es
Feedback
በኛ ሙድ begna mudd😎

በኛ ሙድ begna mudd😎

Ir al canal en Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Mostrar mĂĄs
4 651
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as
Archivo de publicaciones
ከሞትክ በኋላ ሰው እንዳይረሳህ ከፈለክ ከሁሉም ላይ ብር ተበድረህ ሙት

ሰዎች  ሰው  አስተኝቼ  ነው   እባካቹ   ግዙልኝ    እና  ኑ🙈🙈😜 እግዚዮ ምን አስባቹ  ነው     ካርድ

በአለማችን ላይ 7469.26000000000 ሰዎች አሉ ልክ ቁጥሩን ዝም ብለህ ዘለህ እንዳለፍከው የማይሆኑህን ሰዎች ዘለህ እለፋቸው ያኔ ደስተኛ ትሆናለህ😁🤣

እስኪ ዛሬ ተራ የናንተ ይሁን አሪፍ ቀልድ ላኩልኝ ፖስት ላርግ👇

ድሮ የምትወዳት ልጅ ስሟ እስካሁን ትዝ ካለህ አልወጣችልህም ማለት ነው እኔ እንኳን ይመስገን ሜሪን ስሟን ሁላ ረስቼዋለው😁🤣

በሽጉጥ ራሱን ሊያጠፍ ሲል ፖሊሶች ደርሰው በያዙት በሽጉጥ አስፈራርተውት ሽጉጡን ሲቀበሉት ምታዪት አማርኛ ፊልም ላይ ብቻ ነው😂😂

ከራሴ ጋር ተጣልቼ ብሎክ ላረገው Setting ውስጥ  እየገባሁ ነው😂😜🤷‍♂

አንዱ ሰርግ ተጠርቶ ሄዶ 6 ቁርጥ እንጀራ ሲያነሳ " ሴትየዋ ምን አሉት...           #እንዳይሻግትብህ 😂🤣

ትዕግስት ምን እንደሆነ ማወቅ ከፈለክ... 2G ሚጠቀሙ ሰዎችን ጠይቅ

የእናቶች ቀንን ሳይሆን እናቶቻችንን እናክብር ! @begna_mudd

ተመልሰናል እስኪ ላይክ🖒😊 #Share @begna_mudd

ብዙ ሴቶች🙋‍♀ ገንዘብ ፈለጋ የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ሲሆኑ ብዙ ወንዶች🙋‍♂ ደግሞ ውበትን ፈልጎ የተሳሳተ ትዳር ላይ ይኖራል !!!

ማታ ሌባ ቤቴ ገብቶ የሚሰርቀው ነገር ሲያጣ ከእንቅልፌ ቀስቅሶኝ ጠንክረህ ሰርተህ ራስህን እና ቤትህን ለውጥ ብሎ መክሮኝ ሄደ🤔😂

Me😂😭😭
Me😂😭😭

ብልህ ሴት የተወረወረባትን ሎሚ ሰብስባ juice ቤት ትከፍታለች😂😂 @begna_mudd

የ Like እጥረት ስላጋጠመን መፖሰት ልናቆም ነው😏 እኔ ወገቤ ማለቴ ጣቴ እስኪንቀጠቀጥ እየፃፍኩ ቀልድ ስለቅ እናንተ እየሳቃቹ ብቻ ላሽ😏          #አይቆጥርም_እኮ_ንኩት 👍

እስኪ አሁን ደሞ በደሳሳ ሳር ቤት እየኖሩ ብርድ እና ዝናብ ሳይበግራቸው አርሰው ለሚያበሉን ገበሬዎች ክብር እንስጥ👍
እስኪ አሁን ደሞ በደሳሳ ሳር ቤት እየኖሩ ብርድ እና ዝናብ ሳይበግራቸው አርሰው ለሚያበሉን ገበሬዎች ክብር እንስጥ👍

ህይወት 3 ቀን ናት ትላንት ፣  ዛሬ እና  ነገ . . . . ከትናንት ተማር  ዛሬን ኑር  ነገን አቅድ☺️👍👍

እስኪ የኛ ቤተሰቦች ተማሪ ከሆናችሁ1⃣ ስራ ካላቹህ 2⃣  ከ ሁለቱም የሌላቹ 3⃣

በአሁን ግዜ ለትዳር የሚሆን ታማኝ ወንድ ጠፍቷል ነው ያልሽኝ... #ኧረ_አለን_አልጠፋንም ታክሲ🚕 ተጠቃሚዎች ሆነን ነው🤣😄