ኢትዩ ካር የከባድ መኪና 🚒 እና የቀላል መኪና 🚐 ሹፌሮችን እንፈልጋለን
የከባድ መኪና 🚒 የቀላል መኪና 🚐 ሹፌሮችን እንፈልጋለን የስራ ልምድ አያስፈልግም ሚያስፈልገው የታደሰ መንጃ ፍቃድ ብቻ ድርጅታችን ኢትዩ ካር ስልጠና እራሱ ይሰጣል 🎖እርስዎ ብቻ ዛሬውኑ ያመልክቱ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ በራሳችን ወጪ ልከን እናስቀጥሮታለን 🙏
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram ኢትዩ ካር የከባድ መኪና 🚒 እና የቀላል መኪና 🚐 ሹፌሮችን እንፈልጋለን
El canal ኢትዩ ካር የከባድ መኪና 🚒 እና የቀላል መኪና 🚐 ሹፌሮችን እንፈልጋለን en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 15 056 suscriptores, ocupando la posición 4 669 en la categoría Negocios y el puesto 2 235 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 15 056 suscriptores.
Según los últimos datos del 11 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -519, y en las últimas 24 horas de -14, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 31.65%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener N/A% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 0 visualizaciones. En el primer día suele acumular 0 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 0.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“የከባድ መኪና 🚒 የቀላል መኪና 🚐 ሹፌሮችን እንፈልጋለን የስራ ልምድ አያስፈልግም ሚያስፈልገው የታደሰ መንጃ ፍቃድ ብቻ ድርጅታችን ኢትዩ ካር ስልጠና እራሱ ይሰጣል 🎖እርስዎ ብቻ ዛሬውኑ ያመልክቱ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ በራሳችን ወጪ ልከን እናስቀጥሮታለን 🙏”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 12 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Negocios.
Carga de datos en curso...
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 12 junio | 0 | |||
| 11 junio | 0 | |||
| 10 junio | 0 | |||
| 09 junio | 0 | |||
| 08 junio | 0 | |||
| 07 junio | 0 | |||
| 06 junio | 0 | |||
| 05 junio | 0 | |||
| 04 junio | 0 | |||
| 03 junio | 0 | |||
| 02 junio | 0 | |||
| 01 junio | 0 |
| 2 | ለሹፈሮች ብቻ የወጣ የስራ ማስታወቂያ በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ የስራ ስምሪት በይፋ ጀምሩአል፡፡
👉ሁሌም ስለስራችን ግልፅነት እና ታማኝነታችንን አይታችው በእኛ ድርጅት አማካኝነት ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ሆናችው ለምትሰጡን አክብሮት ከልብ እናመሰግናለን።
👉 ተፈላጊ የመንጃ ፍቃድ አይነቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል በጥንቃቄ ያንብቡ
✅ ህዝብ=1 ✅ ህዝብ=2
✅ ደረቅ=1 ✅ ደረቅ=2 ✅ ደረቅ=3
✅ እነዚህ ከላይ ☝️ የተዘረዘሩት መንጃ ፍቃድ ያላችሁ ሹፌሮች ከአሁን ሰአት ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ ።
👉 የስራ ልምድ አያስፈልግም ነገር ግን ልምድ ያለው ልምዱ ይያዝለታል ዋናው ነገር ኦርጂናል መንጃ ፍቃድ እና መታወቂያ ይኑራችሁ ከዛ ውጪ
ድርጅታችን ኢትዩ ካር በራሳችን መኪናዎች 🚒 የተግባር ስልጠናዎችን ለ5 ቀን ይወስዳሉ ።
👉 ማረፊያን በተመለከተ ክፍለሀገር ያላችሁ ድርጅታችን ባዘጋጃቸው ማረፊያዎች ያርፋሉ በአካል ስትመጡ ✅ የታደሰ መታወቂያ ✅ የታደሰ
መንጃ ፍቃድ ይዛችሁ መምጣት አለባችሁ ።
👉 ሌላው ደሞ ፓስፖርት ላላችሁ ከሀገር ውጪ ያሉ ትልልቅ ካምፓኒዎች ላይ በራሳችን ስልጠና ሰጥተን እንልካለን
✅ ጀርመን ✅ አውስትራሊያ ✅ፖላንድ ✅ጣሊያን ✅ ሲውዘርላንድ ✅ ካናዳ ያሉ ካምፓኒዎች ላይ ነው ቅጥሮች ያሉት በሀገር ውስጥ ደሞ በመላ ኢትዩጵያ በሹፍርና ብቻ እምናስቀጥር ይሆናል ፕሮሰሱን መጀመር ይችላሉ ።
🎚 ማሳሰቢያ ድርጅታችን ኢትዩ ካር ስራ ሚያስቀጥረው በሹፍርና ብቻ ነው ከዛ ውጪ ምንም አይነት ስራዎች ለግዜው አናስቀጥርም የስራ ልምድ ያላችሁ ቅድሚያ ይሰጣል ።
🤔 ✅ ከአሁን ሰአት ጀምሮ በዚህ እየገባችሁ መመዝገብ 👇👇ትችላላችሁ 👉
@Ethiocars01 @Ethiocars01
@Ethiocars01 @Ethiocars01 | 0 |
| 3 | 🌙 እንኳን ለ1447 የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታና የመተሳሰብ ይሁንላችሁ።
💬 @Ethiocars01 | 0 |
| 4 | እንዴት ዋላችው
💥በቴሌግራም መረጃችሁን ልካችው ተመዝግባችው ምደባ ያገኛችው ወይም የተጠራችው እንዳላችው ይታወቃል ነገር ግን ምደባ አግኝታችው ያልመጣችው ባለው ክፍት ቦታ ሌሎች ስራውን የሚፈልጉ በተጠባባቂ ላይ ያሉትን ተመዝጋቢዎች ልንመድብበት የተገደድን መሆኑን እያሳወቅን ድርጅቱ ምንም አይነት ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።
ለመመዝገብ በዚህ የገኙናል 👇👇 @Ethiocars01 @Ethiocars01
@Ethiocars01 @Ethiocars01 | 0 |
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
