cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

السلفية دين الاسلام هو دين الحق

الدعوة السلفية في الحبشي ይህ channal በአለህ ፍቀድ ሀበሸ ለይ የሚደረጉ ነሲሀዎች ዱሩሶች እንዲሁም ፅሁፎች የመሸኢኮች ፈትወ نشر የሚደረግበት ቻናል ነው الحق ما قام عليه دليل# وما كان لله يبقى @abuabdillahFeysel የ الله ኢክለስን ወፍቀን امين

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
150
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
🌙🌙ረመዷን🌙🌙 🌙🌙🌙 አላህ በተከበረው ንግግሩ እንዲህ ይላል፦ 📖 {وَرَبُّكَ يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ وَيَخْتَارُ} {ጌታህ የፈለገውን ይፈጥራል (የፈለገውንም) ይመርጣል (ይሾማል)} ✍አላህ ሀገሮችን ፈጠረ። ከሀገሮች 👉🏽መካን መረጠ ✍አላህ ቦታዎች ፈጠረ። ከቦታ 👉🏽መስጂድን መረጠ ✍አላህ ሌሊቶችን ፈጠረ። ከሌሊቶች 👉🏽ለይለተል ቀድርን መረጠ ✍አላህ ቀናቶችን ፈጠረ። ከቀናቶች 👉🏽የውሙል ነህር (ለኢደል አድሃ የሚታረድበትን ቀን) መረጠ ✍አላህ የሳምንት ቀናቶች ፈጠረ። ከሳምንት 👉🏽ጁምዓን መረጠ ✍አላህ መላኢካዎችን ፈጠረ። ከመላኢካዎች 👉🏽ጅብሪልን መረጠ ✍አላህ ሰዎችን ፈጠረ። ከሰዎች መሃል 👉🏽ነብያቶችን መረጠ ከነብያቶች 👉🏽መልዕክተኞችን መረጠ ከመልዕክተኞች 👉🏽አምስቱ ኡሉል አዝም መረጠ ከኡሉል አዝሞች 👉🏽ሁለቱ ኸሊሎቹ መረጠ ከኸሊሎቹ (ከወዳጆቹ) 👉🏽ነብዩ ሙሐመድን መረጠ ✍አላህ ወራቶን ፈጠረ። ከወራቶች 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 🌙🌙ረመዷንን መረጠ🌙🌙 🌙ረመዷን ማለት፦ 👇🏾 👉🏽ሸይጣን የሚታሰርበት፣ 👉🏽ነፍስያ የምትዳከምበት፣ 👉🏽ቀልብ የምትረጥብበት፣ 👉🏽የጀነት በሮች የሚከፈቱበት፣ 👉🏽የጀሀነም በሮች የሚዘጉበት፣ 👉🏽ወንጀልና በደል የሚቀንስበት፣ 👉🏽እዝነትና በረካ የሚሰፍንበት፣ 👉🏽ወንጀለኞች የሚፀፀቱበት፣ 👉🏽ታዛዦች የሚጠነክሩበት፣ 👉🏽ዝንጉዎች የሚነቁበት፣ 👉🏽ንቁዎች የሚሸምቱበት፣ 👉🏽ሸማቾች የሚያተርፉበት፣ በአጠቃላይ 👇🏾 👉🏽የጀነት ገበያ የሚፋፋምበት ወር ነው‼‼ 🤲አላህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን ✍️ሐምዱ ቋንጤ ☔ከፉርቃን ሰማይ ስር https://t.me/joinchat/AAAAAENJn9-WekBJmow0AQ
Mostrar todo...
تذكير_الأنام_بذكر_بعض_مقاصد_الصيام.mp35.17 MB
🔸🔹🔸 🔹🔹 🔸 📚 #خطبة_الجمعة ▪️للشيخ أبي محمد عبدالحميد بن يحيى الزُّعكري حفظه الله. 📢 وكانت - في - مسجد - الصحابة - بالغيضة - محافظة - المهرة - اليمن. 🗓 بتاريخ الجمعة 29/ شعبان / 1443 هجرية الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله أما بعد, 🎙 فهذه خطبة جمعة بعنوان : *تذكير الأنام بذكر بعض مقاصد الصيام* 🏝خطبة قيمة وقوية جداً أنصح بتحميلها وسماعها ونشرها🏝 ⌚️المدة الزمنية: 22:36 https://t.me/A_lzoukory 🔸🔹🔸🔹🔸 🌍 لمتابعة جميع الخطب للشيخ حفظه الله تعالى من الموقع الرسمي : #الخطب_المنبرية : https://alzoukory.com/ 🔗 رابط حساب الشيخ على تويتر : https://twitter.com/A_Alzoukory?s=08 ⛓رابط الشيخ على اليوتيوب https://www.youtube.com/channel/UCK2Lx1fToSQco2hW3tdgzOg 🔗رابط الشيخ على الفيسبوك https://www.facebook.co؟m/649918028352367 📲 لانضمام إلى مجموعة الصوتيات في واتساب للشيخ حفظه الله : https://chat.whatsapp.com/EM4mOUJKAsqFjVLM15cqX1 📱مشرف المجموعة للاستفسار على واتساب : 967771662116+ 🔸🔹🔸🔹🔸
Mostrar todo...
القناة الرسمية للشيخ عبدالحميد بن يحيى الزُّعكُري

ينشر في القناة كل ما يخص الشيخ حفظه الله من فتاوى ومقالات ومحاضرات وخطب ونصائح ودروس وكتب. للمزيد موقع الشيخ alzoukory.com

اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُمَّ أَهِلَّهُ عَلَيْنَا بِالْأَمْنِ وَالْإِيمَانِ، وَالسَّلاَمَةِ وَالْإِسْلاَمِ، وَالتَّوْفِيقِ لِمَا تُحِبُّ رَبَّنَا وَتَرْضَى، رَبُّنَا وَرَبُّكَ اللَّهُ
Mostrar todo...
📮 ሰበር ዜና ሰበር ዜና 📮 عاجل عاجل عاجل:- 🔭 تم رصد هلال رمضان في مرصد سدير* *غداً السبت أول أيام شهر رمضان المبارك* *{تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال}* *✍ "الراصد نيوز"* 📮 ሱዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ ካለ ነገ የረመዷን ፆም ይሆናል። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio
Mostrar todo...
ከሞትክ በኋላ በምን ዐይነት ፍጥነት እንደ ሚረሱህ ብታውቅ ኖሮ 👇 👉በህይወት ዘመንህ ከአላህ በስተቀር ማንንም ለማስደሰት ብለህ አትደክምም ነበር‼️ https://t.me/joinchat/AAAAAENJn9-WekBJmow0AQ
Mostrar todo...
ሐምዱ<=>ቋንጤ

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

🎁 የ1442ኛው ረመዷን የፉርቃን መስጂድ ድባብ አስገራሚ ቂርዓት በትንሹ ወንድማችን ይደመጥ። 📖 025 سورة الفرقان 21-77 📖 ሱረቱል ፉርቃን ከ021 እስከ መጨረስሻ 77ኛ አያ ድረስ። 🎙️️️ للولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በትንሹ በወንድማችን:- አብደላህ ኸድር አላህ ይጠብቀው። 📆 سجلت ليلة يوم السبت في مسجد الفرقان حرسها الله بتاريخ - ١٩ - رمضان - ١٤٤٢ 🚧 التلاوة من هنا بارك الله فيكم. 🚧 የቁርዓኑን ድምፅ ለማግኘት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔗 https://telegram.me/Qari_Abdallah_Kedir/83
Mostrar todo...
025 سورة الفرقان 21-77.mp39.64 MB
Photo unavailableShow in Telegram
📮ሊደገም ነው ~ ሊደገም ነው 📮 💺 በተወዳጁ እና በተናፋቂው ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀውና ። ↪️ ዛሬ ሀሙስ የካቲት 15 ↪️ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ ↪️ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ↪️ የሙሓደራ ፕሮግራም ↪️ የሚኖር ይሆናል ‼️ 💥 በመሆኑ በቦታው ተገኝታቹ የኸይር ስራ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛቿል። 🎤 እንዲሁም ላልሰሙትም በማሰማት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። 🚦 በአላህ ፍቃድ በቦታው መገኘት ላልቻላችሁ በቀጥታ ስርጭት እንደምናስተላልፍ ስንገልፅ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል‼️ ↪️ መገኘት ምትችሉ ⤵️⤵️⤵️ 🚧እ 🚧ን 🚧ዳ 🚧ት 🚧ቀ 🚧ሩ!!! ↪️ መገኘት የማትችሉ ⤵️⤵️⤵️ በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ ቻናል በቀጥታ ስርጭት 🚧ጠ 🚧ብ 🚧ቁ 🚧ን‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 01:05 PM ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?voicechat 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
📮ሊደገም ነው ~ ሊደገም ነው 📮 💺 በተወዳጁ እና በተናፋቂው ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀውና ። ↪️ ዛሬ ሀሙስ የካቲት 15 ↪️ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ ↪️ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ↪️ የሙሓደራ ፕሮግራም ↪️ የሚኖር ይሆናል ‼️ 💥 በመሆኑ በቦታው ተገኝታቹ የኸይር ስራ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛቿል። 🎤 እንዲሁም ላልሰሙትም በማሰማት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። 🚦 በአላህ ፍቃድ በቦታው መገኘት ላልቻላችሁ በቀጥታ ስርጭት እንደምናስተላልፍ ስንገልፅ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል‼️ ↪️ መገኘት ምትችሉ ⤵️⤵️⤵️ 🚧እ 🚧ን 🚧ዳ 🚧ት 🚧ቀ 🚧ሩ!!! ↪️ መገኘት የማትችሉ ⤵️⤵️⤵️ በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ ቻናል በቀጥታ ስርጭት 🚧ጠ 🚧ብ 🚧ቁ 🚧ን‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 01:05 PM ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?voicechat 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.