በኛ ሙድ begna mudd😎
Ir al canal en Telegram
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °
Mostrar más4 651
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
diciembre '24
diciembre '24
+7
en 0 canales
noviembre '240
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+1
en 0 canales
Get PRO
septiembre '240
en 0 canales
Get PRO
agosto '240
en 0 canales
Get PRO
julio '240
en 0 canales
Get PRO
junio '240
en 0 canales
Get PRO
mayo '240
en 0 canales
Get PRO
abril '240
en 0 canales
Get PRO
marzo '240
en 0 canales
Get PRO
febrero '240
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+21
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+91
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+54
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+51
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+47
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+79
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+163
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+246
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+105
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+80
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+64
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+56
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+105
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+110
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+145
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+162
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+211
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+171
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+520
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+625
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+463
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+434
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+574
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+513
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+650
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+415
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+546
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+249
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+403
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+686
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+1 364
en 0 canales
Get PRO
junio '210
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+295
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 21 diciembre | +2 | |||
| 20 diciembre | +1 | |||
| 19 diciembre | +1 | |||
| 18 diciembre | 0 | |||
| 17 diciembre | +3 |
Publicaciones del Canal
| 2 | እውነቱን እናውራ ከተባለ
ብርሀኑ ነጋም አብሮን ቢፈተን ይወድቃል😕
👉@begna_mudd | 4 467 |
| 3 | በውጫዊ ውበት ተማርኮ ማግባት የግድግዳ ቀለሙን ስለወደዱት ብቻ ቤቱን ከመግዛት ለይቼ አላየውም !! | 7 818 |
| 4 | #ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው
#አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው?
#ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው😜😜😜 | 7 772 |
| 5 | ብዙ ከባድ ነገር ሊኖር ይችላል ግን በዚህ ወቅት ይህን ህዝብ ለማሳቅ እንደመሞከር ከባድ የለም !!
:
ላይከሮቼ እጃችሁን ብር እንጂ ቁርጥማት አይንካው ! | 6 979 |
| 6 | ከሚያፅናና ዉሸት ይልቅ ህመም ያለዉ እዉነት ይሻላል። | 7 636 |
| 7 | ብዙ ሴቶች🙋♀ ገንዘብ ፈለጋ የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ሲሆኑ ብዙ ወንዶች🙋♂ ደግሞ ውበትን ፈልጎ የተሳሳተ ትዳር ላይ ይኖራል !!! | 7 113 |
| 8 | ለዝች አጭር እድሜ ለዝች ከንቱ ዓለም
እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም
በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችንም | 6 981 |
| 9 | ማታ ማዘርን #100 ብር ጠይቄ ስትከለክለኝ አኩርፌ እራት ሳልበላ አደርኩ ከዛ በጠዋት ቀሰቀሰችኝና...
“የትላንቱን ብር ዛሬም አልሰጥህም " | 6 887 |
| 10 | ሊገባኝ ሲል ትምህርት አለቀ😁 | 6 754 |
| 11 | Post ጨርሻለው እዬቆጠባቹ ተጠቀሙ።🙄😁 | 6 457 |
| 12 | እንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል
#ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው #ሰካራሙ... አሁን አስቁሜህ የገባውት ነኝ እኮ
#like ማንን ገደለ😂😂😂 | 6 463 |
| 13 | ዶሮ ወጥ መስራት የማትችሉ ሴቶች 'bro' ብዬ ብጠራችሁ ቅር ይላችኋል 🤔😂🤷♂ | 5 935 |
| 14 | የ መቶ ብር ካርድ ውድድር ይጀመር የምትሉ 👍
የ meme ውድድር ነው በ ላይክ ብልጫ | 5 720 |
| 15 | እንኳን ለ1444ኛው የኢድ-አል-አድሃ (አረፋ)
በዓል በሠላም አደረሳችሁ!😍
💛 @begna_mudd 💛 | 5 927 |
| 16 | ብዙ ሰው ፎቶህን አልወደዱትም ማለት #አታምርም ማለት አይደለም !
Keep Loving Youself 😘💞💕💓 | 5 930 |
| 17 | ከሚያፅናና ዉሸት ይልቅ ህመም ያለዉ እዉነት ይሻላል። | 5 802 |
| 18 | አብሮነታችሁን በ #Like አሳዩኝ 👍👍 | 5 680 |
| 19 | ከ 50 ዓመት በፊት የተበላሸውን የፋዘርን ሬዲዮ ዛሬ ጠግኜ ስሰራው....
#አፄ_ሀይለስለሴ_ለስራ_ጃማይካ_ገቡ☺️ | 5 475 |
| 20 | አንዱ ፋርማስ ላይ እባከችሁ ሰው አስተኝቼ ነው አሰልፉኝ ብሎ ራጅም ሳልፍ አልፎ ምን ብል ጥሩ ነው ኮንዶም ስጣኝ😂😂😂 | 5 335 |
