Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
Ir al canal en Telegram
* Professional Tutorial service * Book online or via phone * Kg to university * Flashcards * online Tutorials Contact +251979795154 +251979795468 Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial To become a tutor join https://t.me/fideltutores
Mostrar más2 921
Suscriptores
-424 horas
-87 días
-5130 días
Archivo de publicaciones
እንኳን ለአርበኞች ቀን መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ።
ፊደል ቱቶሪያል | Fidel Tutorial 📚
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
የሳምንቱ መጀመሪያ ቀን! 🤩
ሰኞ አዲስ ግብ ለማውጣት እና ወደ ስኬት ለመራመድ ጥሩ ቀን ነው።
ባለፈው ሳምንት ያልተሳኩ ነገሮች ቢኖሩ እንኳን፣ ዛሬ አዲስ ጉልበት ይዘን እንጀምራለን።
የፊዴል ቲቶሪያል (Fidel Tutorial) ቤተሰቦች፣ የሳምንቱ ስኬታችሁ በዛሬው ጥረት ይጀምራል! ☀️📖
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
መልካም የሰራተኞች ቀን! Happy International Labour Day!ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial https://t.me/fideltutorial #FidelTutorial #Fidel4Students #Grade12 #Grade8 #Grade6 #Ethiopia #Exam #Tutor #Education Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com
ለወላጆች ፦ የልጆችዎ የትምህርት ጉዞ ስኬታማ እንዲሆን የእርስዎ ድጋፍ ወሳኝ ነው። ልጆችዎ እንዲያነቡ በማበረታታት፣ የጥናት ጊዜያቸውን በመከታተል እና ጥንካሬአቸውን በማድነቅ ከጎናቸው ይሁኑ። አብረን ብሩህ ተስፋን እንገነባለን! 🤝🏠
ሰናይ ቀን ተመኘንላችሁ!ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial https://t.me/fideltutorial #FidelTutorial #Fidel4Students #Grade12 #Grade8 #Grade6 #Ethiopia #Exam #Tutor #Education Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com
"አልችልም" የሚለውን ቃል በ"እሞክረዋለሁ" ተኩት። ስህተት መስራት የመማር አካል ነው። ዋናው ቁምነገር መሞከራችሁን አለማቆማችሁ ነው!
Replace "I can't" with "I'll try." Making mistakes is simply a part of the learning process. The most important thing is that you never stop trying! 🧠✨
ሰናይ ዕለተ - ቅዳሜ ይሁንላችሁ!ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial https://t.me/fideltutorial #FidelTutorial #Fidel4Students #Grade12 #Grade8 #Grade6 #Ethiopia #Exam #Tutor #Education Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በሌላ በኩል ፦
- የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም
- የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም
- የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም
- የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ይሰጣል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ሚያዚያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም
@tikvahethiopia
ስኬት በአንድ ጀምበር አይመጣም፤ በየቀኑ በምናደርገው ጥረት እንጂ። ትላንት ከነበረህ የተሻለ ለመሆን ዛሬ አንድ ገጽ ተጨማሪ አንብብ። ታላቅነት በትናንሽ እርምጃዎች ይጀምራል! 🐢🏁
Success isn't about being perfect; it's about being consistent. To be better than you were yesterday, read just one more page today. Greatness is built one small step at a time! 🐢🏁
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial
#FidelTutorial #Fidel4Students
#Grade12 #Grade8 #Grade6 #Ethiopia
#Exam #Tutor #Education
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
ሳምንቱን በስኬት አጠናቅቃችኋል? እረፍት እያደረጋችሁ በዚህ ሳምንት የተማራችሁትን ዋና ዋና ነጥቦች ከለስ አድርጉ። ለሚቀጥለው ሳምንት ዝግጁ ሆናችሁ ተመለሱ! 🌿🔋
Did you finish your week strong? While you rest this weekend, take a moment to review the key points you learned. Come back refreshed and ready for a new week! 🌿🔋
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial
#FidelTutorial #Fidel4Students
#Grade12 #Grade8 #Grade6 #Ethiopia
#Exam #Tutor #Education
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
ወላጆች ልጆችዎን ምን ያህል እያገዙ ነዉ? 📚
በተለይ አሁን ፈተና እየደረሰ ባለበት ወቅት ወላጆች ልጆቻቸዉን በሞራል እገዛ እና ሁኔታዎችን ለጥናታቸዉ ምቹና ቀላል በማድረግ ከልጆቻቸዉ ጎን መቆም ይኖርባችኋል!
👨🏫 እኛም ፊደል ቱቶሪያሎች ሁልጊዜም ልጆችዎ በትምህርታቸዉ እንዲጎብዙ እና ጥሩ ዉጤትን እንዲያስመዘግቡ ለመርዳት ከጎናችሁ አለን ✋
📌 ከእናንተ የሚጠበቀዉ 0979795154/ 0979795468 ላይ መደወል!
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial
#FidelTutorial #Fidel4Students
#Grade12 #Grade8 #Grade6 #Ethiopia
#Exam #Tutor #Education
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
ለመላዉ የፊደል ቱቶሪያል ቤተሰቦች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም፤ ፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን
+++++++++
መልካም የትንሳኤ በዓል ✝️
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
+++++++
ፊደል ቱቶሪያል
#FidelTutorial #GoodFriday #Holiday
Ready to ace those finals? We’re airing Grade 6 & 8 Exam Prep specials featuring essential content from 2015 and 2016. Master the fundamentals and walk into your exam hall with confidence! 🚀
Why watch?
✅ Deep dive into core Grade 6 & 8 topics.
✅ Learn proven problem-solving techniques.
✅ Practice with classic exam patterns.
📍 Only on ETV — Don't miss out!
+2
Yesterday, we marched with Deborah Foundation in celebration of March with Deborah
This year’s message was “Together Against Loneliness” a powerful reminder to celebrate inclusiveness, potential, and the importance of belonging.
Grateful to be part of a community that shows up for one another.
#TogetherAgainstLoneliness #Inclusion #Community #Impact
📖 ልጆችዎ ከፊደል ጋር ሀገር አቀፍ እንዲሁም የትኛዉንም የክፍል ፈተናዎችን በብቃት ይወጡታል!
📚 እኛም በሃላፊነት አስጠንተን ለፈተና ብቁ እናደርጋቸዋለን
አሁኑኑ ይደውሉ
📞 0979795154 | 0979795468
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 𝗘𝗱𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗪𝗲𝗲𝗸 𝗥𝗲𝘁𝘂𝗿𝗻𝘀, 𝗘𝘅𝗽𝗮𝗻𝗱𝗶𝗻𝗴 𝗙𝗼𝗰𝘂𝘀 𝗼𝗻 𝗜𝗻𝘃𝗲𝘀𝘁𝗺𝗲𝗻𝘁 𝗮𝗻𝗱 𝗜𝗻𝗰𝗹𝘂𝘀𝗶𝗼𝗻
Following the momentum of its inaugural edition, Ethiopia EdTech Week is set to return for a second year, signaling a growing push to position education technology as a core pillar of the country’s learning and innovation agenda.
Organized by Reach for Change Ethiopia in partnership with the Mastercard Foundation and Ethiopia’s Ministry of Education, the 2026 edition will take place from March 25–26 in Addis Ababa at the Ethiopian Science Museum.
https://shega.co/news/ethiopia-edtech-week-returns-expanding-focus-on-investment-and-inclusion
Partner Content
Meet our own, Billy the smart Fox 🦊
Billy, represents curiosity, smart learning, and growth everything we believe in at Fidel.
In our students' journey from tutoring to digital learning, Billy will be joining us to make education more fun, engaging, and accessible for every student.
ቢሊን ተዋወቁት 🦊
ቢሊ ከተማሪዎቻችን ጋር በጉዞዎቻቸው ሁሉ አብሯቸው በመሆን፣ ትምህርትን የበለጠ አስደሳች፣ አሳታፊ እና ለእያንዳንዱ ተማሪ ተደራሽ ለማድረግ ከእኛ ጋር ይሰራል።Inspired by the clever and unique fox species found in Ethiopia, Billy reflects curiosity, adaptability, and the spirit of learning in every child. Say hi to Billy 👋
ወላጆች ልጆቻቸዉ ጥሩ ውጤት አስመዝግበዉ ወደቀጣይ የትምህርት ደረጃ ሲያልፉ ነው ትልቁ ደስታቸዉ 🎉
✅ ነገር ግን ዛሬ ልጆችዎ ዕለት በዕለት የሚያደርጉት ተግባር ወሳኝ ሚና አለው ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን ነገሮች በትክክል ካደረጉ የሚጠበቀዉን ዉጤት በቀላሉ ማስመዝገብ ይችላሉ 💯
1. ፈተና ሲደርስ ሁሉንም በአንድ ለማንበብ ከመሞከር አሁኑኑ ከስር ከስር እንዲያነቡ ማድረግ
2. ጊዜን በጨዋታ ብቻ እንዳያሳልፉ በዕቅድ እንዲመሩ ማድረግ
3. ከክፍል ጓደኞቻቸዉ ጋር የተማሩትን ክለሳ እንዲያደርጉ ማስታወስ
4. ያለፉ አመት ጥያቄዎችን እየሰሩ እንዲለማመዱ ማድረግ
5. በመጨረሻም ከተዘጋጁ ጥሩ ዉጤት ማስመዝገብ እንደሚችሉ በጎ (positive) አስተሳሰብ እንዲኖራቸዉ ማድረግ
ለቪዲዮ ትምህርቶች፡ https://youtu.be/JmgfLhG61d8
📚 እኛ ፊደሎችም ከKG - 12 በሁሉም የትምህርት አይነት ጥናት፣ ለፈተና ዝግጅት እና ከትምህርት ጋር ተያያዥ ለሆኑ ጉዳዮች ደዉለዉ ሊያማክሩን ይችላሉ።
📞 0979795154/0979795468
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial
Repost from Tikvah-University
+1
"ከ500 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል መደበኛ ተማሪዎች ተመዝግበዋል።" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
ለአንድ ወር ያህል ሲካሔድ የቆየው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ዛሬ እንደሚጠናቀቅ መገለፁ ይታወቃል።
እስካሁን ከ500 ሺህ በላይ መደበኛ ተማሪዎች ለፈተናው መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በድጋሚ ፈተናውን ለመውሰድ በበይነ-መረብ 38,905 ተፈታኞች መመዝገባቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡ ሌሎች 7 ሺህ የሚጠጉ ተፈታኞች ደግሞ በምዝገባ ሂደት ላይ እንደሚገኙ ገልፀዋል።
ከምዝገባው መጠናቀቅ በኋላ ለተፈታኞች የፈተና ጣቢያዎችን ማሳወቅ፣ የአድሚሽን ካርድ እና የመለያ ቁጥር ማሰራጨት እንዲሁም ተማሪዎች በበይነ-መረብ የሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ የማድረግ ሥራዎች ይከናወናሉ ብለዋል፡፡ #ኢዜአ
@tikvahuniversity
ተፈታኝ ተማሪዎች (6ኛ፤ 8ኛ፤ 12ኛ ክፍል) ለፈተና እንዴት እየተዘጋጃችሁ ነው? 📝♦️እንደሚታወቀዉ ለፈተና የቀራችሁ እጅግ በጣም አጭር ጊዜ ነዉ 🕒 አሁን ያላችሁን ጊዜ ለጥናት በእግባቡ መጠቀም በኋላ ከሚመጣ አግባብ ካልሆነ ፀፀት ይጠብቃችኋል። ገበሬ በክረምት ወራት 🌧 ዘርቶ እና ተንከባክቦ ሲያበቃ ነው በበጋ አጥጋቢ ሰብል የሚሰበስበዉ፤ እናንተም በሚኒስትሪ እና በማትሪክ ዉጤታችሁ እንድትኮሩ ዛሬን ጎብዛችሁ ማጥናት፣ ለፈተና መዘጋጀት ይኖርባችኋል። ♦️ለማንኛዉም እገዛ ይህን የተማሪ ግሩፕ ተቀላቀሉን፡ @fidel4students ♦️በጎበዝ አስተማሪዎች የተዘጋጁ ቪዲዮ🎞 ትምህርቶችን ለመከታተል ይህን ሊንክ ተጭናችሁ በነፃ መማር ትችላላችሁ፡ https://youtu.be/Ab8htdmGjpA 📚 እኛ ፊደሎችም ከKG - 12 በሁሉም የትምህርት አይነት ጥናት፣ ለፈተና ዝግጅት እና ከትምህርት ጋር ተያያዥ ለሆኑ ጉዳዮች ደዉለዉ ሊያማክሩን ይችላሉ። 📞 0979795154/0979795468 ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial https://t.me/fideltutorial
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
