ላይ ጉዳት ማተናገዱ አይዘነጋም:: 💙💙 𝓟𝓻𝓲𝓭𝓮 𝓸𝓯 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 💙💙 💙💙 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 𝓲𝓼 𝓑𝓵𝓾𝓮 💙💙 @official_ECF @official_ECF
1 3370Loading...
17
የ highschool ትምህርት ጊዜ ትዉስታ አለቦት ታድያ ምን ይጠብቃሉ ተቀላቀሉን እና ዘና ይበሉ 👇
3670Loading...
18
ወደ አውሮፓ ውድድሮች ማን ያልፋል?? በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በአምስተኛ ደረጃ የሚያጠናቅቀው ክለብ ወደ ዩሮፓ ሊግ ምድብ ድልድል ውስጥ ማለፉን ያረጋግጣል። በስድስተኛ ደረጃ የሚያጠናቅቀው ክለብ ማንቸስተር ሲቲ የኤፍኤ ዋንጫን ካሸነፈ በዩሮፓ ሊግ የሚጫወት ይሆናል። ማንቸስተር ዩናይትድ ደሞ የኤፍኤ ዋንጫን ካሸነፈ እና በፕሪምየር ሊጉ ስድስተኛ ደረጃ ላይ ከጨረሰ ሰባተኛ ሆኖ ያጠናቀቀ ክለብ ክለብ ወደ ኮንፈረንስ ሊግ ማለፉን ያረጋግጣል። ነገር ግን ማንቸስተር ዩናይትድ ከ6ተኛ ደረጃ በታች ሆኖ በኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ውድድር ካሸነፈ ዩናይትድ ወደ ኢሮፓ ሊግ ሲሄድ ስድስተኛ ሆኖ የሚያጠናቅቀው ቡድን ደግሞ በኮንፈረንስ ሊግ ይሳተፋል ሰባተኛ ሆኖ የሚያጠናቅቅ ክለብ ወደ አውሮፓ ውድድሮች መግባት አይችልም። 💙💙 𝓟𝓻𝓲𝓭𝓮 𝓸𝓯 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 💙💙 💙💙 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 𝓲𝓼 𝓑𝓵𝓾𝓮 💙💙 @official_ECF @official_ECF
1 3591Loading...
19
ኮል ፓልመር🗣️🗣️ “ሁሉም ምስጋና ለአሰልጣኙ ነው። ሁሉም ተጫዋቾች አሰልጣኙን(ፖችን) ይወዳሉ እና ለእሱ መዋጋት ይፈልጋሉ” ክሪስቶፈር ንኩንኩ🗣️🗣️ “ከዚህ በፊት ሁለት ጊዜ አስቆጥሬያለው ግን እንደዚህ በፊኛው ለማክበር ጥሩ ጊዜ አልነበረም። ዛሬ ምሽት ጥሩ ጊዜ ነበር ፣ ደስተኛ ነበርኩ እና ይህንን ጊዜ እየጠበቅኩ ነበር ። ” 💙💙 𝓟𝓻𝓲𝓭𝓮 𝓸𝓯 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 💙💙 💙💙 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 𝓲𝓼 𝓑𝓵𝓾𝓮 💙💙 @official_ECF @official_ECF
1 3650Loading...
20
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
3940Loading...
21
መልካሙን ሁሉ ተመኘን ሰላም እደሩ:: 💙💙 𝓟𝓻𝓲𝓭𝓮 𝓸𝓯 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 💙💙 💙💙 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 𝓲𝓼 𝓑𝓵𝓾𝓮 💙💙 @official_ECF @official_ECF
1 3650Loading...
22
በዘንድሮው የፕሪሚየር ሊግ የውድድር አመት ማሎ ጉስቶ ከአሌክሳንደር አርኖልድ እኩል ዘጠኝ ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን ማቀበል ችሏል። Silencing The Haters 🤫 @official_ECF @official_ECF
1 3231Loading...
23
የጨዋታው ኮኮብ እንደተለመደው አሁንም ኮል ፓልመር በመሆን ተመርጧል::💫💫🥶🥶 💙💙 𝓟𝓻𝓲𝓭𝓮 𝓸𝓯 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 💙💙 💙💙 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 𝓲𝓼 𝓑𝓵𝓾𝓮 💙💙 @official_ECF @official_ECF
1 3160Loading...
24
ሪስ ጀምስ በ2024/25 አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ውድድር አመት የመጀመሪያ ሶስት ጨዋታዎች እንዲሁም እሁዱ ከቦርንማውዝ ጋር ላለብን ጨዋታ ቀይ ካርድ ስላየ የማይሰለፍ ይሆናል። @official_ECF @official_ECF
1 2910Loading...
25
የፊታችን እሁድ ቶተንሀም በሼፊልድ ተሸንፎ ቼልሲን በርንማውዝን ካሸነፈ 5ተኛ ደረጃን ሚረከብ ይሆናል:: 💙💙 𝓟𝓻𝓲𝓭𝓮 𝓸𝓯 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 💙💙 💙💙 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 𝓲𝓼 𝓑𝓵𝓾𝓮 💙💙 @official_ECF @official_ECF
1 2671Loading...
26
ቼልሲ በአሸናፊነቱ ቀጥሏል!! ቼልሲ ወደ ደቡብ ለንደን አቅንቶ ብራይተንን 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል የቼልሲን የማሸነፊያ ግቦች ፓልመር እና ንኩንኩ ከመረብ አሳርፈዋል:: ቼልሲ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን 60 በማድረስ ወደ 6ተኛ ደረጃ ከፍ ማለት ችሏል ቼልሲ የውድድር አመቱን የመጨረሻ ጨዋታ እሁድ 12:00 በሜዳው ስታንፎርድ ብሪጅ በርንማውዝን ያስተናግዳል:: 💙💙 𝓟𝓻𝓲𝓭𝓮 𝓸𝓯 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 💙💙 💙💙 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 𝓲𝓼 𝓑𝓵𝓾𝓮 💙💙 @official_ECF @official_ECF
1 3490Loading...
27
ተጠናቀቀቀቀ
6560Loading...
28
ብራይተን 1-2 ቼልሲ
6690Loading...
29
ጎል ብራይተን አስቆጠሩ
6540Loading...
30
ብራይተን አንግል ገጨባቸዉ
6980Loading...
31
🚨 ብራይተን ከ ቼልሲ የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ የሚያሳይ App ተለቋልልል 😱😱 ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ 👇👇 💥💥
10Loading...
32
37ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ⏰ 90+10' ብራይተን 0-2 ቼልሲ ፓልመር (34') ንኩንኩ (64')
6830Loading...
33
ቀጣይ ከቦርንማዉዝ ጋር ላለብን ጨዋታ አይሰለፍም
6910Loading...
34
ጄምስ በቀይ ካርድ ወቷል 😭
6860Loading...
35
37ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ⏰ 83' ብራይተን 0-1 ቼልሲ ፓልመር (34') ንኩንኩ (64')
6750Loading...
36
በረኛውን አጥፎ ፋዉል ተሠርቶበታል
6120Loading...
37
ጃክሰንንን
6090Loading...
38
37ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ብራይተን 0-1 ቼልሲ ፓልመር (34') ንኩንኩ (64')
6360Loading...
39
🚨 ብራይተን ከ ቼልሲ የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ የሚያሳይ App ተለቋልልል 😱😱 ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ 👇👇 💥💥
10Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ኮል ፓልመር የፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች በመሆን ማሸነፍ ችሏል። 💙💙 𝓟𝓻𝓲𝓭𝓮 𝓸𝓯 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 💙💙 💙💙 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 𝓲𝓼 𝓑𝓵𝓾𝓮 💙💙 @official_ECF @official_ECF
Mostrar todo...
18👍 3🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ!!!! የፈለጉትን የቼልሲ ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 😱🔥
Mostrar todo...
https://chelseaLive/JLNEOm 🔥
Photo unavailableShow in Telegram
ቼልሲ በሚቀጥለው አመት በፕሪምየር ሊግ ውስጥ ካሉ ምርጥ ቡድኖች አንዱ ሊሆን ይችላል ሲል ማሎ ጉስቶ ተናግሯል። ማሎ ጉስቶ ቼልሲ ብራይተንን አሸንፎ የአውሮፓ እግር ኳስ መድረክ ላይ መሳተፉን ማረጋገጥ ከቻለ በኋላ በሚቀጥለው አመት ቼልሲ በፕሪምየር ሊግ ውስጥ ካሉ ምርጥ ቡድኖች አንዱ ሊሆን ይችላል ብሎ ያምናል። @official_ECF @official_ECF
Mostrar todo...
👍 14
Photo unavailableShow in Telegram
የማውሪሲዮ ፖቸቲኖ የቅድመ በርንማውዝ ጨዋታ ጋዜጣዊ መግለጫ ዋና ዋና ሀሳቦች ✅ፖቸቲኖ "5ኛ የማግኘት እድሎች ካገኘን ለእኛ በጣም አስደናቂ ይሆናል, ስራችንን መስራት አለብን በኋላ ምን እየተካሄደ እንዳለ እናያለን." ✅ፖቸቲኖ ስፐርስ እንደሚሸነፍ ተስፋ እንዳለው ሲጠየቅ "በእርግጥ አይደለም ለክለቡ መጥፎ ነገርን በፍጹም አልመኝም። እኛ ስራችንን መስራት አለብን።" ✅ፖቸቲኖ ክረምት ላይ ምን መሆን እንዳለበት ሲጠየቅ "የስፖርት ዳይሬክተሮችን ባለቤቶችን መጠየቅ አለብህ. እግር ኳስ ተለዋዋጭ ነገር ነው ነገሮች ሊለወጡ ይችላሉ." ✅ፖቸቲኖ ከውሰት ስለተመለሱ ተጨዋቾች “ጥቂት ተጫዋቾችን ከውሰት ሲመለሱ አይቻለው እኛ ግን ትኩረታችን እሁድ ላይ ነው።ለመወሰን ከስፖርት ዳይሬክተሮች ጋር በኋላ እነጋገራለሁ" ✅ፖቸቲኖ "እኔ ይሄ የኔ ቡድን ነው የምለው አይነት ሰው አይደለሁም ይህ ክለቡ ነው ማህበራዊ ሚዲያ እንኳን ስለኛ ጥሩ ነገር ነው ሚያወራው" ✅ፖቸቲኖ ስለ ሲልቫ "እንናፍቀዋለን! እርግጥ ነው ቲያጎ እዚህ ቼልሲ ውስጥ ድንቅ ነበር በእርግጠኝነት እንናፍቀዋለን ምንጊዜም ትልቅ ገጸ ባህሪ ክለቡን ሲለቅ እንናፍቃለን።" ✅ፖቸቲኖ ስለ ጀምስ "በእውነቱ አስቸጋሪ ወቅት ነበር እሱ እንዲቀጥል እና ቅጣቱን እንዲቀበል ልንረዳው ይገባል.በጣም አስፈላጊው በእሱ ላይ እምነት መጣል ነው በእርግጠኝነት ለመሰልጠን እና የአካል ብቃትን ለመገንባት ለቅድመ-ውድድር ዝግጁ መሆን አለበት” ✅ፖቸቲኖ ስለንኩንኩ "ነገ እሱ መጀመር ይችል እንደሆነ እንገመግማለን 90 ደቂቃዎች አስቸጋሪ ነው. እኛ አደጋን አንወስድም ለእሱ የተሻለውን ውሳኔ እንወስዳለን ከዚያም ቡድኑ." 💙💙 𝓟𝓻𝓲𝓭𝓮 𝓸𝓯 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 💙💙 💙💙 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 𝓲𝓼 𝓑𝓵𝓾𝓮 💙💙 @official_ECF @official_ECF
Mostrar todo...
👍 15 4
Photo unavailableShow in Telegram
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ!!!! የፈለጉትን የቼልሲ ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 😱🔥
Mostrar todo...
https://chelseaLive/JLNEOm 🔥
Photo unavailableShow in Telegram
ቲያጎ ሲልቫ ለቼልሲ የመሰነባበቻ ጨዋታውን እሁድ ከቦርንማውዝ ጋር ያደርጋል። @official_ECF @official_ECF
Mostrar todo...
💔 30👍 2😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ዕሁድ ከበርንማውዝ ጋር ከሚደረገው ጨዋታ አስቀድሞ ዛሬ ከሰዓት 8:45 ከጋዜጠኞች ለሚነሱለት ጥያቄ ምላሽ ይሰጣል:: ጋዜጣዊ መግለጫውን እንደደረሰን እናቀርባለን:: 💙💙 𝓟𝓻𝓲𝓭𝓮 𝓸𝓯 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 💙💙 💙💙 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 𝓲𝓼 𝓑𝓵𝓾𝓮 💙💙 @official_ECF @official_ECF
Mostrar todo...
👍 14
Photo unavailableShow in Telegram
ኮል ፓልመር በአንድ ውድድር አመት ለቼልሲ 22ኛውን የፕሪምየር ሊግ ጎል በማስቆጠር የፍራንክ ላምፓርድን (2009/10) ሪከርድ ተጋርቷል። @official_ECF @official_ECF
Mostrar todo...
14
Photo unavailableShow in Telegram
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ!!!! የፈለጉትን የቼልሲ ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 😱🔥
Mostrar todo...
https://chelseaLive/JLNEOm 🔥
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ብራይተን ከ ቼልሲ የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ የሚያሳይ App ተለቋልልል 😱😱 ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ 👇👇 💥💥
Mostrar todo...
https://chelsea/JLNEOm 🔥