es
Feedback
🍃بالقرآن نحي {በቁርአን እንኖራለን

🍃بالقرآن نحي {በቁርአን እንኖራለን

Ir al canal en Telegram

የተለያዩ ቁርኣናዊ አስተምህሮ’ዎች፣ ጣፋጭ ቲላዋዎች፣ ቁርኣንን የሚመለከቱና በቁርኣን ዙሪያ የሚሽከረከሩ መልዕክቶች የሚተላለፍበት ቻናል join ይበሉ ! ቁርኣን የወረደው ለሰው ልጅ መመሪያ፣ እንድናስተነትነውና እንድንገሰፅበት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ (ይህ) ወዳንተ ያወረድነው ብሩክ መጽሐፍ ነው፡፡ አንቀጾቹን እንዲያስተነትኑና የአእምሮዎች ባለቤቶችም እንዲገሰጹ (አወረድነው)፡፡ {Q 38:29}

Mostrar más
877
Suscriptores
Sin datos24 horas
-77 días
-1630 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
febrero '25
febrero '25
+1
en 0 canales
enero '25
+7
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+3
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+4
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+3
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+5
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+4
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+1
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+6
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+4
en 1 canales
Get PRO
abril '24
+2
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+16
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+4
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+4
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+3
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+3
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+3
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+2
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+3
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+5
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+4
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+1
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+6
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+5
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+4
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+6
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+6
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+7
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+12
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+3
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+13
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+10
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+12
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+11
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+10
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+5
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+4
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+11
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+15
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+15
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+21
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+22
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+18
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+17
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+18
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+44
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+285
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+38
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+44
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+63
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+2 738
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
25 febrero0
24 febrero0
23 febrero0
22 febrero0
21 febrero0
20 febrero0
19 febrero0
18 febrero0
17 febrero0
16 febrero+1
15 febrero0
14 febrero0
13 febrero0
12 febrero0
11 febrero0
10 febrero0
09 febrero0
08 febrero0
07 febrero0
06 febrero0
05 febrero0
04 febrero0
03 febrero0
02 febrero0
01 febrero0
Publicaciones del Canal
Repost from Venue
« በእንያ አይጠገብ ምግባረ ንፁህ፣ በወቅት፣ በዘመን የማይገደብ ፍቅርና አክብሮትን ልቦች ሸሽገው በሚያስቀምጡላቸው፣ ፈገግታቸው የትፍስህት ደጃፍ የሚያደርስ፣ ጥዑም ቃላቸው ምሬትን ሁሉ በሚያስወግደው
« በእንያ አይጠገብ ምግባረ ንፁህ፣ በወቅት፣ በዘመን የማይገደብ ፍቅርና አክብሮትን ልቦች ሸሽገው በሚያስቀምጡላቸው፣ ፈገግታቸው የትፍስህት ደጃፍ የሚያደርስ፣ ጥዑም ቃላቸው ምሬትን ሁሉ በሚያስወግደው፣ ቃላት ሊገልፇቸው ተስገብግበው አልሆንልህ ሲላቸው አደብን በሚማሩባቸው፣ በእንያ ጠቢብ ወግ አዋቂ፣ ተጠይቀው በማይከለክሉት፣ ጠይቀው በማይከለከሉት፣ አላህ አብልጦ በወደዳቸው፣ መወሳታቸውንም ከፍ ባደረገው፣ በረሱሉል አሚን፣ በንፁሁ አፋቃሪው፣ በተከበሩት በአላህ ነብይ በነብዩል ሁዳ፣ በአንቢያዎቹ ኢማም፣ በፋጢመቱ የአይን ማረፍያ፣ በአዒሸቱ ደስታ፣ በኡመቱ ጠበቃ፣ በጭንቁ ቀን አማላጁ፣ በሰውነት ልኬቱ፣ በሁሉም ተናፋቂው፣ በንፁሁ ነብይ ላይ የአላህ ሰላምና እዝነት ይስፈን! እናንተ አማኞች ሆይ ውበታችሁ በሆኑት በአላህ ነብይ ላይ ትዋቡ ዘንድ ሰለዋትን አወርዱ!» [ አብዱልሀኪም ሰፋ ] : @Venuee13 @Venuee13

2
إِنَّ رَبِّي لَطِيفٞ لِّمَا يَشَآءُۚ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلۡعَلِيمُ ٱلۡحَكِيمُ } ጌታዬ ለሚሻው ነገር እዝነቱ ረቂቅ ነው፡፡ እነሆ እሱ ዐዋቂው ጥበበኛው ነው» አለ፡፡ [Surah Yūsuf: 100]
156
3
الرعد ٥.m4a
201
4
ሰውን ስንፈራ ከሰው እንሸሻለን፡፡ አላህን ስንፈራ ግን ወደ አላህ እንሸሻለን፡፡ የፈጠረን ጌታ አላህ ሁሌም መሸሻችን መጠጊያችን ነው፡፡ አጥፍተን ማንኳኳት የማንፈራው ቤት የሱ ብቻ ነው፡፡ አላህን ያዙ፣ አላህን ተማመኑ፣ ወደ አላህ ሽሹ፡፡ ከሚያሳምማችሁ ነገር ሁሉ ወደ አላህ ሽሹ፡፡ ከሚያስፈራችሁ ነገር ሁሉ ወደ አላህ ሸሹ፡፡ ሸክም ሲከብዳችሁ፣ ሀሳብ ሲጫናችሁ፣ ሲጨንቃችሁ፣ ሲሰለቻችሁ፣ ብቸኝነት ሲሰማችሁ፣ ሁሉ ነገር ሲያስጠላችሁ፣ ተስፋ መቁረጥ ሲያገኛችሁ፡፡ ወደ አላህ ሽሹ። ከዱንያ ፈተና፣ ከሕይወት ሞት መከራ፣ ከመጥፎ ውሎና አዳር፣ ወደ አላህ ሽሹ፡፡ ከብቸኝነት፣ ከድካም፣ ከስንፍና፣ ከመጥፎ ሀሳብ፣ ከፍርሃት ወደ አላህ ሽሹ፡፡ በተለይ ደግሞ ከፈተና በኋላ፣ ከውድቀት በኋላ፣ ከውርደት በኋላ፣ ከኃጢኣት በኋላ፣ ከሰው ጠብቃችሁ ካጣችሁ በኋላ… ሁሉ ወደ አላህ ሽሹ፡፡ ጌታዬ፣ ጥላዬ፣ ከለላዬ፣ መከታዬ፣ ሰታሪዬ፣ ጥፋት አበዛህ ብለህ የማትመልስ፣ ለመምጣት ዘገየህ ብለህ የማታባርር ፣ ሁሌም የማታሳፍር አንተ ብቻ ነህ፡፡ መሳአል ኸይር መልካም ጁምዓ። https://t.me/MuhammedSeidAbx
214
5
https://vt.tiktok.com/ZS66qfcft/
171
6
ኃይል የለንም፣ ጉልበት የለንም፣ ብልሃት የለንም፣ ብልጠት የለንም፣ መላ የለንም፣ ዕውቀት የለንም፣ የበላይነት የለንም … ብቻ አንተን ይዘን፣ አንተን አስበን፣ ባንተ ተመክተን … ቢስሚላህ ተወከልቱ ዐለሏህ ብለን እንወጣለን፡፡ ትመራናለህ፣ ታመላክተናለህ፣ ታሳካልናለህ … ብለን እናስባለን፡፡ ጌታዬ ሆይ ! እኛ የምንወደውን ሳይሆን አንተ የምትወደውን መልካም ውሎ አውሎን፡፡ ያንተ ምርጫ ከኛ ምኞት ይበልጣልና፡፡ ሶባሐል ኸይር ወዳጆቼ https://t.me/MuhammedSeidAbx
185
7
አላህ ብዙ ፀጋዎችን ሠጠን።  ከተሠጠነ ፀጋ ዘካ ማውጣት ይጠበቅብናል። ትንሽ ትልቅ ብለን አንናቅ። ዘካ በረከትን ያመጣል። ዕውቀትን፣ ገንዘብን፣ ዕድሜን ያፋፋል። አላህ በሰጣችሁ ነገር ሁሉ ሰዎችን እርዱ። ማገዝ በምትችሉትም እገዙ። ከችሮታዉም ለወንድም እህቶቻችሁ ቆንጥሩ። እኔ ምንም የለኝም አትበሉ። ሀሳብና ምክር፣ ገንዘብና ጉልበት፣ ጊዜና ዕውቀት፣ ተስፋና ፈገግታ ...እነኝህ ሁሉ ልናጋራቸው የሚገቡ የአላህ ፀጋዎች ናቸው። እናካፍላቸው ወዳጆቼ። ስናካፍላቸው ይበዙልናልና። ከተሠጣችሁ አካፍላችሁ የምምውሉ ሁኑ። ሶባሐል ኸይር❤ https://t.me/MuhammedSeidAbx
167
8
ادعُ ربَّك ولا تستعظم مطلوبك، ولا تستكثر سؤالك، بل ادعُه وكلُّك ثقة بجوده وكرمه، وغناه وقدرته، فإنه لا يعسُر على الغني القادر أن يعطي مَن شاء ما شاء .
165
9
ወዳጄ! ሁላችንም ወደ አላህ እየሄድን ነው፡፡ ቀጥ ብሎ በሙሉ ኢማን እና ዒባዳ ወደ አላህ የሚሄድሰው ግን የለም፡፡ ሁሉም እያነከሠ ነው የሚሄደው፡፡ ሁሉም የጎደለው ነው፡፡ ሁሉም ደካማ ነው፡፡ ግማሽ ሶላት፣ ግማሽ ፆም፣ ግማሽ ዚክር፣ ግማሽ ቁርኣን… ይዘን ነው የምንሄደው፡፡ የደከመ፣ የሰነፈ፣ የሰባበረ የቂን ነው ያለን። ባይደርስ እንኳን ወደርሱ የሚሄድን አላህ ባርያ አይመልስም፡፡ እንሄዳለን፡፡አላህ ይርዳን ።… https://t.me/MuhammedSeidAbx
152
10
ጌትዬዋ አታድክመን አበርታን አታስንፈን አጀግነን። ጁምዓ ከዐስር በኋላ ፀሐይ እስክትጠልቅ ደረስ ። ውድ ከሆኑ፣ ዱዓና ኢስቲግፋር ከሚወደድባቸው ጊዜያቶች አንዱ። አንዳንድ ጊዜ እስቲ ቁጭ እያልን፣ ራሣችንን እየፈተሽን፣ ወደ ጌትዬዋ መለስ ቀለስ እያልን ... መሳአል ኸይር https://t.me/MuhammedSeidAbx
207
11
Sin texto...
184
12
أكرمتني فلك الحمد، وسترتني فلك الحمد، ورزقتني فلك الحمد، وعافيتني فلك الحمد.. لك الحمد حبًا وشكرًا، ولك الحمد يومًا وعمرًا، ولك الحمد دائمًا وأبدًا.. لك الحمد حتى ترضى، ولك الحمد إذا رضيت، ولك الحمد بعد الرضا، ولك الحمد على كلِّ حال يا الله"
183
13
اللهم إني ظلمت نفسي ظلماً كثيراً ولا يغفر الذنوب إلا انت فاغفرلي مغفرة من عندك وارحمني إنك أنت الغفور الرحيم
179
14
“አሃምየቱል ወቅቲ ፊሃያቲል ሙስሊም” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ወቅታውይ ምክር። https://t.me/bilQURANnehyaa
248
15
ማታ ላይ ከመተኛቷ በፊት ስትኳካል አይተዋት "ምንድነው በእንቅልፍ ሰዓት እንዲህ የምትቀባቢው?" አሏት። "አስከሬን እያበጃጀሁ፤ ለገናዦቼ ሥራ እያቃለልኩ ነው " አለች አሉ አንዷ እብድ። ሰው ማለት ምድር ላይ የሚንቀሳቀስ፣ ቀኑን የሚጠብቅ ሙት ነው። የጊዜ ጉዳይ እንጂ አስከሬን ነው። የድንገተኛ ሞት መብዛት ነገር ብዙ በእጅጉ ሊያሳስበን የሚገባበት ዘመን ላይ ነን ። ማታ አልጋ ላይ ተኝተን ጠዋት መቃብር ውስጥ ራሣችንን ልናገኝ እንችላለን። አስከሬን ነንና ዉዱእ አድርገን፣ በልቦናም ንፁህ ሆነን፣ አዝካሮችን አድርገን፣ የምድር ላይ የመጨረሻ ንግግራችንን አሳምረን እንተኛ። ቲስበሑ https://t.me/MuhammedSeidAbx
261
16
አምላካችን ሆይ ሶላትን ግዴታነቷን አስበን ሳይሆን አንተን ወደንና አፍቅረን የምንፈጽማት አድርገን። የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ.) እንዲህ ማለታቸው ተዘግቧል - ‹አንድ ባሪያ ለሶላት የቆመ እንደሆነ ወንጀሉ ሁሉ እንዲመጣ ተደርጎ በትከሻው ላይ ይደረጋል፡፡ ሩኩዕ እና ሱጁድ ባደረገ ቁጥር ደግሞ (ወንጀሎቹ) ከርሱ ይረግፋሉ፡፡› ሶባሐል ኸይር https://t.me/MuhammedSeidAbx
229
17
للهم صل وسلم وبارك عليه، عدد خلقك.. ورضا نفسك، وزنة عرشك، ومداد كلماتك، اللهم صل وسلم وبارك عليه عدد ما خلقت، وعدد ما رزقت، وعدد ما أحييت، وعدد ما أمت. اللهم صل وسلم وبارك عليه في كل وقت وحين، وفي كل ملة ودين، وفي العالمين إلى يوم الدين . اللهم صل وسلم وبارك عليه كلما ذكرك الذاكرون، وكلما غفل عن ذكرك الغافلون، و عدد من صلى عليه ، وعدد من لم يصل عليه، وعدد أوراق الأشجار، وعدد مياه البحار، وعدد ما أظلم عليه الليل وما أضاء عليه النهار.
254
18
ሁሌም ቢሆን ለራሣችሁ ሥምና ክብር ቅድሚያ ስጡ፡፡ ከማይመጥናችሁ ቦታ በክብር የመልቀቅ ልምድ ይኑራችሁ። ዉስጣችሁን በልቶ በሚጨርስ ግንኙነት ላይ ሙጭጭ አትበሉ። ለማይሻሻልና ለማይግገባው ሰው ተደጋጋሚ ዕድል አትስጡ፡፡ ወዳጄ! ነፍስህን ታከብራት ዘንድ ባንተ ላይ ሐቅ አላት። ልትንከባከባት፣ ዕረፍት ልትሠጣት፣ ከክፉ ሰው ልታርቃት፣ ከሚያዋርዳት ሰው እና ቦታ ሁሉ ልታገልላት ግድ ይላል፡፡ https://t.me/MuhammedSeidAbx
225
19
Sin texto...
192
20
« ብዙ ሰዎች የተውበት(ንሰሀ) ትልቅነት ገና በደንብ በጥልቀት አልተረዱም። የተውበትን ትልቅነት ለወሬ ማድመቅያ፣ ለስብከቶች አፍ መሟሻ ከማዋል በዘለለ እውነተኛ ተውበት ያደረጉትን ለማክበር እና ለመቀበል ብዙ ሰው ያመነታል። እረፉ ተውበት አይናቅም። ብታውቁ ተውበትን አለማክብር የአላህን ቀደር መሟገት ነው። እናንተ ወደ አላህ ተመላሾች ሆይ ሁሉም ሰዎች ተውበታችሁን ባይቀበሉ አትዘኑ። የተውበትን ትልቅነት፣ ልቅና የሚያውቁት እነዝያ የአላህን እዝነት የተረዱት እንጂ እውነቱን የማይነሩት አይደሉም። የአላህ ባሮችን ተውበት የምትንቅ ልብ ወየውላት! ወደ አላህ የተመለሱ ሰዎችን ተውበት የምታጣጥል ነፍስ የአላህን ቀደር እያስተባበለች እንደሆነ ትወቅ! » [ አብዱልሀኪም ሰፋ ] : @Venuee13 @Venuee13
175