Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
رفتن به کانال در Telegram
* Professional Tutorial service * Book online or via phone * Kg to university * Flashcards * online Tutorials Contact +251979795154 +251979795468 Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial To become a tutor join https://t.me/fideltutores
نمایش بیشتر2 982
مشترکین
-524 ساعت
-57 روز
+4330 روز
آرشیو پست ها
የክፍል ውስጥ ትምህርት ብቻ ለልጅዎ ውጤታማነት በቂ ነው ብለው ያስባሉ? 🤔
በዚህ ዘመን የትምህርት ደረጃው እየጨመረ በመጣ ቁጥር፣ ልጆች በትምህርት ቤት የሚያገኙት ትምህርት ብቻቸውን ሙሉ በሙሉ እንዲረዱት ላይበቃቸው ይችላል። እያንዳንዱ ተማሪ የራሱ የሆነ የማወቅ እና የመረዳት ፍጥነት አለው!
ልጅዎ የመረዳት አቅሙ እንዲጎለብት፣ በራስ መተማመኑ እንዲጨምር እና ውጤታማ እንዲሆን የቅርብ አጋዥ ይፈልጋል።
ለዚህ ነው ፊደል ቱቶሪያል ለልጅዎ ተስማሚ፣ ብቁ እና የካበተ ልምድ ያላቸውን አስጠኚዎች (Tutors) በማዘጋጀት ከጎንዎ የሚቆመው!
ልጅዎ የስምንተኛ/የአስራ ሁለተኛ ክፍል ተፈታኝ ነው?
ብቻውን ለማጥናት ወይም ከባድ ትምህርቶችን ለመረዳት ተቸግሯል?
⏰ ጊዜ አያባክኑ! ዛሬውኑ ደውለው ለልጅዎ ብቁ አስጠኚ ይመድቡ።
📞 ስልክ፦ 0979795154 | 0979795468 🌐 ዌብሳይት፦ www.fideltutorial.com
#FidelTutorial #HomeTutor #EthiopianEducation #StudentSuccess #AddisAbaba
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ! 🌼
በዓሉ የሠላም፣ የጤና፣ የመተሳሰብና የደስታ ኢንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!
ፊደል ቱቶሪያል | Fidel Tutorial
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋቃ።
በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ይችላሉ።
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ ተብሏል።
በሌላ በኩል፤ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል።
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
እንዲሁም በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሀውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
#MoE
መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia
የልጆችዎ የነገ ስኬት የሚገነባው ዛሬ በሚያገኙት የቅርብ ክትትልና ድጋፍ ነው! 👨👨👧
ትምህርት የጥረት፣ የዝግጅት እና የዓላማ ውጤት በመሆኑ፤ ልጆቻችን የያዙትን አላማ ከግብ እንዲያደርሱ አስፈላጊውን ሁሉ በማሟላት ከጎናቸው እንቁም።
ፊደል ቱቶሪያል | Fidel Tutorial
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
+5
What a summer we had! ☀️🎨⚽️💻
6–8 weeks of fun, learning, creativity, and unforgettable memories across 6 Fidel centers! 💛
Our learners built websites, coded, painted, explored fashion design, played football and basketball, took swimming and music classes, developed life skills, and most importantly, discovered and expressed their talents.
They learned from their instructors, learned from one another, made new memories, and had FUNNNN! 🎉
A huge thank you to all our amazing instructors and facilitators who made this summer special. We couldn’t have done it without you. 💛
And just like that, it’s time to head back to school! 📚
To all our learners, we wish you a wonderful academic year filled with curiosity, growth, confidence, and lots of learning.
See you next summer! 🌟
#Fidel #FidelSummerCamp #LearningThroughFun #BackToSchool #EveryChildCanLearn
#BacktoSchool 🏫
with big smiles and even bigger dreams! 🌟
ወደ ትምህርት ቤት መመለስ
🔸የአዲስ ጅማሬዎች፣
🔹የአዳዲስ ጓደኝነቶች እና
🔸አስደሳች እውቀቶች ጊዜ ነው።
መልካም የትምህርት ዘመን እንመኝላችኋለን!ፊደል ቱቶሪያል | Fidel Tutorial Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com
🌼 እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የብልጽግና ይሁንላችሁ! መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ! 🌼 ፊደል ቱቶሪያል | Fidel Tutorial Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com
📊 Our Impact 2018 So Far!
Every number tells a story of dedication, growth, and success.
👨🏫 293 tutors empowering learners
👨🎓 629 students supported offline
📺 Over 100,000 nationwide reach through TV
🏆 National Exam Results
✅ Grade 6: 50/50 students passed (100%)
✅ Grade 8: 47/47 students passed (100%)
🎓 Grade 12: Students supported in their national exam prep.
Congratulations to our students, tutors, and parents for this incredible achievement! Together, we're building brighter futures, one learner at a time. 🌟
#FidelTutorial #FidelImact2018 #FidelEducationalConsult
#100PercentPass #Education #StudentSuccess #LearningThatTransforms
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
🚀 ስኬት በአጋጣሚ የሚገኝ ሳይሆን - የዕለት ተዕለት ልምድ ውጤት ነው!
ለተሻለ ነገ በትጋት ለምትጥሩ ተማሪዎች በሙሉ፣ እውነተኛ የትምህርት ስኬት ከልክ በላይ በመጨነቅ ሳይሆን በየቀኑ በሚደረጉ ትንንሽና ወጥ የሆኑ ጥረቶች የሚገነባ ነው።
📚 ውጤታማ ተማሪዎችን ከሌሎች የሚለዩ 4 ዋና ዋና ልምዶች፡
1️⃣ ወጥ የሆነ ጥናት: በየቀኑ ለ1 ሰዓት ትኩረት ሰጥቶ ማጠናት፣ ፈተና ዋዜማ ላይ ሌሊቱን ሙሉ ከማደር የበለጠ ውጤታማ ነው።
2️⃣ ንቁ መሆን (Active Learning): ማስታወሻዎችን በይምሰል ከማንበብ ይልቅ የገባችሁን ለጓደኛችሁ አስረዱ፣ በራሳችሁ አበጻጸፍ አጭር ማጠቃለያ ጻፉ።
3️⃣ ቴክኖሎጂንና መጽሐፍትን መጠቀም: አስቸጋሪ የሆኑ የትምህርት ርዕሶችን በፍጥነት ለመረዳት አጫጭር ማጠቃለያዎችን እና የቪዲዮ ትምህርቶችን ተጠቀሙ።
4️⃣ ከተሳሳቱ መማር: በልምምድ ወቅት የሚሰሩ ስህተቶች በፈተና ወቅት ወደ ትክክለኛው መንገድ የሚመሩ መልካም አጋጣሚዎች ናቸው።
በዚህ የትምህርት ዘመን ለማሳካት ያቀዳችሁት ዋና ግብ ምንድን ነው? ኮመንት ላይ አጋሩን! 👇
መልካም ቀን ተመኘንላችሁ!ፊደል ቱቶሪያል | Fidel Tutorial Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com
🌼 አዲስ ዓመት ደረሰ! 🌼
ውድ ወላጆች፣ የክረምቱ እረፍት ተጠናቆ አዲሱ የትምህርት ዘመን ለማስጀመር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል።
በዚህ በጨረሰነው የክረምት ወቅት ልጆችዎ ጊዜያቸውን እንዴት አሳለፉት?
▫️ አዳዲስ ክህሎቶችን (ቋንቋ፣ ኮምፒውተር፣ ስፖርት) ተማሩ?
▫️ ከቤተሰብ ጋር መልካም ጊዜ አሳለፉ ወይስ መጽሐፍትን በማንበብ ተጉ?
እስቲ መልካም ተሞክሮዎን ለሌሎች ወላጆች ልምድ እና መማሪያ እንዲሆን አስተያየት (Comment) ላይ ያካፍሉን! 👇
መልካም ቀን ተመኘንፊደል ቱቶሪያል | Fidel Tutorial Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com
መማር ያስከብራል!ፊደል ቱቶሪያል | Fidel Tutorial Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
- ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
- አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia
እንኳን ለ1501ኛዉ የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመዉሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🌙🌙
በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።ፊደል ቱቶሪያል | Fidel Tutorial Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com
+1
#MoE
✔️ በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል።
ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል።
✔️ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው።
ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው።
Via: @tikvahethiopia
+1
🎉 97 students. 100% pass rate. 95% above 85%!
This year, 97 Fidel students took the Ministry regional exams for Grades 6 and 8 across Addis Ababa and Oromia and we’re incredibly proud to celebrate a 100% pass rate! 👏
Even more exciting, 95% of our students scored above 85%. 🏆
To celebrate their incredible achievement, we prepared a little gift for each of our learners a small token of appreciation for their hard work and dedication. 🎁❤️
We won’t show you their faces, but we’ll show you the gifts that carry a big message: “We are proud of you!”
Congratulations to all our learners, and a huge thank you to their dedicated tutors and supportive families. This achievement is yours!
#Fidel #FidelStudents #StudentSuccess #PersonalizedLearning #Education #100PercentPassRate #Grade6 #Grade8 #StudentAppreciation
ከነገ ጀምሮ ለ2 ተከታታይ ቀናት ለሚሰጠዉ የአስጠኚዎች ስልጠና ስማችሁ በዚህ list ዉስጥ የምትገኙ ቀን 3፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን❗️
ለስልጠና ስትመጡ
✅ የራሳችሁን እና የዋስ መታወቂያ ፕሪንትድ ኮፒ
✅ ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በመስጠት ትተባበሩናላችሁ
✅ ማስታወሻ ደብተር እና እስኪቢርቶ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል
ፊደል ቱቶሪያል
እንደ መምህር፣ እንደ መካሪ፣ እንደ አርአያ
ከነገ ጀምሮ ለ2 ተከታታይ ቀናት ለሚሰጠዉ የአስጠኚዎች ስልጠና ስማችሁ በዚህ list ዉስጥ የምትገኙ አርብ ቀን 7፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን❗️
ለስልጠና ስትመጡ
✅ የራሳችሁን እና የዋስ መታወቂያ ፕሪንትድ ኮፒ
✅ ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በመስጠት ትተባበሩናላችሁ
✅ ማስታወሻ ደብተር እና እስኪቢርቶ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል
ፊደል ቱቶሪያል
እንደ መምህር፣ እንደ መካሪ፣ እንደ አርአያ
ከነገ ጀምሮ ለ2 ተከታታይ ቀናት ለሚሰጠዉ የአስጠኚዎች ስልጠና ስማችሁ በዚህ list ዉስጥ የምትገኙ አርብ ቀን 3፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን❗️
ለስልጠና ስትመጡ
✅ የራሳችሁን እና የዋስ መታወቂያ ፕሪንትድ ኮፒ
✅ ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በመስጠት ትተባበሩናላችሁ
✅ ማስታወሻ ደብተር እና እስኪቢርቶ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል
ፊደል ቱቶሪያል
እንደ መምህር፣ እንደ መካሪ፣ እንደ አርአያ
