ch
Feedback
ኢትዩ ካር የከባድ መኪና 🚒 እና የቀላል መኪና 🚐 ሹፌሮችን እንፈልጋለን

ኢትዩ ካር የከባድ መኪና 🚒 እና የቀላል መኪና 🚐 ሹፌሮችን እንፈልጋለን

关闭频道

የከባድ መኪና 🚒 የቀላል መኪና 🚐 ሹፌሮችን እንፈልጋለን የስራ ልምድ አያስፈልግም ሚያስፈልገው የታደሰ መንጃ ፍቃድ ብቻ ድርጅታችን ኢትዩ ካር ስልጠና እራሱ ይሰጣል 🎖እርስዎ ብቻ ዛሬውኑ ያመልክቱ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ በራሳችን ወጪ ልከን እናስቀጥሮታለን 🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 ኢትዩ ካር የከባድ መኪና 🚒 እና የቀላል መኪና 🚐 ሹፌሮችን እንፈልጋለን 的分析概览

频道 ኢትዩ ካር የከባድ መኪና 🚒 እና የቀላል መኪና 🚐 ሹፌሮችን እንፈልጋለን 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 349 名订阅者,在 商业 类别中位列第 4 844,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 375

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 349 名订阅者。

根据 16 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -303,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
የከባድ መኪና 🚒 የቀላል መኪና 🚐 ሹፌሮችን እንፈልጋለን የስራ ልምድ አያስፈልግም ሚያስፈልገው የታደሰ መንጃ ፍቃድ ብቻ ድርጅታችን ኢትዩ ካር ስልጠና እራሱ ይሰጣል 🎖እርስዎ ብቻ ዛሬውኑ ያመልክቱ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ በራሳችን ወጪ ልከን እናስቀጥሮታለን 🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 17 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

14 349
订阅者
无数据24 小时
-687
-30330

数据加载中...

吸引订阅者
八月 '26
八月 '260
在0个频道中
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '260
在0个频道中
Get PRO
五月 '260
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+183
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+907
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+1 255
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+421
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+1 501
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+136
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+833
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+856
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+932
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+927
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+972
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+1 603
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+1 257
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+1 741
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+1 677
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+2 522
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+418
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+23
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+5 410
在0个频道中
Get PRO
八月 '240
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '240
在0个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十二月 '230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '230
在0个频道中
Get PRO
八月 '230
在0个频道中
Get PRO
七月 '230
在0个频道中
Get PRO
六月 '230
在0个频道中
Get PRO
五月 '230
在0个频道中
Get PRO
四月 '230
在0个频道中
Get PRO
三月 '230
在0个频道中
Get PRO
二月 '230
在0个频道中
Get PRO
一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+15
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+38
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+43
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+190
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+66
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+3
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+4
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+231
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+1
在0个频道中
Get PRO
一月 '220
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+1
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+5
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+6
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+188
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+9
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+1
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+1
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+5
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+3
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+4
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+52
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+8 154
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
15 八月0
14 八月0
13 八月0
12 八月0
11 八月0
10 八月0
09 八月0
08 八月0
07 八月0
06 八月0
05 八月0
04 八月0
03 八月0
02 八月0
01 八月0
频道帖子
እንዴት አረፈዳችው የኢትዮ ካር ቤተሰቦች እጅግ አስደሳች ዜና ይዘን መተናል እንግሊዝ ኢምባሲ በከፍተኛ ደመወዝ ሹፌሮችን መቅጠር እንደሚፈልግ አሳውቆናል ስለሆነም 28 እድለኛ ለሆኑ ሰዎች ኢምባሲው  በፍጥነት መቅጠር ይፈልጋል ። በህዝብ 1 👉 አስራ ሁለት ሰው በህዝብ 2 👉አራት ሰው በአውቶ    👉 ሁለት ሰው በደረቅ 1   👉ስድስት ሰው በደረቅ 2   👉ሁለት ሰው በደረቅ 3 (ተሳቢ) 👉ሁለት ብቁ ሹፌር 👉 በአጥቃላይ 28ሰው ለመውሰድ እንደሚፈልጉ አሳውቆናል  ስለዚህ ቀድመው የሚመጡ  ሰዎችን ድርጅታችን መዝግቦ በስልጠና አብቅቶ ወደ ኢምባሲው መላክ ይፈልጋል ስለዚህ እድሉን መጠቀም የምትፈልጉ  👉 1 አንድ ጉርድ ፎቶ 2 መንጃ ፍቃድ 3 መታወቂያ 👉 እነዚህን መረጃዎች በመላክ  ቀድመው መመዝገብ ይችላሉ::  ስለዚህ በአስቸኳይ ቀድሞው በመመዝገብ  የዕድሉ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ ። ❗️ስራ ልምድ ያለው ልምዱን አያይዞ መላክ ይኖርበታል። ❗️ ለሴቶች ቅድሚያ እንሰጣለን ❗️ቀድመው የሚመጡ ሰዎችን   እየመዘገብን እናሳውቃለን  ለመመዝገብ በውስጥ መስመር እንግሊዝ ኢምባሲ ለመመዝገብ እያላቹ👇👇 👉@Ethiocars01 @Ethiocars01 በዚህ አናግሩን መልካም ቀን::

2
ለሹፈሮች ብቻ የወጣ የስራ ማስታወቂያ በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ የስራ ስምሪት በይፋ  ጀምሩአል፡፡ 👉ሁሌም ስለስራችን ግልፅነት እና ታማኝነታችንን አይታችው በእኛ ድርጅት አማካኝነት ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ሆናችው ለምትሰጡን አክብሮት ከልብ እናመሰግናለን። 👉 ተፈላጊ የመንጃ ፍቃድ አይነቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል በጥንቃቄ ያንብቡ ✅ ህዝብ=1 ✅ ህዝብ=2 ✅ ደረቅ=1 ✅ ደረቅ=2 ✅ ደረቅ=3 ✅ እነዚህ ከላይ ☝️ የተዘረዘሩት መንጃ ፍቃድ ያላችሁ ሹፌሮች ከአሁን ሰአት ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ ። 👉 የስራ ልምድ አያስፈልግም ነገር ግን ልምድ ያለው ልምዱ ይያዝለታል ዋናው ነገር ኦርጂናል መንጃ ፍቃድ እና መታወቂያ ይኑራችሁ ከዛ ውጪ ድርጅታችን ኢትዩ ካር በራሳችን መኪናዎች 🚒 የተግባር ስልጠናዎችን ለ5 ቀን ይወስዳሉ ። 👉 ማረፊያን በተመለከተ ክፍለሀገር ያላችሁ ድርጅታችን ባዘጋጃቸው ማረፊያዎች ያርፋሉ በአካል ስትመጡ ✅ የታደሰ መታወቂያ ✅ የታደሰ መንጃ ፍቃድ ይዛችሁ መምጣት አለባችሁ ። 👉 ሌላው ደሞ ፓስፖርት ላላችሁ ከሀገር ውጪ ያሉ ትልልቅ ካምፓኒዎች ላይ በራሳችን ስልጠና ሰጥተን እንልካለን ✅ ጀርመን ✅ አውስትራሊያ ✅ፖላንድ ✅ጣሊያን ✅ ሲውዘርላንድ ✅ ካናዳ ያሉ ካምፓኒዎች ላይ ነው ቅጥሮች ያሉት በሀገር ውስጥ ደሞ በመላ ኢትዩጵያ በሹፍርና ብቻ እምናስቀጥር ይሆናል ፕሮሰሱን መጀመር ይችላሉ ። 🎚 ማሳሰቢያ ድርጅታችን ኢትዩ ካር ስራ ሚያስቀጥረው በሹፍርና ብቻ ነው ከዛ ውጪ ምንም አይነት ስራዎች ለግዜው አናስቀጥርም የስራ ልምድ ያላችሁ ቅድሚያ ይሰጣል ። 🤔  ✅ ከአሁን ሰአት ጀምሮ በዚህ እየገባችሁ መመዝገብ 👇👇ትችላላችሁ 👉      @Ethiocars01 @Ethiocars01 @Ethiocars01 @Ethiocars01
5 746
3
🌙 እንኳን ለ1447 የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታና የመተሳሰብ ይሁንላችሁ። 💬 @Ethiocars01
5 057
4
እንዴት ዋላችው 💥በቴሌግራም መረጃችሁን ልካችው ተመዝግባችው ምደባ ያገኛችው ወይም የተጠራችው እንዳላችው ይታወቃል ነገር ግን ምደባ አግኝታችው ያልመጣችው ባለው ክፍት ቦታ ሌሎች ስራውን የሚፈልጉ በተጠባባቂ ላይ ያሉትን ተመዝጋቢዎች ልንመድብበት የተገደድን መሆኑን እያሳወቅን ድርጅቱ ምንም አይነት ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። ለመመዝገብ በዚህ የገኙናል 👇👇 @Ethiocars01 @Ethiocars01 @Ethiocars01 @Ethiocars01
5 196
5
💥  ቪዛ መጥቷል💥 ሰላም እንዴት ዋላችው ከላይ እንደገለፅነው የሶስተኛ ዙር ወደ ሲውዘርላንድ ሄዶ ለመስራት ፕሮሰስ የጀመራችው እንኳን ደስ አላችው ዛሬ ሀሙስ በቀን 26/06/2018 ዓ.ም ቪዛ የመጣላችው መሆኑን በደስታ እናሳውቃለን ስማችው ከዚህ በታች ተገልፆዋል።       ስም                         ፓ.ቁጥር 1.አዲስ ኪዳኔ ሀብቱ-  EP2345167 2.ስለሺ ያየ አብሬ -     EP 4321865 3.አያሌ ክንፈ ግርማ - EP 6754738 4. ክንዱ አለሙ ብሬ - EP 4532176 5.ፍሰሀ ግርማ ደረጀ  -EP 4323121 6.ጳውሎስ ቱፋ ገብሩ-  EP3245321 7.ብሩክ ለማ ነጋሽ  -    EP3452135 8.በርሄ ኪዳኔ ህሉፍ -  EP3765423 9.ፍቅሩ ደጉ ደረሰ-       Ep2134251 ከላይ ስማችው የተገለፀ ጠዋት 2:30 ላይ በቀን 27/06/2018 ዓ.ም በቴሌግራም አካውንታችው ላይ በምንልክላችው  አድራሻ መሰረት እንድትገኙልን ስንል እናሳስባለን። 💥አሁንም ለመመዝገብ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር 👉 👉@Ethiocars01 @Ethiocars01 @Ethiocars01  @Ethiocars01 እናስተናግዳለን መልካም ቀን::
5 909
6
✅አስደሳች ዜና ይዘን መጥተናል እንኳን ደስ አላችው እያልን ወደ ካናዳ እና ሲውዘርላንድ ሀገር 27 ሹፌሮችን ልከን ለማሰራት ዝግጅታችንን አጠናቀናል። ✅ የምዝገባ መስፈርቶች 1.የታደሰ ፓስፖርት 2.የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፋይዳ 3 8 ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች 4 ከ 0 አመት ጀምሮ  ፦የስራ ልምድ ያለው ልምዱን እንይዝለታለን።  ✅  ደመወዝ  ከ3500-3800 ዶላር  ሲሆን ከመመዝገቢያ ውጪ ያለውን ክፍያ ድርጅታችን ሙሉ ወጪውን ሚሸፍን መሆኑን ስናሳውቅ በደስታ ነው  ✅ፕሮሰሱን ለመጨረስ 45 ቀን ብቻ ነው። ፦እነዚህን መስፈርቶች የምታሟሉ በየትኛውም ሀገር ያላቹ በቴሌግራም የውስጥ መስመራችን እየመጣቹ ሲውዘርላንድ ወይም ካናዳ በማለት በመረጣችውበት ሀገር ለመመዝገብ   እያላችው  ፃፉልን ሴቶችን እናበረታታለን:: ለመመዝገብ በዚህ የገኙናል 👇👇 @Ethiocars01 @Ethiocars01 @Ethiocars01 @Ethiocars01
5 428
7
ሰላም እንደምን ዋላችው ከዚህ በታች ስማችው የተገለፀ መድበን ስለጨረስን  አርብ ቀን 6/06/2018 ከጠዋቱ 2:30 ላይ ቢሮ እንድትገኙልን እናሳስባለን።👇👇 1 ህሊና አበበ ድልነሳ 2 ክብሩ ያሬድ አምሀ                          3 ሀይሉ አብዲሳ ቢራቱ 4 ተመስገን አድነው 5 ላመስግን ጌታሁን አበጋዝ 6 መሀመድ እንድሪስ 7 ቢንያም ጌታቸው 8 ሞላ መሰረት እውነቱ 9 መላኩ ግርማ አዳነ 10 መላክ ለማ 11 አንዱአለም መልካሙ 12  መንግስቱ አሊ ሁሴን 13  በረከት አዱኛ ደበሌ 14 ብሩክ ለማ ስለሺ 15 ድሉ ዘሪሁን ፍሰሀ  ፦ስማቹ ከዚህ በላይ የተጠቀሳቹ በተባለው ሰአት በአካል እንድትቀርቡልን ለማሳወቅ እንወዳለን መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችው መልካም ቀን :: ለመመዝገብ👉 @Ethiocars01 ያናግሩን ለመመዝገብ👉 @Ethiocars01 ያናግሩን
6 034
8
#እንዴት ዋላችው የኢትዮ ካር ቤተሰቦች ሲውዘርላንድ እና ፖላንድ ሄዳችው በሹፍርና ለመስራት ሚያስፈልገውን መረጃ አሟልታችው ኦንላይን ከፍላችው የተመዘገባችው እንኳን ደስ አላችው እያልን ስም ዝርዝራችው እንደሚከተለው ይሆናል፦     ሲውዘርላንድ                ፖላንድ 1.አድነው ክፍሉ       1.ክፍሌ ጋረደው 2.ምህረቱ ዲባባ      2.ክፍሎም አብርሀ 3. ተስፋዬ አለሙ      3.ቻላቸው ስዩም 4.አላምረው ማሩ       4.ያብስራ አበበ 5.ይመር ግርማ 5.ህሉፍ ሀድሩ 6.ስብሀት አሰፋ     ነገ ጠዋት ማለትም በቀን 26/05/2018 ዓ.ም ጠዋት 2:30 ላይ የታደሰ መታወቂያ፣ እና ፓስፖርት ኦርጅናል እና ኮፒ በመያዝ ቢሮ መጥታችው ባስቸኩዋይ አሳውቁ። ለመመዝገብ በዚህ የገኙናል 👇👇 @Ethiocars01 @Ethiocars01 @Ethiocars01 @Ethiocars01
6 286
9
💥 ሰላም እንዴት ዋላችው በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችው በሀገር ውስጥ ሹፍርና መዝግበን ወደ ስራ ቦታቸው መድበን በተለያዩ ድርጅቶች እና NGO ውስጥ ስራ ያስጀመርናቸው  ስማቸው እንደሚከተለው ነው፦ 👇 1.ክፍሎም በድሉ ረታ 2. ፍቅሩ ደረሰ አያሌው 3.ሙልጌታ አለሙ ዳባ      4.ብስራት ዘለቀ አዳነ 5.ታደሰ ለሜሳ ቶላ 6.በርሄ ተ/ሰንበት 7.መርሀዊት አባተ ገረመው 8.ወርቄ ገብሩ ተክሌ 9.አያሌው ግርማ አባተ 10.ፀጋዬ ፍቅሩ ዘላለም 11.ፍሰሀ ተክሌ ዲባባ 12.አበበ በላቸው ሀይሌ 13.ቤተልሄም አዳነ ገብሬ 14.ምስጋናው እጅጉ ውለታው 15.ደምሰው ባለልኝ መርሻ 16.ቶሎሳ ግርማ አለባቸው 17.ተካልኝ ኤደቶ ታምሩ 18.ሲሳይ ተሾመ በሀይሉ ፦ በተመደባችውበት የስራ ቦታ ላይ ስራችውን በአግባቡ እና በታማኝነት እንድትከውኑ ኢትዮ ካር ድርጅት ያሳስባል መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችው።   ፦አሁንም እየመዘገብን ስለምንገኝ መመዝገብ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር 👉 👉@Ethiocars01 @Ethiocars01 @Ethiocars01  @Ethiocars01 እናስተናግዳለን መልካም ቀን::
7 207
10
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችው።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችው።
5 784
11
ሰላም እንዴት ዋላችው በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችው በሀገር ውስጥ ሹፍርና መዝግበን ወደ ስራ ቦታቸው መድበን  እና ስራ ያስጀመርናቸው  ስማቸው እንደሚከተለው ነው፦ 1.ያሬድ ሲሳይ ከፈኔ 2. ታረቀኝ ዳባ ሰለሞን 3.አሸናፊ ሙልጌታ ረታ        4.ዘለቀ ዳንኤን ፍቅሬ 5.አባተ ነጋሽ ሲራጅ 6.ኩማ ቶላ አህመድ 7.ካሰች ወልዱ ገብረ 8.ቤዛ እጅጉ ታደሰ 9.ፀጋዬ ደረጀ ባህሩ 10.ነጋ ሂርጳ ሽብሩ 11.ግሩም ዳና አብሬ 12.ቅድስት አለማየሁ ወልዱ ፦ በተመደባችውበት የስራ ቦታ ላይ ስራችውን በአግባቡ እና በታማኝነት እንድትከውኑ ኢትዮ ካር ድርጅት ያሳስባል መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችው።   ፦አሁንም እየመዘገብን ስለምንገኝ መመዝገብ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር 👉 👉@Ethiocars01 @Ethiocars01 @Ethiocars01  @Ethiocars01 እናስተናግዳለን መልካም ቀን::
6 132
12
💥 ሰላም እንዴት ዋላችው በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችው በሀገር ውስጥ ሹፍርና መዝግበን ወደ ስራ ቦታቸው መድበን በተለያዩ ድርጅቶች እና NGO ውስጥ ስራ ያስጀመርናቸው  ስማቸው እንደሚከተለው ነው፦ 👇 1.ክፍሎም በድሉ ረታ 2. ፍቅሩ ደረሰ አያሌው 3.ሙልጌታ አለሙ ዳባ      4.ብስራት ዘለቀ አዳነ 5.ታደሰ ለሜሳ ቶላ 6.በርሄ ተ/ሰንበት 7.መርሀዊት አባተ ገረመው 8.ወርቄ ገብሩ ተክሌ 9.አያሌው ግርማ አባተ 10.ፀጋዬ ፍቅሩ ዘላለም 11.ፍሰሀ ተክሌ ዲባባ 12.አበበ በላቸው ሀይሌ 13.ቤተልሄም አዳነ ገብሬ 14.ምስጋናው እጅጉ ውለታው 15.ደምሰው ባለልኝ መርሻ 16.ቶሎሳ ግርማ አለባቸው 17.ሰላም ደረጄ መኮንን ፦ በተመደባችውበት የስራ ቦታ ላይ ስራችውን በአግባቡ እና በታማኝነት እንድትከውኑ ኢትዮ ካር ድርጅት ያሳስባል መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችው።   ፦አሁንም እየመዘገብን ስለምንገኝ መመዝገብ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር 👉 👉@Ethiocars01 @Ethiocars01 @Ethiocars01  @Ethiocars01 እናስተናግዳለን መልካም ቀን::
4 654
13
💥 ቪዛ መጥቷል💥 ሰላም እንዴት ዋላችው ከላይ እንደገለፅነው የሁለተኛ ዙር ወደ ሲውዘርላንድ ሄዶ ለመስራት ፕሮሰስ የጀመራችው እንኳን ደስ አላችው ዛሬ ማክሰኞ በቀን 21/04/2018 ዓ.ም ቪዛ የመጣላችው መሆኑን በደስታ እናሳውቃለን ስማችው ከዚህ በታች ተገልፆዋል።   ስም                    ፓ.ቁጥር 1.አዲስ ኪዳኔ ሀብቱ-  EP2345167 2.ስለሺ ያየ አብሬ -     EP 4321865 3.አያሌ ክንፈ ግርማ - EP 6754738 4. ክንዱ አለሙ ብሬ - EP 4532176 5.ፍሰሀ ግርማ ደረጀ  -EP 4323121 6.ጳውሎስ ቱፋ ገብሩ-  EP3245321 7.ብሩክ ለማ ነጋሽ  -    EP3452135 8.በርሄ ኪዳኔ ህሉፍ -  EP3765423 9.ፍቅሩ ደጉ ደረሰ- Ep2134251 ከላይ ስማችው የተገለፀ ጠዋት 2:30 ላይ በቀን 22/04/2018 ዓ.ም በቴሌግራም አካውንታችው ላይ በምንልክላችው አድራሻ መሰረት እንድትገኙልን ስንል እናሳስባለን። 💥አሁንም ለመመዝገብ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር 👉 👉@Ethiocars01 @Ethiocars01 @Ethiocars01  @Ethiocars01 እናስተናግዳለን መልካም ቀን::
5 713
14
ሰላም እንደምን ዋላችው ከዚህ በታች ስማችው የተገለፀ መድበን ስለጨረስን ማክሰኞ ቀን 21/04/2018 ከጠዋቱ 2:30 ላይ ቢሮ እንድትገኙልን እናሳስባለን።👇👇 1 ሰለሞን ክፍሎም 2 ዳንኤል ስለሺ ታዬ                          3 ሀይሉ አብዲሳ ቢራቱ 4 ተመስገን አድነው 5 ላመስግን ጌታሁን አበጋዝ 6 መሀመድ እንድሪስ 7 ቢንያም ጌታቸው 8 ሞላ መሰረት እውነቱ 9 መላኩ ግርማ አዳነ 10 መላክ ለማ 11 አንዱአለም መልካሙ 12  መንግስቱ አሊ ሁሴን 13  በረከት አዱኛ ደበሌ 14 ንጉሱ ዘውዱ አበጋዝ 15 ገረመው ነጋ ፍቅሩ  ፦ስማቹ ከዚህ በላይ የተጠቀሳቹ በተባለው ሰአት በአካል እንድትቀርቡልን ለማሳወቅ እንወዳለን መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችው መልካም ቀን :: ለመመዝገብ👉 @Ethiocars01 ያናግሩን ለመመዝገብ👉 @Ethiocars01 ያናግሩን
5 411
15
💥እንዴት ዋላችው ከዚህ በፊት በወጣው ማስታወቂያ ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ወጥተው በጥሩ ደመወዝ ስራ መስራት እየፈለጉ የስራ እድል ያላገኙትን ወደ ስራ ማስገባት የሁልጊዜ ተግባራችን ነው ሆኖም በኢትዮ ካር አማካኝነት ተሳክቶላቸው ወደ አሰቡት ደረጃ ሲሰርሱ ማየት ለኛ ትልቅ ኩራት ይሰማናል። ሆኖም ሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ ሄዶ ለመስራት የሚያመለክቱትን መረጃዎቻቸውን እያየን በዚህ በያዝነው ወር ብቻ ሀገር ውስጥ የተለያዩ ድርጅቶች ጋር በቁጥር 23 ሹፌሮችን ወደ ስራ መድበናል ። ከሀገር ውጪ በህጋዊ መንገድ በድርጅታችን በኩል 11 ሰዎችን ወደ ተለያየ ሀገር ልከናል።   🤔 አሁንም እየመዘገብን እያሰለጠንን በፕሮሰሱ ማንም  ሳይጉላላ በግልፅ እና በታማኝነት በአጭር ግዜ ውስጥ እየላክን እንገኛለን። 👉በድርጅታችን በኩል የመጣችው ማንኛውንም አይነት ቅሬታ ካለ ለመቀበል እና መፍትሄ ለመስጠት ዝግጁ ነን። 🤔  ✅ ከአሁን ሰአት ጀምሮ በዚህ እየገባችሁ መመዝገብ 👇👇ትችላላችሁ 👉      @Ethiocars01 @Ethiocars01 @Ethiocars01 @Ethiocars01
5 730
16
ለሹፈሮች ብቻ የወጣ የስራ ማስታወቂያ በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ የስራ ስምሪት በይፋ  ጀምሩአል፡፡ 👉ሁሌም ስለስራችን ግልፅነት እና ታማኝነታችንን አይታችው በእኛ ድርጅት አማካኝነት ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ሆናችው ለምትሰጡን አክብሮት ከልብ እናመሰግናለን። 👉 ተፈላጊ የመንጃ ፍቃድ አይነቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል በጥንቃቄ ያንብቡ ✅ ህዝብ=1 ✅ ህዝብ=2 ✅ ደረቅ=1 ✅ ደረቅ=2 ✅ ደረቅ=3 ✅ እነዚህ ከላይ ☝️ የተዘረዘሩት መንጃ ፍቃድ ያላችሁ ሹፌሮች ከአሁን ሰአት ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ ። 👉 የስራ ልምድ አያስፈልግም ነገር ግን ልምድ ያለው ልምዱ ይያዝለታል ዋናው ነገር ኦርጂናል መንጃ ፍቃድ እና መታወቂያ ይኑራችሁ ከዛ ውጪ ድርጅታችን ኢትዩ ካር በራሳችን መኪናዎች 🚒 የተግባር ስልጠናዎችን ለ5 ቀን ይወስዳሉ ። 👉 ማረፊያን በተመለከተ ክፍለሀገር ያላችሁ ድርጅታችን ባዘጋጃቸው ማረፊያዎች ያርፋሉ በአካል ስትመጡ ✅ የታደሰ መታወቂያ ✅ የታደሰ መንጃ ፍቃድ ይዛችሁ መምጣት አለባችሁ ። 👉 ሌላው ደሞ ፓስፖርት ላላችሁ ከሀገር ውጪ ያሉ ትልልቅ ካምፓኒዎች ላይ በራሳችን ስልጠና ሰጥተን እንልካለን ✅ ጀርመን ✅ አውስትራሊያ ✅ፖላንድ ✅ጣሊያን ✅ ዱባይ ✅ ካናዳ ያሉ ካምፓኒዎች ላይ ነው ቅጥሮች ያሉት በሀገር ውስጥ ደሞ በመላ ኢትዩጵያ በሹፍርና ብቻ እምናስቀጥር ይሆናል ፕሮሰሱን መጀመር ይችላሉ ። 🎚 ማሳሰቢያ ድርጅታችን ኢትዩ ካር ስራ ሚያስቀጥረው በሹፍርና ብቻ ነው ከዛ ውጪ ምንም አይነት ስራዎች ለግዜው አናስቀጥርም የስራ ልምድ ያላችሁ ቅድሚያ ይሰጣል ። 🤔  ✅ ከአሁን ሰአት ጀምሮ በዚህ እየገባችሁ መመዝገብ 👇👇ትችላላችሁ 👉      @Ethiocars01 @Ethiocars01 @Ethiocars01 @Ethiocars01
5 626
17
እንዴት ዋላችው የኢትዮ ካር ቤተሰቦች በድርጅታችን በኩል በእንግሊዝ ኢምባሲ እና ሌሎችድርጅቶች ላይ ለመስራት የተመዘገባችው ሹፌሮች በቴሌግራም የላካችሁትን ኦርጅናል ማስረጃዎችን እና የድርጅታችንን የመጥሪያ ደብዳቤ በመያዝ በ ቀን 09/04/2018 እንድትገኙልን እያልን ስማችው እንደሚከተለው ይሆናል 1.ግርማ ቶሎሳ 2.ሀብታሙ መስፍን 3.ሙሀመድ ማህሙድ 4.መሰለ መስፍን 5.ነጋሽ አለሙ 6.ሀይሌ አባተ 7.ሮቤል ይድነቃቸው 8.ስዩም ገብሬ 9.አድነው ብርሀኔ በጥብቅጠራችውበት ቀን እንድትቀርቡ በጥብቅ እናሳስባለን። ለመመዝገብ👉 @Ethiocars01 ያናግሩን ለመመዝገብ👉 @Ethiocars01 ያናግሩን
4 913
18
没有文字...
5 756
19
እርስዎን በአክብሮት ተቀብለን ለማስተናገድ ሁሌም ዝግጁ ነን። ለመመዝገብ የወሰናቹ ብቻ  👉👉 👉👉👉👉👉   @Ethiocars01 🔫  @Ethiocars01 🔫❗️በዚህ ይመዝገቡ 💡❗️::❗️❗️❗️ #ኢትዮ ካር በአክብሮት ተቀብለን ለማስተናገድ ሁሌም ዝግጁ ነን። ለመመዝገብ የወሰናቹ ብቻ  👉👉 👉👉👉👉👉  @Ethiocars01 🔫 @Ethiocars01  🔫❗️በዚህ ይመዝገቡ 💡❗️::❗️❗️❗️
5 420
20
እንዴት ዋላችው የኢትዮ ካር ቤተሰቦች እንግሊዝ ኢምባሲ ባወጣው የስራ ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልታችው የተመዘገባችው ሹፌሮች በቴሌግራም የላካችሁትን ማስረጃዎችን እና የድርጅታችንን የመጥሪያ ደብዳቤ በ ቀን 22/03/2018 ከጠዋቱ 2:30 ላይ እንድትገኙልን ስንል እናሳስባለን። ፦የተመዘገባችው ስማችው እንደሚከተለው ይሆናል በመያዝ 1.ፍቅሩ አየለ 2.ግርማ ዋለልኝ 3.ንጋቱ አለልኝ 4.ቢንያም መንግስቱ 5.አማረ ድጋፌ 6.ስማቸው መንገሻ 7.ግርማ ቶሎሳ 8.ለገሰ ገብሬ 9.ዘላለም ሰማኸኝ ፦በተጠራችውበት ቀን የቅጥር ፎርም ስለሚሞላ በተጨማሪም ኦረንቴሽ ስለሚኖር በሰአታችው ተገኙልን ። ለመመዝገብ👉 @Ethiocars01 ያናግሩን ለመመዝገብ👉 @Ethiocars01 ያናግሩን
5 261